🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
Kanalga Telegram’da o‘tish
🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። <<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
838
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+467 kun
+18130 kun
Postlar arxiv
🌷ለፈገግታ☝️
♦️ባል:- ባለቤቴን ሱብሒ ስቀሰቅሳት አትሰማም፤
መተኛት ሆነ ሥራዋ እንደው ምን ላድርግ ያሸይኽ ብሎ ጠየቀ?
♦️ሸይኽ:- በሌላ ሴት ስም ጠርተህ ቀስቅሳት፤
«የማን ስም ነው ?» ብላ ብድግ ትላለች!
የተወሰደ
🤚ከታች ያለውን ሊንክ ባለቤት በጣም ነው የሚወደው አሏህ ይጠብቀው በኢስላም ውስጥ ኖሮ በኢስላም የሚሞት ያድርገው እናንተስ?
tg://settings
tg://settings
tg://settings
የነገውን የአሹራ ቀን መፆም የአንድ አመትን ወንጀል ያስምራል።
ትክክለኛውን መልስ በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
🌸✨ ጥያቄ ✨🌸
🌹ሴት ልጅ ያለ ……………… ባዶ ናት። 🌷
💡 ትክክለኛውን መልስ በመንካት 👇
📚 ወደ 🌿 ሱኒዮች ቻናል 🌿 ይቀላቀሉ።
አዲስ አፕ ተለቀቀ!
↩️اسـم الكتـاب፡- ➘➷➴
من الصفات الجميلة في المرأة
((በሴቶች ላይ የሚያምሩ ባህሪያት))
✨ አፕልኬሽኑ ያካተተው:-
🔹 የኪታቡ PDF
🔹 የኪታቡ ማብራሪያ በድምፅ
🔹 የድምፅ መቆጣጠሪያ
🔹 የብርሃን (Light) መቆጣጠሪያ
🔹 ማስታወሻ መያዣ
🔹 Repeat (Replay) ባህሪ
🎙 ትምህርቱ የተሰጠው፦ በወንድም አቡ ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ አላህ ይጠብቀው!
📲 አሁኑኑ አፑን ያውርዱ እና ለሌሎችም ያጋሩ።
🛠 የአፕ ማሰሪያ አገልግሎት ለማግኘት
👉 @JJ_selfy_app_developer
📢 ከ100 በላይ እስላማዊ አፕልኬሽኖችን ለማግኘት ቻናላችንን ይቀላቀሉ።
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
https://t.me/jj_app_developer
❓ ጥያቄ፦
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓
👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥
➻በህይወታችን ብዙ የሚያስፈልጉን ነገራቶች አሉ!....
ነገር ግን ከሁሉም በላይ አሏህ ያስፈልገናል።
~አሏህ ካለን ሁሉም ነገር ከራሳችን ጋር ነው!
📚 የዲን እውቀትዎን በቤቶ ይገንቡ!
ከቤታችሁ ሆናችሁ በቀላሉ ዲናዊ እውቀቶችን፣ ትምህርቶችንና ማብራሪያዎችን ማግኘት ከፈለጉ፡
🔹 ትምህርቶችን ለመከታተል
🔹 ጥያቄና መልሶችን ለማግኘት
🔹 ጣፋጭ ሙሀደራዎችን ለማግኘት
👇 ከታች ካሉት ዝርዝሮች/ሊንኮች አንዱን ይጫኑ!
Nothing is impossible for Allah. ምንም ማየልቅበት ጌታ ነው ያለን So never, never, never give up in your dua. ምንም ቢሆን በዱአችን ወይም በዱአ ላይ ተስፋ መቁረጥ የለብንም።"🤌🌸
በአሏህ እና በመጨረሻው ቀን የምታምን ሴት ቪዲዮዋን ፎቶዋን በየሚዲያው አትለቅም🙌
🌺የምትስማሙ ጆይን የሚለውን በመንካት ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ🌺
