🎀 ዳሩ-ሰላም دار السلام 💤
Open in Telegram
🏷ዳሩ-ሰላም | دار السلام السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 📝ወደ ዘላለማዊው የአኺራ ስኬት እና ወደ ሰላሙ ማረፊያ (ጀነት) የሚመሩ ማስታወሻዎች፣ መንፈሳዊ ምክሮች እና ጠቃሚ ዕውቀቶች የሚጋሩበት ቻናል ነው። <<አላህም ወደ ሰላም ሀገር (ወደ ጀነት) ይጠራል፤ የሚሻውንም ሰው ወደ ቀጥተኛው መንገድ ይመራል ።>> (ሱረቱ ዩኑስ፡ 25)
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
838
Subscribers
No data24 hours
+467 days
+18130 days
Number of Posts
Data loading in progress...
Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by
Data loading in progress...
Publication analysis
Posts | Views dynamics | |||||
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦 | 33 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
❓ ጥያቄ፦
የአላህ መልእክተኛ ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም በስንት አመታቸው ነው ነብይ የተደረጉት❓
👇እባክዎ ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናላችንን ይቀላቀሉ! 🔗🚀📥 | 44 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
“ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ከዚያም ወደእኛ ትመለሳላችሁ።”
መሞታችን እርግጥ ሆኖ ሳለ ከዚያም ወደ እኛ ትመለሳላችሁ እየተባልን እኛ ግን ምን አዘጋጅተናል እእ ለአላህ በተውሂድ እጅና እግር ሰተናል ወይ ስራችን ከሪያዕ የፀዳ ነው ወይ??የምንመለሰውኮ ወደ አለማቱ ጌታ ከዐርሽ በላይ ያለው ሁሉን ነገር አስተናባሪ የሆነው የሰባት ሰማያትና የሰባት ምድር ባለቤት ወደሆነው ሁሉን አድራጊና ቻይ ወደሆነው አላህ ነው እሱ ፊት ለመቆም የሚበቃ ስራ አለን ወይ?? ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል። | 54 | 0 | 1 | 0 | Sign in to view analytics | |
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ
የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵
በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ
ይህጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ
ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን ለመጠበቅ
አካሄድሽን ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ
ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይሙተነቂብ የሆነች
ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌
@light_of_sunnah | 48 | 0 | 0 | 2 | Sign in to view analytics | |
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ©
◽️https://t.me/daru_selam01 | 72 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
~ከፍ ማድረግም ሆነ ዝቅ ማድረግ የሚችለው አሏህ ብቻ።
🫵ገባህ/ሽ | 63 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦 | 22 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics |

