en
Feedback
የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

የ ልኡሉ 🤴 ጥቅስ

Open in Telegram

Quote

Show more
Ethiopia16 044The category is not specified
249
Subscribers
+124 hours
+147 days
+1730 days
Posts Archive
sticker.webp0.26 KB

አለምን 6 ቀን ሰርቶ የጨረሰ አለምላክ ፤ የኛን ህይት ለማስተካከል ብዙ ቀን አይፈጅበትም... እግዚያብሔር ቀን አለው ቢዘገይም !

እያንዳንዱ ቀን ትንሽ ህይወት ነው፤ ከእያንዳንዱ ቀን ጀምሮ አዲስ ህይወት አለ፤ እያንዳንዷ ጠዋት ትንሽ ወጣት ናት፤ እያንዳንዷ የሌሊት እንቅልፍ ትንሽ መሞት ናት 🌅🌙💤🔄 @king_quote1

ዛሬ ይሄን Chanel join በሉልኝ https://t.me/RcVD1PvSadA4Zjg0

''ወዳጄ የህይወት ፈተናን ተጋፈጠው፤ የምትፈልገውን ሁሉ ሞክር ከተሳካ ተሳካ፤ ካልተሳካ አንድ የማይሳካበትን መንገድ ትማራለህ።'' "የሰው ልጆ ከፈለገ ታምረኛ ካልፈለገ ሰበበኛ ነው።" ''አሸናፊ ሰዎች ተሸናፊ ሰዎች ማድረግ የማይፈልጉትን የማድረግ ልማድ አላቸው።'' ''ትልቁን ህልምህን ስትፅፈው፤ በየቀኑ ደጋግመህ በማንበብ እንደምታሳካው በልብህ ስታምነው፤ መከፈል ያለበትን መስዋትነት ያለ ምንም ድርድር በመክፈል፤ ህልምህን በእርግጠኝነት ታሳካለህ።'' ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─

ጠንካራ መሆን ምርጫ ሳይሆን ግዴታ ነው በርታ 🥹 በይልኝ የኔ አበባ 🫵

☺️ አንዳንዴ ዘመናትን አብረውን ከከረሙ ወዳጅ መሳዮች ይልቅ ድንገት ተገኝተው ህይወታችን ውስጥ የከተሙና ከበፊቶቹ የተሻሉ አሳቢ ሰዎችን ማግኘት እድለኝነት ነው። ብቻ አመሰግናለው ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─

ተስፋ ያለው ሰው ጨለማን አይፈራም. ምክንያቱም ነገ ብርሀን እንደሚመጣ ያውቃል

በህይወትህ ውስጥ ሰዎች ይመጣሉ። የመጡትን ሁሉ የምታስተናግድበት መንገድ አንድ አይሆንም። ካንተ ጋር አብረውህ የተመገቡ ሁሉ ጓደኞችህ አይደሉም። አንዳንዴ አብረውህ የሚበሉት የተራቡ ሰዎች ብቻም ሊሆኑ ይችላሉ። ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─

የየዋህ ሰው ሀቁ ቀመሩ ነው

I'm thrilled to announce an exciting new chapter in my professional journey! 🚀 Today, I'm proud to unveil a unique, high-impact channel that is perfectly aligned with my core mission of fostering community and driving engagement. 💡✨ I am deeply grateful for this opportunity to collaborate and invite you all to join this transformative initiative. Let's work together to scale our collective impact! 🤝📈 👇 https://t.me/egodark56

Gays ዛሬ ለየት ያለ Chanel ነው ይዜላቹ የመጣሁት እና Join በማለት ተባበሩኝ👇 https://t.me/egodark56

ጊዜን ሸጥኩት ለብር ፥ጊዜም ሸጠኝ ለሞት፣ ሞት ሸጠኝ ለእግዜር ፥እግዜር ሸጠኝ ለእውነት፣ ፅድቅ ገዛ እንጂ ፥መሸጥ አያውቅ እምነት፣

እንዴት አደራቹ Fam

Argetina 🇦🇷 vs 🇪🇸Spain your choice?

" ሰዎች የሚወዱን "ለራሳቸው" ብለው ነው ~ እግዚአብሔር የሚወደን ግን "ለራሳችን" ብሎ ነው"

በዳንኪራዉ ተመስጭ ጮቤ      እርግጭ እንዳልደንስ ከቅፅበቶች ደርሶ ያጥራል ስቅታ ነዉ የአለም ድግስ !

ማንም የማንንም ቦታ መሸፈን አይችልም..ልብ ላይ ያሉ ቦታወች ልክ እንደ ጣት አሻራ ናቸው የማንም ከማንም አይመሳሰልም...❤ ─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─ ─━━━━❤️⊱ @Ye_abel_tbe ⊰❤️━━━━━─

አውቆ የሰባበረህን መቼም ይቅር እንዳትለው...! Never forgive the one who deceived you knowingly...! 😠🚫 @king_quote1 @Ye_abel_tbe