249
المشتركون
+124 ساعات
+147 أيام
+1730 أيام
أرشيف المشاركات
249
እያንዳንዱ ቀን ትንሽ ህይወት ነው፤ ከእያንዳንዱ ቀን ጀምሮ አዲስ ህይወት አለ፤ እያንዳንዷ ጠዋት ትንሽ ወጣት ናት፤ እያንዳንዷ የሌሊት እንቅልፍ ትንሽ መሞት ናት 🌅🌙💤🔄
@king_quote1
249
''ወዳጄ የህይወት ፈተናን ተጋፈጠው፤ የምትፈልገውን ሁሉ ሞክር ከተሳካ ተሳካ፤ ካልተሳካ አንድ የማይሳካበትን መንገድ ትማራለህ።''
"የሰው ልጆ ከፈለገ ታምረኛ ካልፈለገ ሰበበኛ ነው።"
''አሸናፊ ሰዎች ተሸናፊ ሰዎች ማድረግ የማይፈልጉትን የማድረግ ልማድ አላቸው።''
''ትልቁን ህልምህን ስትፅፈው፤ በየቀኑ ደጋግመህ በማንበብ እንደምታሳካው በልብህ ስታምነው፤ መከፈል ያለበትን መስዋትነት ያለ ምንም ድርድር በመክፈል፤ ህልምህን በእርግጠኝነት ታሳካለህ።''
─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─
249
☺️
አንዳንዴ ዘመናትን አብረውን ከከረሙ ወዳጅ መሳዮች ይልቅ ድንገት ተገኝተው ህይወታችን ውስጥ የከተሙና ከበፊቶቹ የተሻሉ አሳቢ ሰዎችን ማግኘት እድለኝነት ነው።
ብቻ አመሰግናለው
─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─
249
በህይወትህ ውስጥ ሰዎች ይመጣሉ። የመጡትን ሁሉ የምታስተናግድበት መንገድ አንድ አይሆንም። ካንተ ጋር አብረውህ የተመገቡ ሁሉ ጓደኞችህ አይደሉም። አንዳንዴ አብረውህ የሚበሉት የተራቡ ሰዎች ብቻም ሊሆኑ ይችላሉ።
─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─
249
I'm thrilled to announce an exciting new chapter in my professional journey! 🚀 Today, I'm proud to unveil a unique, high-impact channel that is perfectly aligned with my core mission of fostering community and driving engagement. 💡✨ I am deeply grateful for this opportunity to collaborate and invite you all to join this transformative initiative. Let's work together to scale our collective impact! 🤝📈 👇
https://t.me/egodark56
249
ማንም የማንንም ቦታ መሸፈን አይችልም..ልብ ላይ ያሉ ቦታወች ልክ እንደ ጣት አሻራ ናቸው የማንም ከማንም አይመሳሰልም...❤
─━━━━❤️⊱ @king_quote1 ⊰❤️━━━━━─
─━━━━❤️⊱ @Ye_abel_tbe ⊰❤️━━━━━─
249
አውቆ የሰባበረህን መቼም ይቅር እንዳትለው...!
Never forgive the one who deceived you knowingly...! 😠🚫
@king_quote1
@Ye_abel_tbe
