249
Subscribers
+124 hours
+147 days
+1730 days
Posts Archive
249
እንደምትጎዳው እያወቅኝ ዘመናትን ከጎኑ አትግፋ 🙅♂️ ቢያንስ ህመሙን ቀንስለት ሳታረዝም 🛑 ራቀው በመጨረሻ ላንተ የሚቀርበው ምስጋና ሳይሆን ወቀሳ ነውና ⚠️
249
🥹🤍🖤 ኔይማር ከብራዚል ብሔራዊ ቡድን ጋር ያደረገውን የዓለም ዋንጫ ጉዞ ከጨረሰ በኋላ፣ ወደ ልጅነቱ ክለብ ሳንቶስ ተመልሷል። 🇧🇷
ወደ ቤቱ ተመልሶ፣ ከሳንቶስ ጋር የኮፓ ሱዳሜሪካና ፕሌይኦፍ ለመጫወት ዝግጁ ነው።
⚽ እግር ኳስ ከታላላቅ አርቲስቶቹ አንዱን መልሶ አግኝቷል።
🏡 ጫማ ይሰቅላል ብለው ቢጠብቁም ኔይማር ወደሚወደው እግርኳስ ተመልሷል።
👑 “ልዑሉ” ተመልሷል።
@king_quote1
@Ye_abel_tbe

እንደዚ አርግ............
ሲያምህ ቤተክርስቲያን ሂድ (እንደ ታሪክ የሚገኘው ጉዞ ውስጥ) 🌿
ሲጨንቅህ ቤተክርስቲያን ሂድ (የአእምሮ ሰላም ፍለጋ) 🙏
ስትደሰት ቤተክርስቲያን ሂድ (በደስታም እውነቱን አግኝ) ✨
በቃ ሙሉ ሂወትህ ላይ ፈጣሪን አስገባ (እንደ ሳንባ ወጣት) 🌅
@king_quote1
249
Repost from 🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
አረ የእንግልዙን አሰልጣኝ ፈጣር ይድፋክ በሉት 😳
ሬሳ የሆነ አሰልጣኝ ነው የቀሩት ታጫዋቾች መቼ ልያቻጫውታቸው ነው🙄🤧