249
Subscribers
-324 hours
+137 days
+1530 days
Number of Posts
Data loading in progress...
Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by
Data loading in progress...
Publication analysis
Posts | Views dynamics | |||||
🌼 እሰይ አዲስ አመት 🌼
በባለፈው ዘመን ብዙ ተገላተናል
የተረገመ አመት ብለን አመረናል
አዳዴም አማሮን አዳዴም አስቆን
በመልካም እረክተን በክፉ ተጨቀን
አሳለፍነው መቼም ስት መከራ አይተን
🌼 እንኳን አደረሳቹ 🌼
አዲስ አመት መጣ ከአሮጌው እርቆ
ብሩ ተስፋ ይዞ በአደይ አበባ አምሮ
አሸብርቆ
በእንስቶች ግጥም አበባዮሽ ጨዋታ
ቀኑ ተበሰረ አበባው ተስሎ ሲመጣ ስቶታ
ዘመድ ተሰብስቦ ጎረቤት ባድነት
መአዱን ተቋርሰን በፍቅር ባብሮነት
አመት አመት ደርሶ ለከርሞ አይለየን
እዲው እዳማረብን ደግሞ ይሰባስበን
አሜን በሉ እንመራረቅ🙏🙏
ፀብ ግርግሩ የማይሰማበት
በዘር በሀይማኖት የማንባላበት
እርስ በእርሳችን ምንዋደድበት
ሀገራችን ደምቃ የምትታይበት
ፍቅራችን ጨምሮ የምንኖርበት
እዳይሆን አዲሱ የማንከፋበት
በፍቅር ባብሮነት በእድገት ጎዳና ምንሻገርበት
ያድርግልን እሱ ቸር በጎ በጎ ከእጁ ማያልቅበት
🌼አሜን 🌼አሜን🌼አሜን🌼
መልካም አዲስ አመት⚡️⚡️🌼🌼 | 20 | 1 | 1 | 12 | Loading... | |
የቢራቢሮዎቹ ትምህርት!
ቢራቢሮዎች በዝናባማ እና በጭጋጋማ ወቅት በፍጹም አይበሩም፣ ይባላል፡፡
የዝናቡ ጠብታ ክንፋቸውን ስለሚጎዳውና ለወደፊቱ ያላቸውን የመብረር ብቃት ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ስለሚያበላሸው ምንም ያህ ጊዜ ቢፈጅባቸውም ከባዱን የዝናብ ጊዜ ተጠልለው ያሳልፉታል፡፡
የወቅቱ ከባድ ጊዜ እስከሚያልፍ ድረስ ዝም ማለታችሁን፣ ሰወር ማለታችሁንና መታገሳችሁን አትጥሉት፡፡ ከባዱ ጊዜ ያልፍና እንደገና መብረራችሁ አይቀርም፡፡ | 42 | 1 | 1 | 13 | Loading... | |
2018 ለእናንተ ምን አይነት ዓመት ነበር? 🥹💭
A ❤️ ጥሩ ነበር
B 📚 የፈተና ጊዜ ነበር
C 🏫 የትምህርት ቤት ትዝታ ነበር
D ⚽ ከጓደኞቼ ጋር ኳስ እንጫወት ነበር
E 🎮 ጌም ላይ ቀኑን እናሳልፍ ነበር
F 📱 ስልክ ላይ ብዙ ጊዜ እናሳልፍ ነበር
G 😂 በትንሽ ነገር እንስቅ ነበር
H 👬 ከጓደኞቼ ጋር የማይረሳ ጊዜ ነበር
I 🎵 አንድ ዘፈን ብቻ በየቀኑ እንሰማ ነበር
J 🌙 ማታ ድረስ እንጫወት ነበር
K 🏠 የቤት ስራ እንደሌለ እንኖር ነበር 😂
L 🥹 አሁን ስታስታውሱት የሚያስናፍቃችሁ ዓመት ነው
M 😔 የስቃይ አመት ነበር
N 😡 መቼም ማልረሳው አመት ነበር
እና የ2018 ትዝታችሁ ምንድነው? 👀❤️ | 22 | 1 | 1 | 5 | Loading... | |
Kerbtut | 42 | 0 | 1 | 14 | Loading... | |
300 seb እንዲ ይራቀን ወገን🥹 | 48 | 0 | 1 | 11 | Loading... | |
ጥያቄ ለስቶች
ባልሽ በስህተት ሌላ ሴት ቢያስረጎዝ
እንደ ጨዋ እና አስተዋይ ሴት ምን
ታደርጊያለሽ? | 43 | 0 | 1 | 13 | Loading... | |
😳ehte | 45 | 0 | 1 | 9 | Loading... | |
Waln😁 | 45 | 0 | 1 | 13 | Loading... | |
አደራቹ FAM | 48 | 0 | 1 | 11 | Loading... | |
https://www.tiktok.com/@toxic_baby55?_r=1&_d=elmfjgkeglbkdi&sec_uid=MS4wLjABAAAA3F5cSlBsD7Lw1BA52K9AIalZh4nKiPz8iNNsMmCimwaltGmmr-jpJtKzrK6xNQjx&share_author_id=7538336815100380180&sharer_language=en&source=h5_m&u_code=elmfkhk0lc78bm×tamp=1788714090&user_id=7538336815100380180&sec_user_id=MS4wLjABAAAA3F5cSlBsD7Lw1BA52K9AIalZh4nKiPz8iNNsMmCimwaltGmmr-jpJtKzrK6xNQjx&item_author_type=1&utm_source=telegram&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7657838490420446977&share_link_id=beb0924f-7121-40cb-9001-68ab3f0379b1&share_app_id=1233&ugbiz_name=ACCOUNT&ug_btm=b8727%2Cb7360&social_share_type=5&enable_checksum=1 | 49 | 0 | 1 | 8 | Loading... | |
No text... | 42 | 0 | 1 | 15 | Loading... | |
Stat ስጡኝ 🤧🙄 | 42 | 0 | 1 | 8 | Loading... | |
ሰላምን እተውላችዃለኹ፥ሰላሜን እሰጣችዃለኹ፤እኔ የምሰጣችኹ ዓለም እንደሚሰጥ አይደለም።ልባችኹ አይታወክ አይፍራም።
የዮሀንስ ወንጌል | 45 | 0 | 1 | 7 | Loading... | |
No text... | 45 | 0 | 1 | 7 | Loading... | |
. | 42 | 0 | 1 | 7 | Loading... | |
Voice message | 54 | 0 | 0 | 8 | Loading... | |
No text... | 48 | 0 | 1 | 8 | Loading... | |
No text... | 53 | 0 | 1 | 6 | Loading... | |
Admin ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው post ማረግ ጀምሩ | 56 | 0 | 1 | 8 | Loading... | |
_ኧረ_እንዴት_ነሽ_ዳዊት_ፅጌ_Ere_Endet_Nesh”_Dawit_Tsige256k.mp3 | 43 | 0 | 1 | 9 | Loading... |

