ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ
Open in Telegram
ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ በማህበረሰባችን ውስጥ በሰፊው ስለተሰራጨው ታላቁ ሙንከር ስለ(ሽርክ) እና የተፈጠርንበት አላማ ስለሆነው ስለ (ተውሒድ) እንድሁም ስለሱና እና ቢድዓ እና ሌሎችም ኸይር ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
319
Subscribers
+124 hours
-47 days
+5530 days
Posts Archive
🌳በሉ በደንብ ሸር ይደረግ🌼
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
🌳አዳእ
🌳ወደዋእ
🌳ተጀመረ
🌳ተጀመረ
🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
ለቀጥታ ስርጭት ይሔን በዚህ በኩል 👇👇👇
https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah?livestream=a63a02480ee1b1feb1
Repost from ســلاســـ🔗ـــل فـتـاوى العـــ📚ــلماء
📍من آداب العالم والمتعلم
النصح وبث العلوم النافعة بحسب الإمكان ، حتى ولو تعلّم الإنسان مسألة واحدة ثم بثها كان من بركة علمه ، ولأن ثمرات العلم أن يأخذه الناس عنك ، فمن شح بعلمه مات علمه بموته ، وربما نسيه وهو حي ، كما أن من بث علمه كان حياة ثانية وحفظاً لما علمه وجازاه الله من جنس عمله .
من رسالة آداب المعلمين والمتعلمين
للعلامة السعدي رحمه الله صـ23
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 ይህ አፕልኬሽን አውርዳችሁ ተጠቀሙበት !
👈 [صحيح الأدعية والأذكار ]
📍በውስጡ የሚገኙ ነገሮች፦
①) የማታ አዝካሮች
②) የጠዋት ዚክሮች
③) የፀደቁ ዱአዎች
④) የመኝታ ዚክሮች
⑤) የዚክር ጥቅሞች
…ሌሎችም
📱ለአንድሮይድ
👇👇👇👇👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sadeem_tech.electric_medusa
📱ለአይፎን
👇👇👇👇
https://apps.apple.com/sa/app/id6444745958
Repost from Woldia University Muslim Students
🎙«የሂዳያ ወጎች» ክፍል 1
🎥አድስ የፖድካስት ፕሮግራም
1- ቢላል ኢብኑ ረባሕ (7:18)
2- ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር (28:01)
3- የያሲር ቤተሰቦች (42:40)
4- ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ (59:00)
5- ኸባብ ኢብኑል አረት (1:25:18)
6- ኡሙ ሐቢባ ረምላ (1:57:06)
√ የመዝጊያ ንግግር (2:17:19)
የቴሌግራም ቻናል፦
t.me/Sle_qelbachn1
t.me/Sle_qelbachn1
Repost from 💎🎀«المرأة الصالحة كنز من كنوز الدنيا»💎🎀
🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች!
الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ
【 ክፍል አንድ ①】
t.me/misbahulhu
➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️
t.me/https_Asselfya/11734
Repost from Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
በኢስላም ቀለብ፣ ልብስ፣ መኖሪያ እና አስፈላጊ ነገሮቻቸውን የማሟላት ግዴታው የአባት እንደሆነ የታወቀ ነው። ይሁን እንጂ ቀላል የማይባሉ አባቶች በተለይ ከሚስታቸው ጋር ሲለያዩ እና ልጆች ከእናታቸው ጋር ሲሆኑ ይህንን ሃላፊነታቸውን ችላ ሲሉ ይታያሉ። ይሄ አካሄድ ልጆች በብዙ ነገር እንዲጎዱ ያደርጋል። በልባቸውም ውስጥ ጥላቻን ይተክላል። ይበልጥ ያራርቃል። አባቶችንም ከአላህ ጋር ያጣላል። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦
كفى بالمرءِ إثمًا أن يُضَيِّعَ من يقوتُ
"አንድ ሰው የሚመግባቸውን (ኃላፊነት ያለበትን) ሰዎች ችላ ማለቱ ወንጀለኛ ለመባል በቂው ነው።" [አቡ ዳውድ፡ 1692] [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል፣ ኢርዋኡል ገሊል፡ ቁ. 894]
* ስለዚህ አባት #አቅሙ_የሚችለውን ለማድረግ ሊሰስት አይገባም። ልጆች በወላጆቻቸው መለያየት የሚገጥማቸው ስብራት በቂ ጉዳት ነው። ይህንን የሚጠግን እንጂ የሚያባብስ አያያዝ እንዳይኖር መጠንቀቅ ይገባል።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
