ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ

ደዕዋ ሰለፍያ በመካነ-ሰላም እና አካባቢዋ

Открыть в Telegram

ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ በማህበረሰባችን ውስጥ በሰፊው ስለተሰራጨው ታላቁ ሙንከር ስለ(ሽርክ) እና የተፈጠርንበት አላማ ስለሆነው ስለ (ተውሒድ) እንድሁም ስለሱና እና ቢድዓ እና ሌሎችም ኸይር ነገሮች የሚለቀቅበት ቻናል ነው።

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
319
Подписчики
+124 часа
-47 дней
+5530 дней
Архив постов
🌳በሉ በደንብ ሸር ይደረግ🌼 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🌳አዳእ 🌳ወደዋእ 🌳ተጀመረ 🌳ተጀመረ 🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀🥀 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹 🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁🍁 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 ለቀጥታ ስርጭት ይሔን በዚህ በኩል 👇👇👇 https://t.me/Muhammed_Ibn_Abdillah?livestream=a63a02480ee1b1feb1

📍من آداب العالم والمتعلم النصح وبث العلوم النافعة بحسب الإمكان ، حتى ولو تعلّم الإنسان مسألة واحدة ثم بثها كان من بركة علمه ، ولأن ثمرات العلم أن يأخذه الناس عنك ، فمن شح بعلمه مات علمه بموته ، وربما نسيه وهو حي ، كما أن من بث علمه كان حياة ثانية وحفظاً لما علمه وجازاه الله من جنس عمله . من رسالة آداب المعلمين والمتعلمين للعلامة السعدي رحمه الله صـ23

🔖 ይህ አፕልኬሽን አውርዳችሁ ተጠቀሙበት ! 👈 [صحيح الأدعية والأذكار ] 📍በውስጡ የሚገኙ ነገሮች፦ ①) የማታ አዝካሮች ②) የጠዋት ዚክሮች ③) የፀደቁ ዱአዎች ④) የመኝታ ዚክሮች ⑤) የዚክር ጥቅሞች   …ሌሎችም 📱ለአንድሮይድ 👇👇👇👇👇 https://play.google.com/store/apps/details?id=com.sadeem_tech.electric_medusa 📱ለአይፎን 👇👇👇👇 https://apps.apple.com/sa/app/id6444745958

🎙«የሂዳያ ወጎች» ክፍል 1 🎥አድስ የፖድካስት ፕሮግራም 1- ቢላል ኢብኑ ረባሕ (7:18) 2- ሙስዓብ ኢብኑ ዑመይር (28:01) 3- የያሲር ቤተሰቦች (42:40) 4- ሰዕድ ኢብኑ አቢ ወቃስ (59:00) 5- ኸባብ ኢብኑል አረት (1:25:18) 6- ኡሙ ሐቢባ ረምላ (1:57:06) √ የመዝጊያ ንግግር (2:17:19) የቴሌግራም ቻናል፦ t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

🔖 አዲስ ደርስ ለሴቶች! الآدَابُ المُهِمَّةُ لِنساءِ الأُمَّةِ 【 ክፍል አንድ ①】 t.me/misbahulhu ➡️የኪታብ bdf ለማገኘት⤵️ t.me/https_Asselfya/11734

በኢስላም ቀለብ፣ ልብስ፣ መኖሪያ እና አስፈላጊ ነገሮቻቸውን የማሟላት ግዴታው የአባት እንደሆነ የታወቀ ነው። ይሁን እንጂ ቀላል የማይባሉ አባቶች በተለይ ከሚስታቸው ጋር ሲለያዩ እና ልጆች ከእናታቸው
በኢስላም ቀለብ፣ ልብስ፣ መኖሪያ እና አስፈላጊ ነገሮቻቸውን የማሟላት ግዴታው የአባት እንደሆነ የታወቀ ነው። ይሁን እንጂ ቀላል የማይባሉ አባቶች በተለይ ከሚስታቸው ጋር ሲለያዩ እና ልጆች ከእናታቸው ጋር ሲሆኑ ይህንን ሃላፊነታቸውን ችላ ሲሉ ይታያሉ። ይሄ አካሄድ ልጆች በብዙ ነገር እንዲጎዱ ያደርጋል። በልባቸውም ውስጥ ጥላቻን ይተክላል። ይበልጥ ያራርቃል። አባቶችንም ከአላህ ጋር ያጣላል። ነብያችን ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ይላሉ፦ كفى بالمرءِ إثمًا أن يُضَيِّعَ من يقوتُ "አንድ ሰው የሚመግባቸውን (ኃላፊነት ያለበትን) ሰዎች ችላ ማለቱ ወንጀለኛ ለመባል በቂው ነው።" [አቡ ዳውድ፡ 1692] [አልባኒይ ሶሒሕ ብለውታል፣ ኢርዋኡል ገሊል፡ ቁ. 894] * ስለዚህ አባት #አቅሙ_የሚችለውን ለማድረግ ሊሰስት አይገባም። ልጆች በወላጆቻቸው መለያየት የሚገጥማቸው ስብራት በቂ ጉዳት ነው። ይህንን የሚጠግን እንጂ የሚያባብስ አያያዝ እንዳይኖር መጠንቀቅ ይገባል። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

2024-09-06-14-57-11-703_Church.mp32.22 MB

መውሊድ ጥሩ ቢዲዐ ናትን_️.mp34.14 MB

የአህባሾች ቲቪና መውሊድ.mp35.16 MB

መውሊድ ማክበር ማን ነው የጀመረው.mp32.75 MB

ቢድዓ ነው መውሊድ።.mp36.88 MB

ኹጥባ መውሊድ እና ቋግሜ (1).mp34.58 MB

መውሊድ ድንበርማለፍ.mp35.24 MB

መውሊድ ቢድዐ ነው.mp311.39 MB

መውሊድ_ይፈቀድልናል_የሚሉ_ሰዎችየሚያቀርቧቸው_5_ምክንያቶች.mp314.85 MB

ሰይጣን መውሊድ ፋና.MP37.77 MB

መውሊድ ማን ጀመረው?.mp34.04 MB

መውሊድ ተጠርቶ የቀረ_10_98.mp31.94 MB

እንዴት ዑለማ ባለበት ሀገር መውሊድ.mp34.15 MB