en
Feedback
የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

የወራቤ ሰለፊዮች መገናኛ

Open in Telegram

📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
3 433
Subscribers
+4224 hours
+2007 days
+35230 days
Posts Archive
🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

📜 በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ! الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል ===============> 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው 🔖ገብታችሁ ተ         ከ                 ታ                        ተ                              ሉ ሁላችሁም ሊንኩን ሸር አድርጉት‼️ 📱⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream

📜 በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ! الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف ቀጥታ ስርጭት ተጀምሯል ===============> 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ አላህ ይጠብቀው 🔖ገብታችሁ ተ         ከ                 ታ                        ተ                              ሉ ሁላችሁም ሊንኩን ሸር አድርጉት‼️ 📱⇘⇘⇘⇘⇘ https://t.me/DarASSunnah1444?livestream

ሳምንታዊ የዳር አስ-ሱንና የእለተ እሁድ ደርስ 🕰 ከረፋዱ 3:50 እስከ ዙህር የሚቆይ በኡስታዝ አቡ ሙዓዝና በኡስታዝ ሻኪር የሚሰጥ ኪታቦች:- ኪታብ ① الحث على المودة والإئتلاف والتحذير من الفرقة والاختلاف በመወዳጀትና በመግባባት ላይ ማነሳሳትና ከልዩነትና ከቡድንተኝነት ማስጠንቀቅ!! لفضيلة الشيخ الدكتور ربيع بن هادي عمير المدخلي رحمه الله የኪታብ pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15820 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ) ኪታብ ② كتاب نور التوحيد وظلمات الشرك في ضوء الكتاب والسنة የተውሒድ ብርሃንነትና የሺርክ ጨለማነት በቁርኣንና በሀዲስ ብርሃን ሲቃኝ የኪታብ pdf ↘️ https://t.me/DarASSunnah1444/15819 🎙በኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን (ሀፊዘሁላህ)

+1
👆👆👆 🔈#የሸይጧን መግቢያዎች ክፍል 9 🎙በኡስታዝ ሻኪር ቢን ሱልጣን (ሀፊዘውላህ) 🌐 https://t.me/shakirsultan

በሰው ልጆች ላይ መከራ ለምን ይወርዳል? ፤ መከራዎችን እንዴት እንከላከላከል?
በሸይኽ ዩሱፍ አህመድ(ሀፊዘሁሏህ) በአባይ ማዶ የቢላል መስጊድ የገንዘብ ማሰባሰቢያ የቴሌግራም ግሩፕ የተደረገ ሙሀደራ

ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇

💥#የጁሙዓ_ኹጥባ💥      √√√√√√√√√√ 📄ርዕስ: "ذم التعصب والتحذير منه" "ወገንተኝነት ስለመወገዙ እና ከእርሱ ማስጠንቀቅ" 🎙በኡስታዝ አቡ ሙዓዝ - ታጁዲን (ሀፊዘሁላህ) 🕌 በዳር አስ-ሱና መስጂድ አዲስ አበባ - አለም ባንክ 📅፦ ጁሙዓ ሰፈር 10 /1448 ሂጅሪያ http://t.me/DarASSunnah1444 http://t.me/DarASSunnah1444

የእለተ ጁምዓ ሱንናዎችና ስርኣቶች ————— ① መታጠብና መቀባባት ከሰልማነል ፋሪሲይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “አንድ ሰው በእለተ ጁምዓ ታጥቦ፣ ከመፀዳዳትም የቻለውንም ተፀዳድቶ፣ ከሚቀባባ ነገርም ተቀባብቶ፣ ቤቱ ውስጥ ከሚገኝ ሽቶ ተቀብቶ፣ ከዚያም ከቤቱ ወጥቶ በሁለት ሰዎች መካከል ካልለያየ፣ ከዚያም የተፃፈለትን ከሰገደ፣ ከዚያም ኢማሙ በተናገረ ጊዜ ዝም ካለ፣ በዚያች ጁምዓ እና በቀጣዩዋ ጁምዓ መካከል ያለውን ወንጀል ይቅር ይባላል።” [ቡኻሪ 883 ላይ ዘግበውታል] ② ከሌላ ጊዜ የተሻለ ቆንጆ የሆነውን ልብስ መልበስ ከሙሀመድ ኢብን የህያ ኢብን ሂባን (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “አንዳችሁ ለእለተ ጁምዓ ከሌላ ጊዜ የተሻሉ ሁለት ልብሶችን ብይዝ የተሻለ ነው” [አቡዳውድ 1078 ላይ የተዘገበ ሲሆን አልባኒ ሶሂህ ብለውታል] ③ በጊዜ ወደ መስጂድ መግባት ከአቢሁረይራ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ለጀናባ የሚታጠብ አይነትን ትጥበት የታጠበ፣ ከዚያም (ወደ መስጂድ) የተጓዘ ሰው ልክ ግመል ለሶደቃ እንዳቀረበ ነው፣ በሁለተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ልክ ለሶደቃ ከብት (ላም) እንዳቀረበ ነው፣ በሶስተኛው ጊዜ የተጓዘ ሰው ልክ ቀንዳማ የሆነ ሙክት እንዳቀረበ ነው፣ በአራተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ ዶሮ እንዳቀረበ ነው፣ በአምስተኛው ጊዜ ወደ መስጂድ የተጓዘ ሰው ለሶደቃ እንቁላል እንዳቀረበ ነው፣ ኢማሙ  ሚንበር ላይ ከወጣ መላኢካዎች ኹጥባውን ለማዳመጥ ይሳተፋሉ።” [ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል] ④ መስጂድ ከገቡ በኋላ በሁለት ሰዎች መካከል አለመለያየት (በሁለት ሰዎች ትከሻ ላይ አለመረማመድ) ጃቢር ኢብን ዐብደላህ (ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዲህ አለ:- የአላህ መልእክተኛ ﷺ እየኾጠቡ እያለ አንድ ሰው ገባ፣ ሰዎች ላይ እየተረማመደ ነበርና የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ አሉት:- “ቁጭ በል! በእርግጥም አስቸግረሃል አርፍደሃልም።” [ኢብን ማጀህ 923 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል] ⑤ ሱረቱል ከህፍን መቅራት (ማንበብ) ከአቢ ሰዒድ አል-ኹድሪይ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “በእለተ ጁምዓ ሱረቱል ከህፍን ያነበበ ሰው በእርሱና በበይተል ዐቲቅ መካከል ብርሃን ይበራለታል።” [አልባኒ በሶሂሁል ጃሚዕ 6471 ላይ ሶሂህ ነው ብለውታል።] ⑥ ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰኣት መጠባበቅ ዐብደላህ ኢብኑ መስዑድ (ረዲየላሁ ዐንሁ)  የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል አለ:- “የጁምዓ ቀን አስራ ሁለት ሰኣት ነው፣ ከእርሷ ውስጥ አንዲት ሰኣት አለች ሙስሊም የሆነ ባሪያ በዚያች ሰኣት አላህን ከጠየቀ አላህ የጠየቀውን ይሰጠዋል፣ (ያቺን ሰኣት) በመጨረሻ ሰኣት ከአስር በኋላ አካባቢ ፈልጓት።” [ሶሂሁል ጃሚዕ 8190 ላይ አልባኒ ሶሂህ ነው ብለውታል።] ከአነስ ኢብን ማሊክ (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የዱዓ ተቀባይነት የሚከጀልባትን ሰኣት ከአስር በኋላ ፀሀይ ወደ መግቢያዋ እስከምትቃረብ ድረስ ባለው ጊዜ ፈልጓት።” [ትርሚዚይ 1237 ላይ የዘገቡት ሲሆን አልባኒ ሀሰን ብለውታል።] ⑦ በነቢዩ ﷺ ላይ ሶለዋት ማብዛት ከሶፍዋን ኢብን ሱለይም (ረዲየላሁ ዐንሁ) ተይዞ ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል:- “የጁምዓ ቀን እና የጁምዓ ሌሊት ከሆነ (ከገባ) በኔ ላይ ሶለዋት አብዙ።” [በሶሂሁል ጃሚዕ 776 ላይ አልባኒ ሶሂህ ብለውታል።] ማሳሰቢያ:- ይህ ተግባር የሚመለከተው ወንዶችን ነው። በተለይ ሽቶ ተቀብቶ መውጣት ለሴት ልጅ ሙሉ በሙሉ ሀራም ነው። ሴቶች ምንም አይነት ጌጣጌጥ ያለውን እና ወንዶችን ሊፈትን የሚችል ልብስም ሆነ ሽታ ያለው ቅባትና ሽቶ ሳይጠቀሙ ሙሉ በሙሉ የሴቶችን ሸሪዓዊ ስርኣት ያሟላ አለባበስ ለብሰው በአደብ ወደ መስጂድ መሄዱ አይከለከሉም። ✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa) የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://telegram.me/IbnShifa https://telegram.me/IbnShifa Follow Ibn Shifa's WhatsApp Channel: ⤵️⤵️ https://whatsapp.com/channel/0029VbAU7moHgZWXXXnNiL3f

📝የኡሱሉ አስ'ሰላሰህ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  009 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 🏢በወራቤ ከተማ አስተዳደር መናሀሪያ አካባቢ ሻድገር ሰፈር ኢማሙ አሽ'ሻፊዒይ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

📒ይህቺ ጥሪያችን እነ እምነታችን ነች ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  12 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📚የኪታቡን pdf ለማግኘት👇👇 https://t.me/Ehsanmedresaworabe/475 ➽የኪታቡ መጨረሻ ነው በአላህ እዝነት አልቋል 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ          🕌በወራቤ ከተማ አስተዳደር ኢህሳን መድረሳ  የሚሰጥ  ደርስ ➥ይህ በወራቤ ከተማ አስተዳደር የሰለፊዮች መድረሳ ሲሆን በመድረሳዉ የሚደረጉ ➀ደርሶችና ➁ሙሐደራዎች የሚለቀቁበት ጉሩፕ ነው ➷➴➴➴➷➷➷➷ https://t.me/Ehsanmedresaworabe 📝ተጨማሪ ትምህርቶችን ለመከታተል የቴሌግራም Channeሉን  ይቀላቀሉ ! https://t.me/MisbahMohammed_6682

📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  006📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302 🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ጤና ጣቢያ  ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

قال العلامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله تعالىٰ "واللهِ ما ذُقتُ حلاوةَ العقيدةِ في توحيدِ الأسماءِ والصفاتِ خاصةً إ
قال العلامة المحدث ربيع بن هادي المدخلي رحمه الله تعالىٰ "واللهِ ما ذُقتُ حلاوةَ العقيدةِ في توحيدِ الأسماءِ والصفاتِ خاصةً إلا على يدِ هذا الرجلِ الشيخِ *محمدٍ أمان* . واللهِ ما رأيتُ أحداً يُحسِنُ تدريسَ العقيدةِ وعرضَها مثلَ هذا الرجلِ." 📔الفصول المضية | صفحة ٣٨ ]

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  005 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302 🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ጤና ጣቢያ  ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

📝የሉምዐቱል ኢዕቲቃድ ኪታብ ማብራሪያ      ╭─••°─═•°•═─•••─╮      📖  ደርስ ክፍል  004 📖      ╰─••°─═•°•═─•••─➥ 📝የኪታቡን PDF ለማግኘት ➴➷ https://telegram.me/ibnbaz1212/302 🏢በወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ  ጤና ጣቢያ  ሰፈር ኢብኑ ባዝ  መድረሳ ለይ የሚሰጥ ትምህርት 🎙በኡስታዝ አቡ ኑህ የቴሌግራም ቻነል ➘➷➴➘➷ https://t.me/ibnbaz1212 ➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥➥ https://t.me/MisbahMohammed_6682

የማስጠንቀቂያ መልዕክት በአሁን ሰአት ከማስረጃ የተራቆተ የጭፍን ጥላቻ ፍርዶች በየቦታው ተበራክቷዋል። በአላህ ባሮች ላይ አላህን መፍራት ግድ የሆነ የሸሪዓችን መርሆ ከመሆኑ ጋር አንዳንድ ሰዎች ይህን ከባድ የሆነ ሸሪዓዊ መርሆ ጥሰው ስሜት ወለድ ጥላቻዊ ፍርድን በመጠቀም በሰለፊይ ወንድሞችና እህቶች ክብር ላይ እየተረማመዱ ስለሆነ ከወዲሁ እነዚህን ሰዎች  ያለማስረጃ በጭፍን ከመከተል በመቆጠብ ለሚፈርጁት ፍረጃ ማስረጃ አምጡ በማለት ሸራቸውን መግታት አስፈላጊ ነው። ያለ ተጨባጭ ማስረጃ በማንም ላይ አቋም ከመያዝ ከአንበሳ እንደምትሸሸው ሽሽ። بارك الله فيكم

شرح صحيح البخاري 🎙 الشيخ الفاضل الدكتور حسين بن محمد السلطي حفظه الله #الحلقة ٦١ من مكة المباركة . 🏢 مركز دار السنة لتعليم الشريعة الإسلامية t.me/DarASSunnah1444 t.me/DarASSunnah1444

. ራቀን ድምፃቸው! ————————— በሙስሊም ልብ ውስጥ ተዘርተው በቅለዋል ቃላቸው አይወድቅም በጣም ይጣፍጣል! // የሁሉ አባት መሳይ አሰተዋይ መካሪ የሀገር ሽማግሌ የእርቅ ተጠሪ ምላሳቸው ቁጥብ
. ራቀን ድምፃቸው! ————————— በሙስሊም ልብ ውስጥ ተዘርተው በቅለዋል ቃላቸው አይወድቅም በጣም ይጣፍጣል! // የሁሉ አባት መሳይ አሰተዋይ መካሪ የሀገር ሽማግሌ የእርቅ ተጠሪ ምላሳቸው ቁጥብ ሰዎችን አክባሪ! // መቼም እሳቸውን የማያውቅ አይኖርም ምናልባት ካለ ግን — መናገሩ አይከፋም ሸይኽ ሀሰን ገላው አልናፈቋችሁም?                // ጎናቸው ለቢድዓ ፍፁም ያላደላው በአደብ የተሞላ ነገረ ሥራቸው ታላቁ መካሪ ጀግና ሀሰን ገላው!          // ከበርካታ እውቀትጋ እድሜ የተቸሩ በመልካም ምግባር ላይ ብዙ ህዝብ ያፈሩ ጥሩ ጥላ ናቸው ለወገን ላገሩ ምነው ጠፉንና ራቀብን ምክሩ! // በጣም ጠፉ አይደለ — ራቀን ድምፃቸው? ከጆሯችን ጠፋ ናፈቀን ምክራቸው፣ ግን ለማንኛውም ዱዓ እናርግላቸው ባሉበት ላይ ሁሉ — ደህና ያድርጋቸው! — t.me/Abdurhman_oumer/12505