en
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Open in Telegram

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
1 370
Subscribers
+1824 hours
+3637 days
+64630 days
Posts Archive
አራት ነገር የተሰጠው ሰው አራት ነገሮችን አያጣም ➀ ዱዓ ያደረገ ምላሹን አያጣም ። ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺭَﺑُّﻜُﻢُ ﺍﺩْﻋُﻮﻧِﻲ ﺃَﺳْﺘَﺠِﺐْ ﻟَﻜُﻢْ ۚ ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺴْﺘَﻜْﺒِﺮُﻭﻥَ ﻋَﻦْ ﻋِﺒَﺎﺩَﺗِﻲ ﺳَﻴَﺪْﺧُﻠُﻮﻥَ ﺟَﻬَﻨَّﻢَ ﺩَﺍﺧِﺮِﻳﻦَ ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ። 〖ሱረቱል ጋፊር 〗 ⓶ ️አሏህን ይቅርታ የጠየቀ ምህረቱን አያጣም ። ﻭَﻣَﻦ ﻳَﻌْﻤَﻞْ ﺳُﻮﺀًﺍ ﺃَﻭْ ﻳَﻈْﻠِﻢْ ﻧَﻔْﺴَﻪُ ﺛُﻢَّ ﻳَﺴْﺘَﻐْﻔِﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﺠِﺪِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻏَﻔُﻮﺭًﺍ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ መጥፎም የሚሠራ ሰው ወይም ነፍሱን የሚበድል ከዚያም (ተጸጽቶ) አላህን ምሕረት የሚለምን አላህን መሓሪ አዛኝ ኾኖ ያገኘዋል፡፡ 〖 ሱረቱል አል_ኒሳዕ 〗 ⓷ በሰራው ኻጢዓት ተፀፅቶ ይቅርታ የጠየቀ ተቀባይነትን አያጣም ። ﻭَﺍﻟﻠَّﺬَﺍﻥِ ﻳَﺄْﺗِﻴَﺎﻧِﻬَﺎ ﻣِﻨﻜُﻢْ ﻓَﺂﺫُﻭﻫُﻤَﺎ ۖ ﻓَﺈِﻥ ﺗَﺎﺑَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺤَﺎ ﻓَﺄَﻋْﺮِﺿُﻮﺍ ﻋَﻨْﻬُﻤَﺎ ۗ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺎﻥَ ﺗَﻮَّﺍﺑًﺎ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ እነዚያንም ከእናንተ ውስጥ (ዝሙትን) የሚሠሩዋትን አሰቃዩዋቸው፡፡ ቢጸጸቱና ሥራቸውንም ቢያሳምሩ ከእነርሱ ተገቱ (አታሰቃዩዋቸው)፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡ 〖 ሱረቱል አል_ኒሳዕ 〗 ⓸ አሏህን ከልብ ያመሰገነ የአሏህን ተጨማሪ ፀጋ አያጣም ። ﻭَﺇِﺫْ ﺗَﺄَﺫَّﻥَ ﺭَﺑُّﻜُﻢْ ﻟَﺌِﻦ ﺷَﻜَﺮْﺗُﻢْ ﻷََﺯِﻳﺪَﻧَّﻜُﻢْ ۖ ﻭَﻟَﺌِﻦ ﻛَﻔَﺮْﺗُﻢْ ﺇِﻥَّ ﻋَﺬَﺍﺑِﻲ ﻟَﺸَﺪِﻳﺪٌ ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ (ሱረቱል ኢብራሂም)

ለመመዝገብ ወንዶች በዚህ ዩዘር ኔም ተመዝገቡ @Abushura12 ሴቶች በዚህ ዩዘር ኔም @Riiche1

🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا
🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا إِعْلَامُكُمْ عَنْ إِقَامَةِ دَوْرَةٍ عِلْمِيَّةٍ مَكَّثَفَةٍ لِمُدَّةِ شَهْرٍ كَامِلٍ عَبْرَ الْإِنْتَرْنِت لِقِرَاءَةِ وَتَدَارُسِ الْكُتُبِ الْعِلْمِيَّةِ. فُرْصَةٌ ذَهَبِيَّةٌ لِزِيَادَةِ حَصِيلَتِكُمُ الْعِلْمِيَّةِ وَالدِّينِيَّةِ وَأَنْتُمْ فِي بُيُوتِكُمْ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ! --- 📚 الْكُتُبُ الْمُقَرَّرَةُ وَالأُسْتَاذَانِ الْفَاضِلَانِ: 1️⃣ الأُسْتَاذُ أَبَلُ خُبَيْب 📖 الْكِتَابُ: *الْفِرْقَةُ النَّاجِيَةُ وَالطَّائِفَةُ الْمَنْصُورَةُ* ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ جَمِيل زَيْنُو (رَحِمَهُ اللَّهُ) 2️⃣ الأُسْتَاذُ أَبُو عِمْرَان مُرَاد 📖 الْكِتَابُ: *نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ* ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ سَعِيدُ بْنُ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيُّ (رَحِمَهُ اللَّهُ) --- ⏰ مَوَاعِيدُ وَنِظَامُ الدُّرُوسِ: * 📅 الأَيَّامُ: مِنْ السَّبْتِ إِلَى الْخَمِيسِ (يَوْمِيًّا مَا عَدَا الْجُمُعَةَ) * 🕒 التَّوْقِيتُ: مِنْ السَّاعَةِ 2:00 إِلَى 3:00 لَيْلًا (بِتَوْقِيتِ إِثْيُوبِيَا) * ⏱ مُدَّةُ الدَّوْرَةِ: شَهْرٌ وَاحِدٌ فَقَطْ * 📱 الْمَكَانُ: عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ --- 📌 لِلتَّسْجِيلِ وَلِلْمَزِيدِ مِنَ الْمَعْلُومَاتِ: * 📩 التَّوَاصُلُ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ: @[ @Abushura12 ] *سَاهِمُوا فِي نَشْرِ الْخَيْرِ، فَـ"الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ"* https://t.me/sobabilelmesjide/10751 https://t.me/sobabilelmesjide/10751 ------------➵➵➵➵---------------------------- 🌺 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌺 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ!
በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ፣ ለቀልብዎ ሰኪና የሚሆን የአንድ ወር ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ኮርስ አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት
ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚 የሚቀሩ ኪታቦች እና የሚያቀሩ ኡስታዞች፦ 1️⃣ ኡስታዝ አቡል ሁበይብ 📚 ኪታብ፦አል-ፊርቀቱናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ (ረሂመሁላህ) 2️⃣ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሙራድ 📖 ኪታብ፦ኑሩት-ተውሒድ ወዙሉማቱሽ-ሽርክ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሰዒድ ኢብኑ አሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቀህጣኒ (ረሂመሁላህ) ⌚️ የቂርአቱ ፕሮግራም እና ሰዓት፦ • 🗓 የሚሰጥባቸው ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ (ከጁሙዓ ውጭ በየቀኑ) • 🔜 ሰዓት፦ ማታ ከ2:00 – 3:00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) • ⏱ የቆይታ ጊዜ፦ ለአንድ (1) ወር ብቻ የሚቆይ • 📱 ቦታ፦ በሶባ ቢላል መስጅድ ቴሌግራም ግሩፕ 📌 የምዝገባ ሁኔታ እና ለበለጠ መረጃ፦ • 📩 በቴሌግራም ለማነጋገር፦ @[@Abushura12 ] • ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ! 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751

ዛሬ የተሰጠን ቀን እንጂ፣ የተረጋገጠልን ነገ የለም። እያንዳንዱ ጧት ስንነቃ፣ አላህ ለእያንዳንዳችን አዲስ ሰዓታት ይሰጠናል። እነዚህ ሰዓታት ግን በቀስታ እየተቀነሱ ይሄዳሉ፤ እኛም ሳናስተውል የሕይ
ዛሬ የተሰጠን ቀን እንጂ፣ የተረጋገጠልን ነገ የለም። እያንዳንዱ ጧት ስንነቃ፣ አላህ ለእያንዳንዳችን አዲስ ሰዓታት ይሰጠናል። እነዚህ ሰዓታት ግን በቀስታ እየተቀነሱ ይሄዳሉ፤ እኛም ሳናስተውል የሕይወታችን ክፍል ይሆናሉ። ስለዚህ ዛሬ እንዲህ ብለን እንጠይቅ፦ “ይህን ቀን ነገ ብመለስበት ምን ባደረግሁ ደስ ይለኝ ነበር?” ምናልባት አንድ ሰላት በወቅቱ፣ አንድ ገጽ ቁርአን፣ አንድ እውነተኛ ንስሐ፣ ወይም ለአንድ ሰው ያደረግነው ትንሽ በጎነት ይሆናል። ትንሽ ብለን አንናቀው። የዛሬ ትንሽ መልካም ሥራ ነገ ትልቅ የምንመኘው ትዝታ ሊሆን ይችላል።
ዛሬ የኛ እድላችን ነው።
አላህዬ በቀናችን ውስጥ በረከትን፣ በሥራችን ውስጥ ኢኽላስን፣ በልባችንም የእርሱን ቅርበት ይስጠን       👉https://t.me/+xSZABVkHA5E5NTA0

ሰይድ ቁጥብ ማለት ይሄ ነው ?? 👉 ከ 10 አመት በፊት የተደረገ 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/10695

ያላ ላይክ አድርጓቸው ጠንካሮች ናቸው ምን ችግር አለው👍👍 ማድረግ አሁን አድርጉ ባንባል ለላይክና ለኮመት የጃችን ርዝመት ነበር✅✅✅

https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523 ኡሙ ሀቲም👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513 ኡሙ ፈውዛን 👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13519 ኡሙ ረያን👑 👍👍🌸አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13555 ኡሙ አነስ👑 👍👍🌸አድርጓት ኡሙ ዓፊፋ 👍👍🌸 አድርጓት https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605

ለካስ ሞትም አለ የአቡ-በክር ረሂመሁሏህ ቲላዋ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው። አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት።

እየገባችሁ ላይክ አድርጉ በተሠብ ዉጤቱን አብረን የምናየው ይሆናል

እየገባችሁ ላይክ አድርጉ በተሠብ ዉጤቱን አብረን የምናየው ይሆናል