ar
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
1 376
المشتركون
+1824 ساعات
+3637 أيام
+64630 أيام
أرشيف المشاركات
‏اللهم في يوم الجمعة: ‏اغفـر لنا ذنوبـنا واستر عيوبـنا واشرح ‏صدورنا ويسّر أمورنا واكتب لنا دعـوةً ‏لا تُرد ورزقًــا لا يُعد وبابًا إلى الجـنة لا ‏يُسد واجـعل لنا في هذا اليوم نصيــبًا ‏من الرحمة والطمأنينة وجبر الخواطر

በዉዱ ነብያችን ላይ ሰለዋት አብዙ قال رسول الله صلى الله عليه وسلم: ‏ (أكثروا الصلاة عليَّ يوم الجمعة وليلة الجمع فمن صلى عليَّ صلاة صلى الله عليه عشراً) ‏ اللهم صل وسلم على نبينا محمدﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد اللهم صّلِ وسَلّمْ عَلۓِ نَبِيْنَا محمد

http://t.me/FKR_ESKE_JENET/13637 ኡሙ አቲካ👍👍 አድርጉኚ ውዶችዋ

ليسَ الجَمالُ بأَثوابٍ تُزَيِّنُنا إنَّ الجَمالَ جَمالُ العِلمِ والأَدَبِ لَيسَ اليَتيمُ الَّذي قَد ماتَ والِدُهُ إنَّ اليَتيمَ يَتيمُ العِلمِ እውነተኛ ውበታችን የለበስነው ልብስ ወይም ያጌጥንበት ውጫዊ ነገር ሳይሆን ያዳበርነው እውቀትና መልካም ስነ-ምግባራችን ነው። እንደዚሁም እውነተኛ ወላጅ አልባ (የቲም) ማለት አባቱ የሞተበት ሳይሆን ከእውቀትና ከስነ-ምግባር የራቀ ሰው ነው።       ✍ኡስታዝ ዛኪር

አራት ነገር የተሰጠው ሰው አራት ነገሮችን አያጣም ➀ ዱዓ ያደረገ ምላሹን አያጣም ። ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺭَﺑُّﻜُﻢُ ﺍﺩْﻋُﻮﻧِﻲ ﺃَﺳْﺘَﺠِﺐْ ﻟَﻜُﻢْ ۚ ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺴْﺘَﻜْﺒِﺮُﻭﻥَ ﻋَﻦْ ﻋِﺒَﺎﺩَﺗِﻲ ﺳَﻴَﺪْﺧُﻠُﻮﻥَ ﺟَﻬَﻨَّﻢَ ﺩَﺍﺧِﺮِﻳﻦَ ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ። 〖ሱረቱል ጋፊር 〗 ⓶ ️አሏህን ይቅርታ የጠየቀ ምህረቱን አያጣም ። ﻭَﻣَﻦ ﻳَﻌْﻤَﻞْ ﺳُﻮﺀًﺍ ﺃَﻭْ ﻳَﻈْﻠِﻢْ ﻧَﻔْﺴَﻪُ ﺛُﻢَّ ﻳَﺴْﺘَﻐْﻔِﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﺠِﺪِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻏَﻔُﻮﺭًﺍ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ መጥፎም የሚሠራ ሰው ወይም ነፍሱን የሚበድል ከዚያም (ተጸጽቶ) አላህን ምሕረት የሚለምን አላህን መሓሪ አዛኝ ኾኖ ያገኘዋል፡፡ 〖 ሱረቱል አል_ኒሳዕ 〗 ⓷ በሰራው ኻጢዓት ተፀፅቶ ይቅርታ የጠየቀ ተቀባይነትን አያጣም ። ﻭَﺍﻟﻠَّﺬَﺍﻥِ ﻳَﺄْﺗِﻴَﺎﻧِﻬَﺎ ﻣِﻨﻜُﻢْ ﻓَﺂﺫُﻭﻫُﻤَﺎ ۖ ﻓَﺈِﻥ ﺗَﺎﺑَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺤَﺎ ﻓَﺄَﻋْﺮِﺿُﻮﺍ ﻋَﻨْﻬُﻤَﺎ ۗ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺎﻥَ ﺗَﻮَّﺍﺑًﺎ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ እነዚያንም ከእናንተ ውስጥ (ዝሙትን) የሚሠሩዋትን አሰቃዩዋቸው፡፡ ቢጸጸቱና ሥራቸውንም ቢያሳምሩ ከእነርሱ ተገቱ (አታሰቃዩዋቸው)፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ አዛኝ ነውና፡፡ 〖 ሱረቱል አል_ኒሳዕ 〗 ⓸ አሏህን ከልብ ያመሰገነ የአሏህን ተጨማሪ ፀጋ አያጣም ። ﻭَﺇِﺫْ ﺗَﺄَﺫَّﻥَ ﺭَﺑُّﻜُﻢْ ﻟَﺌِﻦ ﺷَﻜَﺮْﺗُﻢْ ﻷََﺯِﻳﺪَﻧَّﻜُﻢْ ۖ ﻭَﻟَﺌِﻦ ﻛَﻔَﺮْﺗُﻢْ ﺇِﻥَّ ﻋَﺬَﺍﺑِﻲ ﻟَﺸَﺪِﻳﺪٌ ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም (እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ (አስታውሱ)፡፡ (ሱረቱል ኢብራሂም)

ለመመዝገብ ወንዶች በዚህ ዩዘር ኔም ተመዝገቡ @Abushura12 ሴቶች በዚህ ዩዘር ኔም @Riiche1

🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا
🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺 📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ! بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا إِعْلَامُكُمْ عَنْ إِقَامَةِ دَوْرَةٍ عِلْمِيَّةٍ مَكَّثَفَةٍ لِمُدَّةِ شَهْرٍ كَامِلٍ عَبْرَ الْإِنْتَرْنِت لِقِرَاءَةِ وَتَدَارُسِ الْكُتُبِ الْعِلْمِيَّةِ. فُرْصَةٌ ذَهَبِيَّةٌ لِزِيَادَةِ حَصِيلَتِكُمُ الْعِلْمِيَّةِ وَالدِّينِيَّةِ وَأَنْتُمْ فِي بُيُوتِكُمْ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ! --- 📚 الْكُتُبُ الْمُقَرَّرَةُ وَالأُسْتَاذَانِ الْفَاضِلَانِ: 1️⃣ الأُسْتَاذُ أَبَلُ خُبَيْب 📖 الْكِتَابُ: *الْفِرْقَةُ النَّاجِيَةُ وَالطَّائِفَةُ الْمَنْصُورَةُ* ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ جَمِيل زَيْنُو (رَحِمَهُ اللَّهُ) 2️⃣ الأُسْتَاذُ أَبُو عِمْرَان مُرَاد 📖 الْكِتَابُ: *نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ* ✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ سَعِيدُ بْنُ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيُّ (رَحِمَهُ اللَّهُ) --- ⏰ مَوَاعِيدُ وَنِظَامُ الدُّرُوسِ: * 📅 الأَيَّامُ: مِنْ السَّبْتِ إِلَى الْخَمِيسِ (يَوْمِيًّا مَا عَدَا الْجُمُعَةَ) * 🕒 التَّوْقِيتُ: مِنْ السَّاعَةِ 2:00 إِلَى 3:00 لَيْلًا (بِتَوْقِيتِ إِثْيُوبِيَا) * ⏱ مُدَّةُ الدَّوْرَةِ: شَهْرٌ وَاحِدٌ فَقَطْ * 📱 الْمَكَانُ: عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ --- 📌 لِلتَّسْجِيلِ وَلِلْمَزِيدِ مِنَ الْمَعْلُومَاتِ: * 📩 التَّوَاصُلُ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ: @[ @Abushura12 ] *سَاهِمُوا فِي نَشْرِ الْخَيْرِ، فَـ"الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ"* https://t.me/sobabilelmesjide/10751 https://t.me/sobabilelmesjide/10751 ------------➵➵➵➵---------------------------- 🌺 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌺 📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ!
በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ፣ ለቀልብዎ ሰኪና የሚሆን የአንድ ወር ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ኮርስ አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበት
ቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚 የሚቀሩ ኪታቦች እና የሚያቀሩ ኡስታዞች፦ 1️⃣ ኡስታዝ አቡል ሁበይብ 📚 ኪታብ፦አል-ፊርቀቱናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ (ረሂመሁላህ) 2️⃣ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሙራድ 📖 ኪታብ፦ኑሩት-ተውሒድ ወዙሉማቱሽ-ሽርክ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሰዒድ ኢብኑ አሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቀህጣኒ (ረሂመሁላህ) ⌚️ የቂርአቱ ፕሮግራም እና ሰዓት፦ • 🗓 የሚሰጥባቸው ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ (ከጁሙዓ ውጭ በየቀኑ) • 🔜 ሰዓት፦ ማታ ከ2:00 – 3:00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) • ⏱ የቆይታ ጊዜ፦ ለአንድ (1) ወር ብቻ የሚቆይ • 📱 ቦታ፦ በሶባ ቢላል መስጅድ ቴሌግራም ግሩፕ 📌 የምዝገባ ሁኔታ እና ለበለጠ መረጃ፦ • 📩 በቴሌግራም ለማነጋገር፦ @[@Abushura12 ] • ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ! 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751