🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
1 370
مشترکین
+1824 ساعت
+3637 روز
+64630 روز
آرشیو پست ها
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
በዚህ ሊንክ ግቡና ላይክ አድርጉኝ ባረከሏሁ ፊኩም
አራት ነገር የተሰጠው ሰው አራት ነገሮችን አያጣም
➀ ዱዓ ያደረገ ምላሹን አያጣም ።
ﻭَﻗَﺎﻝَ ﺭَﺑُّﻜُﻢُ ﺍﺩْﻋُﻮﻧِﻲ ﺃَﺳْﺘَﺠِﺐْ ﻟَﻜُﻢْ ۚ ﺇِﻥَّ ﺍﻟَّﺬِﻳﻦَ ﻳَﺴْﺘَﻜْﺒِﺮُﻭﻥَ ﻋَﻦْ ﻋِﺒَﺎﺩَﺗِﻲ ﺳَﻴَﺪْﺧُﻠُﻮﻥَ
ﺟَﻬَﻨَّﻢَ ﺩَﺍﺧِﺮِﻳﻦَ
ጌታችሁም አለ «ለምኑኝ፤ እቀበላችኋለሁና፡፡ እነዚያ እኔን ከመግገዛት የሚኮሩት
ተዋራጆች ኾነው ገሀነምን በእርግጥ ይገባሉ።
〖ሱረቱል ጋፊር 〗
⓶ ️አሏህን ይቅርታ የጠየቀ ምህረቱን አያጣም ።
ﻭَﻣَﻦ ﻳَﻌْﻤَﻞْ ﺳُﻮﺀًﺍ ﺃَﻭْ ﻳَﻈْﻠِﻢْ ﻧَﻔْﺴَﻪُ ﺛُﻢَّ ﻳَﺴْﺘَﻐْﻔِﺮِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻳَﺠِﺪِ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻏَﻔُﻮﺭًﺍ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ
መጥፎም የሚሠራ ሰው ወይም ነፍሱን የሚበድል ከዚያም (ተጸጽቶ) አላህን
ምሕረት የሚለምን አላህን መሓሪ አዛኝ ኾኖ ያገኘዋል፡፡
〖 ሱረቱል አል_ኒሳዕ 〗
⓷ በሰራው ኻጢዓት ተፀፅቶ ይቅርታ የጠየቀ ተቀባይነትን አያጣም ።
ﻭَﺍﻟﻠَّﺬَﺍﻥِ ﻳَﺄْﺗِﻴَﺎﻧِﻬَﺎ ﻣِﻨﻜُﻢْ ﻓَﺂﺫُﻭﻫُﻤَﺎ ۖ ﻓَﺈِﻥ ﺗَﺎﺑَﺎ ﻭَﺃَﺻْﻠَﺤَﺎ ﻓَﺄَﻋْﺮِﺿُﻮﺍ ﻋَﻨْﻬُﻤَﺎ ۗ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻛَﺎﻥَ ﺗَﻮَّﺍﺑًﺎ ﺭَّﺣِﻴﻤًﺎ
እነዚያንም ከእናንተ ውስጥ (ዝሙትን) የሚሠሩዋትን አሰቃዩዋቸው፡፡ ቢጸጸቱና
ሥራቸውንም ቢያሳምሩ ከእነርሱ ተገቱ (አታሰቃዩዋቸው)፡፡ አላህ ጸጸትን ተቀባይ
አዛኝ ነውና፡፡
〖 ሱረቱል አል_ኒሳዕ 〗
⓸ አሏህን ከልብ ያመሰገነ የአሏህን ተጨማሪ ፀጋ አያጣም ።
ﻭَﺇِﺫْ ﺗَﺄَﺫَّﻥَ ﺭَﺑُّﻜُﻢْ ﻟَﺌِﻦ ﺷَﻜَﺮْﺗُﻢْ ﻷََﺯِﻳﺪَﻧَّﻜُﻢْ ۖ ﻭَﻟَﺌِﻦ ﻛَﻔَﺮْﺗُﻢْ ﺇِﻥَّ ﻋَﺬَﺍﺑِﻲ ﻟَﺸَﺪِﻳﺪٌ
ጌታችሁም «ብታመሰግኑ በእርግጥ እጨምርላችኋለሁ ብትክዱም
(እቀጣችኋለሁ) ቅጣቴ በእርግጥ ብርቱ ነውና» በማለት ባስታወቀ ጊዜ
(አስታውሱ)፡፡
(ሱረቱል ኢብራሂም)
ለመመዝገብ
ወንዶች በዚህ ዩዘር ኔም ተመዝገቡ
@Abushura12
ሴቶች በዚህ ዩዘር ኔም
@Riiche1
🌺 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🌺
📢 بُشْرَى سَارَّةٌ لِجَمِيعِ طُلَّابِ الْعِلْمِ!
بِفَضْلِ اللَّهِ تَعَالَى، يَسُرُّنَا إِعْلَامُكُمْ عَنْ إِقَامَةِ دَوْرَةٍ عِلْمِيَّةٍ مَكَّثَفَةٍ لِمُدَّةِ شَهْرٍ كَامِلٍ عَبْرَ الْإِنْتَرْنِت لِقِرَاءَةِ وَتَدَارُسِ الْكُتُبِ الْعِلْمِيَّةِ. فُرْصَةٌ ذَهَبِيَّةٌ لِزِيَادَةِ حَصِيلَتِكُمُ الْعِلْمِيَّةِ وَالدِّينِيَّةِ وَأَنْتُمْ فِي بُيُوتِكُمْ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ!
---
📚 الْكُتُبُ الْمُقَرَّرَةُ وَالأُسْتَاذَانِ الْفَاضِلَانِ:
1️⃣ الأُسْتَاذُ أَبَلُ خُبَيْب
📖 الْكِتَابُ: *الْفِرْقَةُ النَّاجِيَةُ وَالطَّائِفَةُ الْمَنْصُورَةُ*
✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ مُحَمَّدُ بْنُ جَمِيل زَيْنُو (رَحِمَهُ اللَّهُ)
2️⃣ الأُسْتَاذُ أَبُو عِمْرَان مُرَاد
📖 الْكِتَابُ: *نُورُ التَّوْحِيدِ وَظُلُمَاتُ الشِّرْكِ*
✍️ الْمُؤَلِّفُ: الشَّيْخُ سَعِيدُ بْنُ عَلِيِّ بْنِ وَهْفٍ الْقَحْطَانِيُّ (رَحِمَهُ اللَّهُ)
---
⏰ مَوَاعِيدُ وَنِظَامُ الدُّرُوسِ:
* 📅 الأَيَّامُ: مِنْ السَّبْتِ إِلَى الْخَمِيسِ (يَوْمِيًّا مَا عَدَا الْجُمُعَةَ)
* 🕒 التَّوْقِيتُ: مِنْ السَّاعَةِ 2:00 إِلَى 3:00 لَيْلًا (بِتَوْقِيتِ إِثْيُوبِيَا)
* ⏱ مُدَّةُ الدَّوْرَةِ: شَهْرٌ وَاحِدٌ فَقَطْ
* 📱 الْمَكَانُ: عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ
---
📌 لِلتَّسْجِيلِ وَلِلْمَزِيدِ مِنَ الْمَعْلُومَاتِ:
* 📩 التَّوَاصُلُ عَبْرَ التِّلِيجْرَامِ: @[ @Abushura12 ]
*سَاهِمُوا فِي نَشْرِ الْخَيْرِ، فَـ"الدَّالُّ عَلَى الْخَيْرِ كَفَاعِلِهِ"*
https://t.me/sobabilelmesjide/10751
https://t.me/sobabilelmesjide/10751
------------➵➵➵➵----------------------------
🌺 አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ 🌺
📣 አስደሳች ዜና ለዒልም ፈላጊዎች በሙሉ!
በአላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ፈቃድ፣ ለቀልብዎ ሰኪና የሚሆን የአንድ ወር ታላቅ የኦንላይን የኪታብ ኮርስ አዘጋጅተንልዎታል። ባሉበትቦታ ሆነው በቴሌግራም የዲን እውቀትዎን የሚያስፉበት ወርቃማ እድል! 📚 የሚቀሩ ኪታቦች እና የሚያቀሩ ኡስታዞች፦ 1️⃣ ኡስታዝ አቡል ሁበይብ 📚 ኪታብ፦አል-ፊርቀቱናጂያህ ወጧኢፈቱል መንሱራ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ (ረሂመሁላህ) 2️⃣ኡስታዝ አቡ ኢምራን ሙራድ 📖 ኪታብ፦ኑሩት-ተውሒድ ወዙሉማቱሽ-ሽርክ ✍️ ፀሐፊ፦ ሸይኽ ሰዒድ ኢብኑ አሊ ኢብኑ ወህፍ አል-ቀህጣኒ (ረሂመሁላህ) ⌚️ የቂርአቱ ፕሮግራም እና ሰዓት፦ • 🗓 የሚሰጥባቸው ቀናት፦ ከቅዳሜ እስከ ሐሙስ (ከጁሙዓ ውጭ በየቀኑ) • 🔜 ሰዓት፦ ማታ ከ2:00 – 3:00 (በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር) • ⏱ የቆይታ ጊዜ፦ ለአንድ (1) ወር ብቻ የሚቆይ • 📱 ቦታ፦ በሶባ ቢላል መስጅድ ቴሌግራም ግሩፕ 📌 የምዝገባ ሁኔታ እና ለበለጠ መረጃ፦ • 📩 በቴሌግራም ለማነጋገር፦ @[@Abushura12 ] • ይህንን ኸይር ስራ ለሌሎች ወንድምና እህቶች በማጋራት (Share) የኸይሩ ተካፋይ ይሁኑ! 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751 🔤🔤🔤📎https://t.me/sobabilelmesjide/10751
ዛሬ የተሰጠን ቀን እንጂ፣ የተረጋገጠልን ነገ የለም።
እያንዳንዱ ጧት ስንነቃ፣ አላህ ለእያንዳንዳችን አዲስ ሰዓታት ይሰጠናል።
እነዚህ ሰዓታት ግን በቀስታ እየተቀነሱ ይሄዳሉ፤ እኛም ሳናስተውል የሕይወታችን ክፍል ይሆናሉ።
ስለዚህ ዛሬ እንዲህ ብለን እንጠይቅ፦
“ይህን ቀን ነገ ብመለስበት ምን ባደረግሁ ደስ ይለኝ ነበር?”
ምናልባት አንድ ሰላት በወቅቱ፣
አንድ ገጽ ቁርአን፣
አንድ እውነተኛ ንስሐ፣
ወይም ለአንድ ሰው ያደረግነው ትንሽ በጎነት ይሆናል።
ትንሽ ብለን አንናቀው።
የዛሬ ትንሽ መልካም ሥራ ነገ ትልቅ የምንመኘው ትዝታ ሊሆን ይችላል።
ዛሬ የኛ እድላችን ነው።አላህዬ በቀናችን ውስጥ በረከትን፣ በሥራችን ውስጥ ኢኽላስን፣ በልባችንም የእርሱን ቅርበት ይስጠን 👉https://t.me/+xSZABVkHA5E5NTA0
Repost from Ustaz Kedir Ahmed Al—Kemisse (Abu Juweyriya)
ሰይድ ቁጥብ ማለት ይሄ ነው ??
👉 ከ 10 አመት በፊት የተደረገ
🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ(አቡ ሓቲም)
https://t.me/UstazKedirAhmed/10695
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
ያላ ላይክ አድርጓቸው ጠንካሮች ናቸው ምን ችግር አለው👍👍 ማድረግ አሁን አድርጉ ባንባል ለላይክና ለኮመት የጃችን ርዝመት ነበር✅✅✅
Repost from الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13523
ኡሙ ሀቲም👑
👍👍🌸አድርጓት
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13513
ኡሙ ፈውዛን 👑
👍👍🌸አድርጓት
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13519
ኡሙ ረያን👑
👍👍🌸አድርጓት
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13555
ኡሙ አነስ👑
👍👍🌸አድርጓት
ኡሙ ዓፊፋ
👍👍🌸 አድርጓት
https://t.me/FKR_ESKE_JENET/13605
ለካስ ሞትም አለ
የአቡ-በክር ረሂመሁሏህ ቲላዋ በልጅነቱ ያጣነው ወንድማችን ነው። አሰራጩለት ባረከሏሁ ፊኩም አድምጡለት።
