en
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Open in Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
228
Subscribers
-124 hours
+197 days
+1430 days
Posts Archive
በዘመናችን የዲን ግንዛቤ አለኝ ብሎ የሚያስብ ማንኛውም አካል የመጀመሪያ ስራው የአላህን ብቸኛ ተመላኪነት ማረጋገጥ፣ የሙስሊሞችን ተውሒድ ማስተካከልና ሰዎች ከአምካቸው ጋር ያላቸውን ግንኙነት ማስተካከል ሊሆን ይገባል። ሺርክ በመላ ሀገሪቱ በየአይነቱ እየተፈፀመ ጧት ማታ ስለ ፖለቲካ መፈትፈት ንቃት ሳይሆን ቂልነት ነው። እውነት ነው ፖለቲካ በሸሪዓ እይታ ልክ ሲሆን ጥቅም ሊኖረው ይችላል። ነገር ግን እዚህ ጋ ሙስሊሙ በሽርክ ቫይረስ እየረገፈ ባለበት ተጨባጭ መናቢኖችን የፖለቲካ መደስኮሪያ ማድረክ ሚዛን መሳት ነው። ለዚህም ነው ሸይኹል አልባኒይ ረሒመሁላሁ «በዚህ ዘመን ፖለቲካን መተው ከፖለቲካ ነው» ማለታቸው። قال الشيخ الألباني رحمه الله تعالى: «من السياسة ترك السياسة في هذا الزمان» [ سلسلة الهدى والنور، الشريط رقم ٢١٠] = የቴሌግራም ቻናል t.me/Abu_lmran_Alaseriy t.me/Abu_lmran_Alaseriy

ግልፅነት እየመሰለን የምናወራቸው ወሪዎች ናቸው ይበልጥ የሚያስገምቱን። ግልፅነታችን ልክ ይኑረው 👍

🌸ቁርአን ጓደኛው ለአፍታ እንኳን እንዲያዝን የማይፈቅድ ውብ ጓደኛ ነው❕ ቁርአን በውብ እና አጽናኝ ቃላቶቹ ማጽናናት እና ማስደሰት እንጂ ጓደኛውን በትካዜ እና ጭንቀት ላይ መተው አያውቅበትም፤ቁርአን ቅኑን መንገድ ማስመር፣የደስታ ምንጮችን ማብራራት እና ከጥፋት መንገዶች ማስጠንቀቅ እንጂ በተወሳሰበ መንገድ ላይ ጓደኛውን መጣል አያውቅበትም። عَجَبًا لِشَأْنِ القُرْآن❕

🌺የማለዳ ስንቅ ተጋበዙ🫀

أيّتها الفتيات، احرصن على حفظ القرآن قبل أن تُصبحنَ أمهات، لتكنّ لأبنائكنّ قدوةً في كل خير. فالأمُّ الصالحةُ تُخرِجُ جيلًا صالحًا.

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🧠🧠 ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። ➡️ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉️

ከምንም በላይ ለስላሳ መስሎ የሚያታልለን ስልክ በእውነታው እንዲህ ነው ወጥሮ የያዘንና የወረረን። እውነታው ቢመርም ሚዛኑንን እንለማመደው (በልኩ እንያዘው!)
ከምንም በላይ ለስላሳ መስሎ የሚያታልለን ስልክ በእውነታው እንዲህ ነው ወጥሮ የያዘንና የወረረን። እውነታው ቢመርም ሚዛኑንን እንለማመደው (በልኩ እንያዘው!)

ተውሒድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ነው። ተውሒድ ማለት አላህን በብቸኝነት፣ ያለ ምንም ተጋሪ ማምለክ ነው። ተውሒድን ከነምታስፈርዳቸው ነገሮች ይዘው የሞቱ ሰዎች ጀነት መኖሪያቸው ናት። አላህ ሙስሊሞች ሆናችሁ ቢሆን እንጂ እንዳትሞቱ ብሎናል። አላህ ሙስሊሞች ሆነው ከሚሞቱት ያድርገን።

فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا سجنت بها وأنت لها محب... فكي
فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا سجنت بها وأنت لها محب... فكيف تحب ما فيه سجنتا ምንም አየደለችም የዱንያዋ ህይወት ዘመን አስደስታህ ታዝናለህ ሌላ ወቅት ድካዋ'ኮ የሧ ስታስተነትናት ወይ እንዳንተ ጥላ ወይ እንደ ህልምህ ናት ታሥረሃል በውስጧ የሷ ወዳጅ ሆነህ የታሰርክበትን እንዴት ትወዳለህ?! ከታኢየቱል ኢልቢሪ የተወሰደ ግርድፍ ትርጉም ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ حفظه الله

“ከማለፊያህ ለማረፊያህ” ዛሬ መስከረም 17/2019 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

4_6025899632377205891.mp35.46 MB

ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት የቴሌ ግራም አድራሻ https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN የዋትሳፕ አድራሻ https://chat.whatsapp.co
ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት የቴሌ ግራም አድራሻ https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN የዋትሳፕ አድራሻ https://chat.whatsapp.com/D7v1Qv5BY9h2blaZqo4yFi?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4

🎙የዳዕዋ ፕሮግራም! 🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3

ذكار_الصباح ((اللَّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ أَمْسَيْنَا ، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُورُ)).

ዚክር ማድረግ የሚያበዛ ሰው "የቂያማ ቀን እየሳቀ ነው ወደ ጀነት የሚገባው።
"ኢብኑል ቀይም"

አጥፊው ማነው? አልሚው ማነው እደው እኔስ ተደነጋገረኝኝ እኔስ ግራ ገባኝ ደግርግር ድብርብር አረገኝ እኔው እየሰራው እኔው መካሪነኝ አጥፊውም አልሚውም መካሪ ሆነብኝ ጥፋቱም ደጅ ወጣ ተከራበትንኮ ራሴን ሳልመክር ሰው እየመከርኩኝኝ ወንጀልኮ ቆየ ልብን የሚያጠቁረው ምክሩ ሲበረክት ልቤ የደደመው እግዳ ምን ልበል ተደነጋገረኝኝ አጥፊውም አልሚውም ተዘባራርቆብኝኝ ራሴ አጥፊ ሁኜ ልመክር ወጣሁኝ እህህህህ።

Repost from N/a
☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና ➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ 💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ ❤️‍🩹
1k+ subscribers 5k+ subscribers 10k+ subscribers
       🤩 ➡️@selluhi 💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ 💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵

ከጀግኖቹ መንደር ከጀግኖቹ መንደር  ከነ አይበገሬ ከማያ ቆስላቸው የስራፈት ወሬ የዘመኑ እንቁወች ለሀቅ ዘብየቆሙ ከአገኙት ሠውጋራ አብረው የማይዘሙ ከቤት ተደብቀው ሠውን የማያሙ የጠላ ቢጠላ ማንም ቢያወግዛቸው እስከ ዛሬ አሉ ፀንተው ባቋማቸው አይቀያየሩም እንደ አየር ንብረቱ ከዛ እዝህ አይዘሉም እንድሁ በከንቱ አቋማቸው ሁሌም የጥንት የጧቱ አይሸነገሉም በስሜት መዘንበል ፅድት ያሉናቸው አያቁም መዋለል ድንበርም አያልፉ ወርደውም አይቀልጡ ጊዜ እየጠበቁ አይገለበጡ 🌺አሉጂ አንዳንዶች መከረባበት ነው ሁልጊዜ ስራቸው አንደ ሚፀኑበት ወይ አቋም የላቸው የሚሽከረከሩ እነሱ እንዳሻቸው ሲሻቸው  ሲጥሉ ሲሻቸው ሲያነሱ ይሄው ዛሬደሞ ከዝህ ላይ ደረሱ ኡለማን መዘለፍ ከሆነ አዋቂነት ውይይት ሲባሉ ወደ ጎን መጎተት ለራስ ሲሠሩ ዝም ሌሎችን ማጠልሸት ሠው እንዳያወግዘው ደራርቦ መዋሸት ቶብቻለሁ ብሎ እዛው ውስጥ መዋኘት ታዳ ምን እንበል እንድሀለ ቅዠት ሽ ስተት ሲሳሳት ሲነግሩት በደሊል ለተከታዮቹ ሲነግራቸው ሰማን ቶብቻለሁ የሚል፣ ለተከታዮቹ ደግሞ ሲነገሩ ተው የሚሉትን እነሱ ሲሰሩ የምላስ ሰለፍይ የሉ ከተግባሩ ስትናገሯቸው እጥፍ የሚያወሩ ሰውን አያከብሩ አሏህን አይፈሩ የሚናገሩት ቃል አይ ቅስም መስበሩ ይሄ ነወይ ሱና አደብ ካልተማሩ፣ 🌺አሉ ደሞ ሌሎች ከዛ ከዝህ ብቻ ሁኖ ተግባራቸው እንደ ቅቤ መቅለጥ የማይሠለቻቸው እኒህም ይላሉ አዋቂ እኛነን ያሻንን አውርደን ሲያሻን እሰቅላለን እኛን ተከተሉን  እኛን ብቻ ስሙን አጀብ ነው ነገሩ ወደታች መንደር የቁልቁለት መንገድ ዝምብሎ መንደርደር እኔ የሚገርመኝ  ከቤታቸው ሁነው ይላሉ እቱቱ ውይይት ሲጠሩ ምክንያቱ ብዛቱ የመጣም እንደሆን አንድ ምላሰ ብርቱ ወዳው መርበድበድነው ሲይዘው ብረቱ እረ ስንቱን ሠማን ስንቱን ተመለከትን ስንቱ ጉድ አለፈ እኛም እየታዘብን በውቀት ሲያቅታቸው ጀግኖቹን መጋፈጥ በትልቅ ትንሹ አይናቸውን ማፍጠጥ በውሸት አሮቃ ሁልጊዜ መርመጥመጥ ሞትን ይመኛሉ ለዘመኑ እንቁወች እረ ምንነካቸው የታች መንደር ሠወች በሀሳብ መሞገት መረጃን ማጣቀስ እንድህ ካላወቁ ለምን!? ዝም አይሉም አቅማቸውን ሲያውቁ ሙመይአ ቢሉ የሙሽሪክ ጠበቃ ትልቁን ነገር አርገውት እደቃቃ ከነሱ ተከታይ የለም!? የሚነቃ   🌺አጂብነው ነገሩ አጂብ ነው ነገሩ እረ ምን ነካቸው ማስተዋልም የለ አይሰራም አቅላቸው ሸፍፍ ወልጋዳ ነው አካሄዳቸው ታዳ ምን ይባላል የአለማቱ ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ✍️  ማስረጃ ሳይጠቅሱ ሳይዙ መረጃ      መንጨርጨር ብቻነው በሽታውን እንጃ ማስታወቂያ ለጠፍን ስንት ጊዜ ተጠሩ ውሸታቸው በዛ ፈለጉ እሽሩሩ ግልብጥብጥ ያለነው የነሱስ ነገሩ ግሩፕ ላይ ብቻ ነው የነሱ ጀግንነት ግሩፕ ላይ ብቻ ነው የእው ቀታቸው ግነት ውይይት ሲጠሩ ባንደዜ መርበትበት ምን ተንኮል ብሠሩ ምንም ብትዋሉ ሀቅን አንለቅም ድብን እርርበሉ መወት ወት ብቻ ነው የነሱ ጀግንነት የእኔማ ኡስታዞች እንቁ ጀግና ብላቸው አይሆንብኝ ግነት የፃፉ እንደሆነ ብዕራቸው ማማሩ ከልብ የሚገባ  አንደ ሲናገሩ ችሎታና እውቀትን ሁሉን የተቸሩ ደከመን ሠለቸን አይሉ ሲያስተምሩ በሠላም በደስታ ሁልጊዜም ይኑሩ የሱና ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ለአሏህ ብየ ነው እኔምወዳቸው፣ አለ የታመመ ጀግናችን በብርቱ የሱና እህቶቸ በዱአችሁ በርቱ ኡስታዛችን ኢብኑ ምነወር ያደበተ ሩቱ አሏህ መልካም ያርገው በዱአችሁ በርቱ