es
Feedback
هداية القلوب (የልቦች መሪ)

هداية القلوب (የልቦች መሪ)

Ir al canal en Telegram

https://t.me/httpYelbochMeriQuran

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
228
Suscriptores
+1324 horas
+197 días
+1530 días
Archivo de publicaciones
ተውሒድ የነብያት ሁሉ ጥሪ ነው። ተውሒድ ማለት አላህን በብቸኝነት፣ ያለ ምንም ተጋሪ ማምለክ ነው። ተውሒድን ከነምታስፈርዳቸው ነገሮች ይዘው የሞቱ ሰዎች ጀነት መኖሪያቸው ናት። አላህ ሙስሊሞች ሆናችሁ ቢሆን እንጂ እንዳትሞቱ ብሎናል። አላህ ሙስሊሞች ሆነው ከሚሞቱት ያድርገን።

فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا سجنت بها وأنت لها محب... فكي
فليست هذه الدنيا بشيء ... تسوئك حقبة وتسر وقتا وغايتها إذا فكرت فيها ... كفيئك أو كحلمك إذ حلمتا سجنت بها وأنت لها محب... فكيف تحب ما فيه سجنتا ምንም አየደለችም የዱንያዋ ህይወት ዘመን አስደስታህ ታዝናለህ ሌላ ወቅት ድካዋ'ኮ የሧ ስታስተነትናት ወይ እንዳንተ ጥላ ወይ እንደ ህልምህ ናት ታሥረሃል በውስጧ የሷ ወዳጅ ሆነህ የታሰርክበትን እንዴት ትወዳለህ?! ከታኢየቱል ኢልቢሪ የተወሰደ ግርድፍ ትርጉም ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ حفظه الله

“ከማለፊያህ ለማረፊያህ” ዛሬ መስከረም 17/2019 በአዲስ አበባ፣ ኢማሙ አሕመድ መስጂድ የቀረበ = የቴሌግራም ቻናል https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

4_6025899632377205891.mp35.46 MB

ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት የቴሌ ግራም አድራሻ https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN የዋትሳፕ አድራሻ https://chat.whatsapp.co
ወረባቦ ቢስቲማ ፉርቃን መስጅን ምንጣፍ እናጥፍለት የቴሌ ግራም አድራሻ https://t.me/WOREBABO_BISTIMA_MESJIDELFURQAN የዋትሳፕ አድራሻ https://chat.whatsapp.com/D7v1Qv5BY9h2blaZqo4yFi?s=cl&p=a&mlu=4&ilr=4

🎙የዳዕዋ ፕሮግራም! 🔻በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉ! https://t.me/IbnuMunewor?livestream=7b970bcacee9ec3de3

ذكار_الصباح ((اللَّهُمَّ بِكَ أَصْبَحْنَا، وَبِكَ أَمْسَيْنَا ، وَبِكَ نَحْيَا، وَبِكَ نَمُوتُ وَإِلَيْكَ النُّشُورُ)).

ዚክር ማድረግ የሚያበዛ ሰው "የቂያማ ቀን እየሳቀ ነው ወደ ጀነት የሚገባው።
"ኢብኑል ቀይም"

አጥፊው ማነው? አልሚው ማነው እደው እኔስ ተደነጋገረኝኝ እኔስ ግራ ገባኝ ደግርግር ድብርብር አረገኝ እኔው እየሰራው እኔው መካሪነኝ አጥፊውም አልሚውም መካሪ ሆነብኝ ጥፋቱም ደጅ ወጣ ተከራበትንኮ ራሴን ሳልመክር ሰው እየመከርኩኝኝ ወንጀልኮ ቆየ ልብን የሚያጠቁረው ምክሩ ሲበረክት ልቤ የደደመው እግዳ ምን ልበል ተደነጋገረኝኝ አጥፊውም አልሚውም ተዘባራርቆብኝኝ ራሴ አጥፊ ሁኜ ልመክር ወጣሁኝ እህህህህ።

Repost from N/a
☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና ➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ 💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ ❤️‍🩹
1k+ subscribers 5k+ subscribers 10k+ subscribers
       🤩 ➡️@selluhi 💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ 💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵

ከጀግኖቹ መንደር ከጀግኖቹ መንደር  ከነ አይበገሬ ከማያ ቆስላቸው የስራፈት ወሬ የዘመኑ እንቁወች ለሀቅ ዘብየቆሙ ከአገኙት ሠውጋራ አብረው የማይዘሙ ከቤት ተደብቀው ሠውን የማያሙ የጠላ ቢጠላ ማንም ቢያወግዛቸው እስከ ዛሬ አሉ ፀንተው ባቋማቸው አይቀያየሩም እንደ አየር ንብረቱ ከዛ እዝህ አይዘሉም እንድሁ በከንቱ አቋማቸው ሁሌም የጥንት የጧቱ አይሸነገሉም በስሜት መዘንበል ፅድት ያሉናቸው አያቁም መዋለል ድንበርም አያልፉ ወርደውም አይቀልጡ ጊዜ እየጠበቁ አይገለበጡ 🌺አሉጂ አንዳንዶች መከረባበት ነው ሁልጊዜ ስራቸው አንደ ሚፀኑበት ወይ አቋም የላቸው የሚሽከረከሩ እነሱ እንዳሻቸው ሲሻቸው  ሲጥሉ ሲሻቸው ሲያነሱ ይሄው ዛሬደሞ ከዝህ ላይ ደረሱ ኡለማን መዘለፍ ከሆነ አዋቂነት ውይይት ሲባሉ ወደ ጎን መጎተት ለራስ ሲሠሩ ዝም ሌሎችን ማጠልሸት ሠው እንዳያወግዘው ደራርቦ መዋሸት ቶብቻለሁ ብሎ እዛው ውስጥ መዋኘት ታዳ ምን እንበል እንድሀለ ቅዠት ሽ ስተት ሲሳሳት ሲነግሩት በደሊል ለተከታዮቹ ሲነግራቸው ሰማን ቶብቻለሁ የሚል፣ ለተከታዮቹ ደግሞ ሲነገሩ ተው የሚሉትን እነሱ ሲሰሩ የምላስ ሰለፍይ የሉ ከተግባሩ ስትናገሯቸው እጥፍ የሚያወሩ ሰውን አያከብሩ አሏህን አይፈሩ የሚናገሩት ቃል አይ ቅስም መስበሩ ይሄ ነወይ ሱና አደብ ካልተማሩ፣ 🌺አሉ ደሞ ሌሎች ከዛ ከዝህ ብቻ ሁኖ ተግባራቸው እንደ ቅቤ መቅለጥ የማይሠለቻቸው እኒህም ይላሉ አዋቂ እኛነን ያሻንን አውርደን ሲያሻን እሰቅላለን እኛን ተከተሉን  እኛን ብቻ ስሙን አጀብ ነው ነገሩ ወደታች መንደር የቁልቁለት መንገድ ዝምብሎ መንደርደር እኔ የሚገርመኝ  ከቤታቸው ሁነው ይላሉ እቱቱ ውይይት ሲጠሩ ምክንያቱ ብዛቱ የመጣም እንደሆን አንድ ምላሰ ብርቱ ወዳው መርበድበድነው ሲይዘው ብረቱ እረ ስንቱን ሠማን ስንቱን ተመለከትን ስንቱ ጉድ አለፈ እኛም እየታዘብን በውቀት ሲያቅታቸው ጀግኖቹን መጋፈጥ በትልቅ ትንሹ አይናቸውን ማፍጠጥ በውሸት አሮቃ ሁልጊዜ መርመጥመጥ ሞትን ይመኛሉ ለዘመኑ እንቁወች እረ ምንነካቸው የታች መንደር ሠወች በሀሳብ መሞገት መረጃን ማጣቀስ እንድህ ካላወቁ ለምን!? ዝም አይሉም አቅማቸውን ሲያውቁ ሙመይአ ቢሉ የሙሽሪክ ጠበቃ ትልቁን ነገር አርገውት እደቃቃ ከነሱ ተከታይ የለም!? የሚነቃ   🌺አጂብነው ነገሩ አጂብ ነው ነገሩ እረ ምን ነካቸው ማስተዋልም የለ አይሰራም አቅላቸው ሸፍፍ ወልጋዳ ነው አካሄዳቸው ታዳ ምን ይባላል የአለማቱ ጌታ ማስተዋል ይስጣቸው ✍️  ማስረጃ ሳይጠቅሱ ሳይዙ መረጃ      መንጨርጨር ብቻነው በሽታውን እንጃ ማስታወቂያ ለጠፍን ስንት ጊዜ ተጠሩ ውሸታቸው በዛ ፈለጉ እሽሩሩ ግልብጥብጥ ያለነው የነሱስ ነገሩ ግሩፕ ላይ ብቻ ነው የነሱ ጀግንነት ግሩፕ ላይ ብቻ ነው የእው ቀታቸው ግነት ውይይት ሲጠሩ ባንደዜ መርበትበት ምን ተንኮል ብሠሩ ምንም ብትዋሉ ሀቅን አንለቅም ድብን እርርበሉ መወት ወት ብቻ ነው የነሱ ጀግንነት የእኔማ ኡስታዞች እንቁ ጀግና ብላቸው አይሆንብኝ ግነት የፃፉ እንደሆነ ብዕራቸው ማማሩ ከልብ የሚገባ  አንደ ሲናገሩ ችሎታና እውቀትን ሁሉን የተቸሩ ደከመን ሠለቸን አይሉ ሲያስተምሩ በሠላም በደስታ ሁልጊዜም ይኑሩ የሱና ኡስታዞች አላህ ይጠብቃችሁ ለአሏህ ብየ ነው እኔምወዳቸው፣ አለ የታመመ ጀግናችን በብርቱ የሱና እህቶቸ በዱአችሁ በርቱ ኡስታዛችን ኢብኑ ምነወር ያደበተ ሩቱ አሏህ መልካም ያርገው በዱአችሁ በርቱ

ይኸንን የፃፍሽ እህት እጅሽ ይባረክ ዱኒያ አኼራሽን አላህ ያሳምርልሽ እስኪ ሸር አድርጉት ቢገባቸው እዳ እገባን እኮ ምን ይሻለናል

አንዳድ እህቶች ግን  በግሩፕ ወይም በቻናል ላይ  ቁጭ ትሉና የግል ስሜታችሁን ብቻ መከተል ለናንተ ደስ ያላችሁን ስራ መስራት በጥባጭ ጊዜዊ አጨብጫቢ አትሁኑ ከሰራችሁ ቀጥ በሉ አለዛ አድባችሁ ተቀመጡ!! እያጨበጨባችሁ ከወዳ ከወድህ ሰዉ አታወዛግቡ!! መኖር ደጉ ስንቱን አየነዉ ለማንኛዉም  አስመሳይነት ይባቃችሁ  የግል ንብረታችሁ ይመስል እህቶችጋ ሰጣ ገባ ዉስጥ አትግቡ  ኡስታዞች ደግሞ ስነ ስራአት ይዛችሁ እምታስተምሩ ከሆነ አስተምሩ ዝም ያለ ሁሉ ትክክል ነዉ ማለት አይቻልም የተናገረም ሁሉ ጥፋተኛ ነዉ ማለት አይቻልም በተለይ አንድ መርከዝን ወክላችሁ የተቀመጣችሁ ሴቶችም ወንዶችም በዚህ ልክ አትርከሱ ከነ መርከዙ አታስረክሱ እኔ የበላይነት ባይነት የትም አይደርስም ወንዶችም እየተሻኮካችሁ እቶችን አታጫርሱ ሴቶችም ደግሞ እህትሽጋ ስትነጋገሪ የተናገረችዉን ንግግር ይዘሽ ወደ ወንድ መሮጥ አግባብ አይደለም ኻዲሞች ስነ ስራአት ያዙ በሄድንበት ስለዚህ ነገር እሚወራዉ አሁንስ አስመረራችሁን ሲጀመር የግላችሁ ንብረት አይደል እኔ የበላይ ካልሆኩ እሚባለዉ  እንዴት እያስቻላችሁ ነዉ የበላይ ካልሆንኩ ተብሎ እህትሽ ላይ ከወንድጋ  ሰጣ ገባ እምታያይዣት ወንዶች በተለይ ኡስታዞች እንቀራረባለን ብላችሁ እህቶችን እምታራርቁ ከዚህ ድርጊታችሁ ተቆጠቡ።ዛሬ አንችን ምስሎ የህትሽን ስም ስላብጠለጡ ነገ አንችን እማይናገሩበት ምክንያት ይኖር ይመስልሻል..... ለማንኛዉም እህቶች በዚህ ስራ ላይ ያላችሁ ተቆጠቡ አንዳድ  ወንዶች ደግሞ  ስራአት ያዙ  ያዙ ያዙ  ከሴት ጉያ ለመዉጣት ሞክሩሩሩሩ እህ ወንድ ቆፍጠን ሲል ነዉና ቆፍጠን በሉ እንዴት ሴትጋ ነገር ያመላልሳል ወንድ ልጅ የሴት ወሬ ይዛችሁ ከሴትጋ አትመላለሱ ይድረስ ለሚመለከተዉ አካል ይሄን ሲባል ግን ሚዲያ ያሉ ሁሉንም ኡስታዞች አይመለከትም በክብር እሚያስምሩ በጣም ብዙዎች አሉ ግን በአንዳድ ሰዎች ሁሉም እኩል እየተጠራ ነዉ ሚዲያ ላይ ያላችሁ ወንዶሞች ደግሞ እንኛ ምን ቸገረን እያላችሁ አትለፉ ገስፆቸዉ እነዚህን ሰዎች......

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ምርጥ እና ጠቃሚ ቻናልያገኛል ። 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

🎙:-ሁለተኛው 2️⃣ኛው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት 😂😘   ተ     ጀ               መ                   ረ በኡስታዝ አቡ ኢምራን 🕋 ርዕስ :-ጥፍጥና ቆራጩ ሞት ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት https://t.me/sobabilelmesjide?videochat=683efb49fe7589c890

ሙሐደራ 243 ፈታዋ መንሓጅ ነክ ጥያቄ እና መልስ ቦታ = በ መርከዝ ኢብኑ አባስ ከሚሴ በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም ) https://t.me/UstazKedirAhmed

سَرَقَ لِصٌّ بَابَ هَذَا الضَّرِيحِ، فَطَارَدَهُ أَهْلُ الْقَرْيَةِ، فَأَمْسَكُوا بِهِ وَقَالُوا لَهُ: لِمَاذَا سَرَقْتَ بَابَ قَبْرِ الشَّيْخِ؟ فَقَالَ: هُوَ أَعْطَانِي الْبَابَ. قَالُوا: كَيْفَ يُعْطِيكَ بَابَهُ وَهُوَ مَيِّتٌ؟! فَقَالَ: فَكَيْفَ تَأْتُونَهُ لِيُعْطِيَكُمْ الرِّزْقَ وَالْوَلَدَ وَهُوَ مَيِّتٌ، فَهَبُّوا جَمِيعًا. አንድ ሌባ የዚህን የመቃብር ዶሪህ በር ሰረቀ። የመንደሩም ሰዎች እያሳደዱትና ያዙት፦ “የሸይኹን መቃብር በር ለምን ሰረቅክ?” ብለው ጠየቁት። እሱም፦ ኧረ እኔ አልሰረኩም“እርሱ ነው በሩን የሰጠኝ” አለ። እነርሱም፦ እንዴ“እርሱ የሞተ ሰው ሆኖ እንዴት በሩን ይሰጥሃል?” አሉት። እሱም፦ “እንግዲያ እናንተ የሞተ ሰው ሆኖ ሳለ ሲሳይና ልጅ እንዲሰጣችሁ ለምን ትመጡበታላችሁ?” አለ። ከዚያም ሁሉም ተገረሙ/ደነገጡ። ከዚህ የምንማረው — ተውሒድ ነው ይህ ታሪክ የሚያስታውሰን ትልቁን ጉዳይ አምልኮን ለአላህ ብቻ ማድረግ ነው። ሲሳይን፣ ልጅን፣ ፈውስን፣ እርዳታንና ሌሎችንም ነገሮች ከሞተ ሰው ወይም ከመቃብር መጠየቅ ከተውሒድ ጋር የሚጋጭ መሆኑን ነው። ጌታችን አላህም እንድህ ሲል ያዘናል ﴿وَلَا تَدْعُ مِن دُونِ اللَّهِ مَا لَا يَنفَعُكَ وَلَا يَضُرُّكَ﴾ “ከአላህ ሌላ የማይጠቅምህንና የማይጎዳህን አትጣራ።” [ዩኑስ 10፥106] ነቢዩ ﷺ ኢብኑ ዐባስን رضي الله عنهما እንዲህ አሉት፦ «إِذَا سَأَلْتَ فَاسْأَلِ اللَّهَ، وَإِذَا اسْتَعَنْتَ فَاسْتَعِنْ بِاللَّهِ» “ስትጠይቅ አላህን ጠይቅ፤ እርዳታ ስትሻ ከአላህ ብቻ እርዳታን ፈልግ ።” (ቲርሚዚይ 2516) ስለዚህ ተውሒድ ማለት አላህን ብቻ ጌታ እንደሆነ መቀበል ብቻ ሳይሆን፣ የአምልኮ ዓይነቶችንም ሁሉ ለአላህ ብቻ ማድረግ ነው። ዱዓ፣ መለመን፣ ተስፋ፣ ፍርሃት፣ መተማመንና ሌሎችንም የአምልኮ ተግባራት ለአላህ ብቻ መሆን አለባቸው። ሕያው የሆነን ሰው በሚችለው ነገር እርዳታ መጠየቅ ከዚህ የተለየ ነው፤ ለምሳሌ “ውሃ ስጠኝ” ማለትህ ችግር የለውም። ነገር ግን ከሞተ ሰው የማይችለውን ነገር መጠየቅ የተውሒድ ጉዳይ ነው። አላህ ሆይ! በተውሒድ ላይ አጽናን፣ ከሽርክ በግልጽም ሆነ በስውር ጠብቀን፣ በተውሒድ ላይ ሕይወታችንን እንድንጨርስ አድርገን። 🤲🤲አሚን። https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy