ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Open in Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
5 532
Subscribers
No data24 hours
+507 days
+36330 days
Posts Archive
🎉🎉🎊📢 አስደሳች ዜና የተይሲርል ዓላማ ሸርህ ዑመደቱል አህካም እውቀት ፈላጊዎች!
📍አዲስ ደርስ ማስታወቂያ!✉️✉️✉️✉️
√√√√√√√√√
↩️ عنوان፡- ➘➷➴
📖 «تيسير العلام شرح عمدة الاحكام»
↪️ ➯ርዕስ፦➘➷➷
📖 «ተይሲር አል ዓላማህ ሸርህ ዑምደቱ አልአህካም »
↪️ ➳➳የአላህ ፍቃድ ከሆነ የፊታችን ማክሰኞ በዚህ ግሩፕ ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ የሚጀመር ይሆናል።
📚➤ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙➜በወንድማችን ኢብኑል ሀሰን
🗓 ➢ ጁሙዓ ሲቀር ሳምንቱን በሙሉ የሚቀራ ደርስ
🕰 ➢ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰአት ከዐሱር እስከ መግሪብ
📡፦➛➛ ትምህርቱ በዚህ ግሩፕ በቀጥታ ስርጭት (በ Live stream) የሚሰጥ ይሆናል።
▷📢 አደራ! እድሉን ተጠቀሙበት! የመቅራት ፍላጎት ያላቸውን እህቶች ወደ ግሩፑ እንጋብዝ!
▶▶ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
አድራሻ ዳሩ ሰላም የሰለፍያ እህቶች የደርስ መስጫ
👇https://t.me/medresetu_daru_selam
📱 ጆይን ይበሉ ይከታተሉ↷⇣⇣⇣⇣⇣↷
https://t.me/medresetu_daru_selam
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊
📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?
👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
➼መልእክት ለቻናል ባለበቶች
https://t.me/Tazkirah_for_all
ይችን ሊንክ ሼር አድርጓት
እስከዚህ መታችሁ በባዶ እንዳትመለሱ ብያንስ 👍
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ!
ከቁርአንና ከሶሒሕ ሱንና በመመራት፣ በሰለፉ ሶሊሕ አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ ዒልምን መማር ትፈልጋላችሁ? 🌸
የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲሥና የሱንና ትምህርቶችን ከታማኝ መሻይኾችና ኡስታዞች ለመከታተል ዕድል እየፈለጋችሁ ነው?
🌿 ዒልም የልብ ብርሃን ነው፤ ሱንና ደግሞ የመዳን መንገድ ነው።
እንግዲህ ይህንን ዕድል አያምልጣችሁ!
📚 ጠቃሚ የዒልም ቻናሎችን ለመቀላቀል፦
👇As-𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑖𝑦𝑢𝑛 የሚለውን ይጫኑ።
➻አሏህን ፍሩ ብሎ መምከር ቀላል ነው!....
~አሏህን መፍራት ግን ከባድ ነው!...
➼ኢሏህ አንተን ከምፈሩ ባሪያዎችህ አድርገን🤲
Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️
🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️
♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️
🔹️______________________________🔹️
📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️
🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️
♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከእኛ ምን ዓይነት ተግባር ይጠበቅብናል⁉️
🔹️________________________________🔹️
📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
~ምን አለበት በምንፅፈው እና በምናወራው ብንሰራ?......
ተግባራችንንና ንግግራችን መለያየቱ ምነኛ ልብ ያደማል ኢላህ!....
