ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
الذهاب إلى القناة على Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
إظهار المزيدلم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
5 536
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+507 أيام
+36330 أيام
أرشيف المشاركات
🎉🎉🎊📢 አስደሳች ዜና የተይሲርል ዓላማ ሸርህ ዑመደቱል አህካም እውቀት ፈላጊዎች!
📍አዲስ ደርስ ማስታወቂያ!✉️✉️✉️✉️
√√√√√√√√√
↩️ عنوان፡- ➘➷➴
📖 «تيسير العلام شرح عمدة الاحكام»
↪️ ➯ርዕስ፦➘➷➷
📖 «ተይሲር አል ዓላማህ ሸርህ ዑምደቱ አልአህካም »
↪️ ➳➳የአላህ ፍቃድ ከሆነ የፊታችን ማክሰኞ በዚህ ግሩፕ ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ የሚጀመር ይሆናል።
📚➤ትምህርቱ የሚሰጠው
🎙➜በወንድማችን ኢብኑል ሀሰን
🗓 ➢ ጁሙዓ ሲቀር ሳምንቱን በሙሉ የሚቀራ ደርስ
🕰 ➢ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰአት ከዐሱር እስከ መግሪብ
📡፦➛➛ ትምህርቱ በዚህ ግሩፕ በቀጥታ ስርጭት (በ Live stream) የሚሰጥ ይሆናል።
▷📢 አደራ! እድሉን ተጠቀሙበት! የመቅራት ፍላጎት ያላቸውን እህቶች ወደ ግሩፑ እንጋብዝ!
▶▶ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ!
አድራሻ ዳሩ ሰላም የሰለፍያ እህቶች የደርስ መስጫ
👇https://t.me/medresetu_daru_selam
📱 ጆይን ይበሉ ይከታተሉ↷⇣⇣⇣⇣⇣↷
https://t.me/medresetu_daru_selam
🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊
📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ?
👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊
➼መልእክት ለቻናል ባለበቶች
https://t.me/Tazkirah_for_all
ይችን ሊንክ ሼር አድርጓት
እስከዚህ መታችሁ በባዶ እንዳትመለሱ ብያንስ 👍
🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ!
ከቁርአንና ከሶሒሕ ሱንና በመመራት፣ በሰለፉ ሶሊሕ አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ ዒልምን መማር ትፈልጋላችሁ? 🌸
የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲሥና የሱንና ትምህርቶችን ከታማኝ መሻይኾችና ኡስታዞች ለመከታተል ዕድል እየፈለጋችሁ ነው?
🌿 ዒልም የልብ ብርሃን ነው፤ ሱንና ደግሞ የመዳን መንገድ ነው።
እንግዲህ ይህንን ዕድል አያምልጣችሁ!
📚 ጠቃሚ የዒልም ቻናሎችን ለመቀላቀል፦
👇As-𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑖𝑦𝑢𝑛 የሚለውን ይጫኑ።
➻አሏህን ፍሩ ብሎ መምከር ቀላል ነው!....
~አሏህን መፍራት ግን ከባድ ነው!...
➼ኢሏህ አንተን ከምፈሩ ባሪያዎችህ አድርገን🤲
Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️
🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️
♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️
🔹️______________________________🔹️
📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️
🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️
♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከእኛ ምን ዓይነት ተግባር ይጠበቅብናል⁉️
🔹️________________________________🔹️
📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆
~ምን አለበት በምንፅፈው እና በምናወራው ብንሰራ?......
ተግባራችንንና ንግግራችን መለያየቱ ምነኛ ልብ ያደማል ኢላህ!....
Repost from 📡 ኢብኑ ተይሚያህ - Ibn Taymiyyah (የእውቀት ማእከል)
🎁 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ፦
የሸይኽ ሙሀመድ ዐብዲልወሀብ «رحمه الله» እንቁ መፅሀፎችን ደረጃውን በጠበቀ ቅደምተከተል በመማር የተውሒድን ብርሀን የሽርክ ጨለማን መረዳት ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ወደ መርከዛችን ይመዝገቡ።
1ኛ, ቀዋዒዱል አርባዕ
2ኛ, ሰላሰቱል ኡሱል
3ኛ, አል'ዋጂባት (ቀርዓዊ)
4ኛ, ከሽፉ ሹቡሀት
5ኛ, ኪታቡ ተውሒድ
እነዚህን አምስት ብርቅዬ ኪታቦች በሚቀጥሉት አራት ወራት ውስጥ ከተመጣጣኝ ማብራሪያ እና እርማት ጋር ማጠናቀቅ የሚፈልጉ ከሆነ በፍጥነት ወደ መርከዛችን ጎራ ይበሉ።
በ 1250 ሒ የሞቱት ታላቁ ዐሊም ሙሀመድ ዓሊ አሽ'ሸውካኒ ረሒመሁላህ ስለ ሸይኹ መፅሀፍት እንዲህ ብለዋል፦ «የሙሀመድ አ/ወሀብ መፅሀፍቱ ሁሉም ተውሒድን ወደ ማጥራት እና እነዚያ በቀብር የሚያምኑ ሰዎች ከሚሰሩት ሽርክ ወደ ማሸሽ በመምራት (የተዘጋጁ ናቸው።) እነሱ ጠንካራ መፅሀፍት ናቸው። በቁርአን እና ሀዲስ መረጃ የታጨቁም ናቸው።» አል'በድሩ ጧሊዕ 2/ 7
⌚️የት/ት እና እርማት ሰአት፦
👉 ከማታ 03:00 - 04:30
↪️ ትምህርቱ ሴቶችንም ወንዶችንም ያከተተ ነው። ሁለቱን ፆታ በተለያየ ግሩፕ ነው የምናስተምረው።
👇 ለመመዝገብ ይህንን አድራሻ ይጠቀሙ
@ymedresamudir
@ymedresamudir
👆 ፈጥናችሁ በመመዝገብ ተጠቃሚ ሁኑ!
[የመርከዙ ኢብኒ ተይሚያ የቴሌግራም ቻናል]
https://t.me/ibnuteimiyya
https://t.me/ibnuteimiyya
