ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Open in Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Show moreThe country is not specifiedThe category is not specified
5 527
Subscribers
+3124 hours
+97 days
+34230 days
Number of Posts
Data loading in progress...
Reactions
Comments
Telegram Stars
TOP posts by
Data loading in progress...
Publication analysis
Posts | Views dynamics | |||||
አላህ አንድ መሆኑን የምንጠራበት ቃል ምንድነው?
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የኢትዮጵያ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ። | 40 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
ሸይጧን(አዐዙ ቢላሂ ሚነ ሸይጧን ረጂም) ማለትኮ ሴት ልጅ እንዳትሰግድ ብሎ ሀይድን አስመስሎ ኢስቲሀዳን የሚያወጣ
ነው አላሁ ሙስተዐን🙌
🧶አላህ ከእሱና ከተንኮሉ ይጠብቀን 🤲
@LIGHT_OF_SUNNAH | 161 | 0 | 1 | 4 | Sign in to view analytics | |
🫰🏽PoV:- ኒቃቢስት ሆነሽ ታክሲ ስትይዢ
የሚፈሩሽ ነገር🙌 Hhhhh
@LIGHT_OF_SUNNAH | 197 | 1 | 1 | 7 | Sign in to view analytics | |
🌱 የጠዋት ስንቅ
@Abu_sufiyan1 | 203 | 1 | 0 | 6 | Sign in to view analytics | |
~ከአላህ የራቀ ሰው ሰላም አያገኝም፤ አለምን በሙሉ በእጁ ቢያደርግ እንኳ ልቡ ሁልጊዜ ባዶ እንደሆነ ይኖራል። | 209 | 1 | 0 | 1 | Sign in to view analytics | |
أَسْتَغْفِرُ ٱللَّٰهَ وَأَتُوبُ إِلَيْهِ ➻ | 212 | 0 | 0 | 1 | Sign in to view analytics | |
በመላእክት ማመን የምን ክፍል ነው
ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላቹን የሰለፊዮች ቻናሉ ይቀላቀሉ። | 39 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
🌸🌱 ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን – አላህ ይጠብቃቸው – እንዲህ ይላሉ፦
“አንዳንዶች የሴት በቤቷ ውስጥ የምትሰራውን ሥራ ትንሽ ቢያዩትም፣ እሱ ግን ትልቅ ሥራ ነው። በውስጡ ብዙ ዓይነት ሙያዎችና ክህሎቶች ይገናኛሉ።
ይህ ሥራ እንደ አንድ መንግሥት የሚፈልገውን ያህል ዕውቀት፣ አስተሳሰብ፣ ትክክለኛነት፣ አስተዳደር፣ ኢኮኖሚን መረዳት፣ ርህራሄና ስሜት ይፈልጋል።
ሴትየዋ ይህን ትልቅ ሚናዋን በአቂዳ መሠረት መረዳቷ አስፈላጊ ነው። አላህ እንዲህ ብሏል፦
﴿قُلْ إِنَّ صَلَاتِي وَنُسُكِي وَمَحْيَايَ وَمَمَاتِي لِلَّهِ رَبِّ الْعَالَمِينَ﴾
“በል፦ ሶላቴ፣ አምልኮቴ፣ ሕይወቴና ሞቴ ለዓለማት ጌታ ለሆነው ለአላህ ብቻ ነው።”
ስለዚህ ይህ ኢባዳ (የአምልኮት ሥራ) ነው። ሴትየዋ የምትሠራው በግዴታ የሚደረግ ሥራ ወይም ተደጋጋሚ የዕለት ተዕለት ሥራ ብቻ አይደለም። የሕይወትን ዓላማና የሰው ልጅ የተፈጠረበትን ምስጢር ለተረዳች ሴት፣ ይህ ሥራ መንፈስና ትልቅ ዋጋ ያለው ሥራ ነው።”
እና ምን ልላችሁ ነው አብሽሩ
ሀያ ጉዞ ወደ ኪችን🙌
@light_of_sunnah | 281 | 1 | 0 | 9 | Sign in to view analytics | |
🍁ላጤዎች ይቺን ደዓ እንወዳታለን አሚን እያላችሁ አንብቧት...
“አላህ ሆይ! ሳያት የምታስደስተኝን ሳዛትም የምትታዘዝኝን በሌለሁበትም ጊዜ (ክብሬንና ንብረቴን) የምትጠብቅልኝን ሚስት ለግሰኝ።”
(«🍁 ከቀደምት (ሰለፍ) ምሁራን የመጣ ዱዓ)
[በህጀቱል መጃሊስ (183)]»
🍁دعاء العازب من السلف
كان محمد بن حسين رحمه الله يقول :
'' اللهم ارزقني امرأة تسرني إذا نظرت ، وتطيعني إذا أمرت ، وتحفظني إذا غبت''.
[بهجة المجالس(١٨٣)].
"O Allah, bless me with a wife who pleases me when I look at her, obeys me when I command her, and protects me (my honor and wealth) when I am absent." | 288 | 2 | 3 | 9 | Sign in to view analytics | |
سورة يس || سلمان المطيري | 288 | 0 | 1 | 5 | Sign in to view analytics | |
كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ ۖ ثُمَّ إِلَيْنَا تُرْجَعُونَ
“ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፤ ከዚያም ወደእኛ ትመለሳላችሁ።”
መሞታችን እርግጥ ሆኖ ሳለ ከዚያም ወደ እኛ ትመለሳላችሁ እየተባልን እኛ ግን ምን አዘጋጅተናል እእ ለአላህ በተውሂድ እጅና እግር ሰተናል ወይ ስራችን ከሪያዕ የፀዳ ነው ወይ??የምንመለሰውኮ ወደ አለማቱ ጌታ ከዐርሽ በላይ ያለው ሁሉን ነገር አስተናባሪ የሆነው የሰባት ሰማያትና የሰባት ምድር ባለቤት ወደሆነው ሁሉን አድራጊና ቻይ ወደሆነው አላህ ነው እሱ ፊት ለመቆም የሚበቃ ስራ አለን ወይ?? ራሳችንን ልንጠይቅ ይገባል። | 282 | 0 | 1 | 8 | Sign in to view analytics | |
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
💬 የሶሐቦች ታሪክ እና የዕውቀት መዓድ
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨
የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«ለእያንዳንዱ ኡማ ታማኝ አለው፤ የዚህ ኡማ ታማኝ ደግሞ እሱ ነው።»
❓✨️ በዚህ ንግግራቸው ነቢዩ ﷺ የዚህ ኡማ ታማኝ ብለው የመሰከሩላቸው ታላቁ ሶሐቢይ ማን ናቸው⁉️
📌 ትክክለኛውን መልስ በመጫን ውድ ወደ ሆነ የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ።
✨━━━━━━━━━━━━━━━━━━✨ | 1 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
➳አሏህ ሆይ በጤንነታቸው ጥሩ ነገር ከምሰሩት ባሪዮችህ አድርገን🤲 | 322 | 1 | 0 | 8 | Sign in to view analytics | |
በእንደዚህ አይነት ጫማ ላይ ፊጥ ብላችሁ
የምትሄዱሙስሊም ሴቶች ተአደቡ🫵
በተለይ ሙተነቂቦች አላህን ፍሩ ይህ
ጫማ እንደሀቂቃው ከሆነ ሂሉ
ትልቅ ስለሆነ ባላንስሽን
ለመጠበቅ አካሄድሽን
ለመቀየር ትገደጃለሽ ስለዚህ
ከዚህ ጫማ ራቁ በተለይ
ሙተነቂብ የሆነች
ሴት ላይ በጣምምም ያስጠላል🙌
@light_of_sunnah | 341 | 1 | 1 | 12 | Sign in to view analytics | |
♦️| ቀብር ላይ የተደረገ ምክር
● ለቀብራችን እንዘጋጅ
🎙ሙሐመድ ሰልማን
▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
▬▬▬▬▬🍂◊◎◊🍂▬▬▬▬▬
ቀልባችን ለደረቀ
ሁነኛ መድሀኒት ነው💧 | 34 | 1 | 0 | 6 | Sign in to view analytics | |
~ከፍ ማድረግም ሆነ ዝቅ ማድረግ የሚችለው አሏህ ብቻ።
🫵ገባህ/ሽ | 342 | 1 | 0 | 15 | Sign in to view analytics | |
🌓ወንድ ልጅ እንደፈለገ ቦዝኖ ፣ አለሙን ቀጭቶ ፣ አተራምሶ ፣ ጠጥቶ ፣ አጭሶ ሁሉንም አዳርሶ ... ወደ ቀልቡ ሲመለስ በማህበረሰቡ ይከበራል። በሳል ሰው ይደረጋል። ለውጡ ምሳሌ ተደርጎ ለሌሎች ማስተማሪያ ይሆናል።
🌓ሴት ልጅ ቦዝና ፣ አለሟን ቀጭታ ፣ አተራምሳ ሁሉንም አዳርሳ ወደ ቀልቧ ስትመለስ ደግሞ ... በማህበረሰቡ ማላገጫ ትሆናለች።
🔴ጨፍራ እንደፈለገች ሆና ሲበቃት ደህና ነው ሰው ለመምሰል ትጣጣራለች ... የማናውቃት መሰላት እንዴ .. ትባላለች።
🌓ይህ ስሟ እድሜ ልኳን ይከተላታል። አግብታም አደቧን ገዝታም መጠቋቀሚያ ያደርጋታል። ይህንን ሚስኪን ሰው አገኘው ብላ ትጫወትበታለች ይባላል።
🛑ምን ለማለት ፈልጌ ነው ... የሴት ልጅ ትልቁ ገፀበረከቷ ክብሯ ፣ ስክነቷ ፣ ባህሪዋ ፣ አስተዋይነቷ ፣ መሰብሰቧ ፣ ስርዓቷ ፣ አደቧ ነው። ይህንን ፀጋ ሁሌም ጠብቃ መኖር አስፈላጊዋ ነው። የሴት ልጅ ክብር በምንም አይተካም !!
በድጋሜ የተፖሰተ
T.me/abduselam_addalochy11
T.me/abduselam_addalochy11 | 390 | 1 | 0 | 8 | Sign in to view analytics | |
اَلسَلامُ عَلَيْكُم وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 375 | 2 | 0 | 2 | Sign in to view analytics | |
وَعَلَيْكُم السَّلَام وَرَحْمَةُ اَللهِ وَبَرَكاتُهُ
በጠዋት ያሲሩናን ጋበዝኳችሁ
سورة المؤمنون || ياسر الدوسري | 1 | 0 | 0 | 0 | Sign in to view analytics | |
እሱጋ🫵 | 374 | 0 | 0 | 3 | Sign in to view analytics |

