ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة

前往频道在 Telegram

🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።

显示更多
未指定国家未指定类别
5 536
订阅者
无数据24 小时
+507 天
+36330 天
帖子存档
~ሐራም ነገርን በሩቁ መጥላትን የመሰለ ነገር የለም! ~ከተጠጉት ግን ቀስ በቀስ ሳይታሰብ ይዞ ይሄዳል!

ብለን ዱዐ እናድርግ🤲 የሚበጀን እሱ ነው
ብለን ዱዐ እናድርግ🤲 የሚበጀን እሱ ነው

🎉🎉🎊📢 አስደሳች ዜና የተይሲርል ዓላማ ሸርህ ዑመደቱል አህካም እውቀት ፈላጊዎች! 📍አዲስ ደርስ ማስታወቂያ!✉️✉️✉️✉️ √√√√√√√√√ ↩️ عنوان፡- ➘➷➴ 📖 «تيسير العلام ش
🎉🎉🎊📢 አስደሳች ዜና የተይሲርል ዓላማ ሸርህ  ዑመደቱል አህካም እውቀት ፈላጊዎች!  📍አዲስ ደርስ ማስታወቂያ!✉️✉️✉️✉️         √√√√√√√√√ ↩️ عنوان፡- ➘➷➴        📖 «تيسير العلام شرح  عمدة الاحكام» ↪️ ➯ርዕስ፦➘➷➷     📖 «ተይሲር አል ዓላማህ ሸርህ ዑምደቱ አልአህካም » ↪️ ➳➳የአላህ ፍቃድ ከሆነ የፊታችን ማክሰኞ በዚህ ግሩፕ ለጀማሪዎች በሚመች መልኩ የሚጀመር ይሆናል። 📚➤ትምህርቱ የሚሰጠው 🎙➜በወንድማችን ኢብኑል ሀሰን 🗓 ➢ ጁሙዓ ሲቀር ሳምንቱን በሙሉ የሚቀራ ደርስ 🕰 ➢ትምህርቱ የሚሰጥበት ሰአት ከዐሱር እስከ መግሪብ 📡፦➛➛ ትምህርቱ በዚህ ግሩፕ በቀጥታ ስርጭት (በ Live stream) የሚሰጥ ይሆናል። ▷📢 አደራ! እድሉን ተጠቀሙበት! የመቅራት ፍላጎት ያላቸውን እህቶች ወደ ግሩፑ እንጋብዝ! ▶▶ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! አድራሻ ዳሩ ሰላም የሰለፍያ እህቶች የደርስ መስጫ 👇https://t.me/medresetu_daru_selam 📱 ጆይን  ይበሉ ይከታተሉ↷⇣⇣⇣⇣⇣↷ https://t.me/medresetu_daru_selam

አሰላሙ አለይኩም🤚

➻እንደ መካድ የሰውን ልጅ ቀልብ ሚሰብር ነገር የለም! ➼አሏህ አሚኖ ከመካድ ይጠብቀን

🌊✨ ጥያቄ ! ✨🌊 📖❓ በሸሪዓችን «ቢድዓቱል ሐሰና» (ጥሩ ቢድዓ) የሚባል ነገር አለንዴ? 👇 ትክክለኛውን መልስ በመንካት የሚመጣላችሁን የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ! 📲🌊

➼መልእክት ለቻናል ባለበቶች https://t.me/Tazkirah_for_all ይችን ሊንክ ሼር አድርጓት እስከዚህ መታችሁ በባዶ እንዳትመለሱ ብያንስ 👍

➻ ቤታችን በአዲስ መልክ ተቀይሯል! ይመቻል 👌 ወይስ ይደብራል👍 እኔ ተመችቶኛል እናንተስ?

➻ኡኽቲ ያለሽበት ቦታ አንቺን እንደ ማይመጥንሽ  ባወቅሽ ግዜ ማንነትሽን ሳይሆን ቦታውን ቀይሪ! ተግባባን👌

🌿📚 የዒልም ፈላጊዎች ሆይ! ከቁርአንና ከሶሒሕ ሱንና በመመራት፣ በሰለፉ ሶሊሕ አስተምህሮ ላይ የተመሠረተ ዒልምን መማር ትፈልጋላችሁ? 🌸 የዐቂዳ፣ የፊቅህ፣ የሐዲሥና የሱንና ትምህርቶችን ከታማኝ መሻይኾችና ኡስታዞች ለመከታተል ዕድል እየፈለጋችሁ ነው? 🌿 ዒልም የልብ ብርሃን ነው፤ ሱንና ደግሞ የመዳን መንገድ ነው። እንግዲህ ይህንን ዕድል አያምልጣችሁ! 📚 ጠቃሚ የዒልም ቻናሎችን ለመቀላቀል፦ 👇As-𝑠𝑒𝑙𝑒𝑓𝑖𝑦𝑢𝑛 የሚለውን ይጫኑ።

➻አሏህን ፍሩ ብሎ መምከር ቀላል ነው!.... ~አሏህን መፍራት ግን ከባድ ነው!... ➼ኢሏህ አንተን ከምፈሩ ባሪያዎችህ አድርገን🤲

ነውኮ ወላሂ🙌🏻
ነውኮ ወላሂ🙌🏻

~አሏህ ያለው ሰው ምን ይጎድለዋል?... ~ምንም ➻ግን እኛ አሏህ በሚወደው ተግባር ላይ ነን?...

4_5789473528252205580.m4a1.83 MB

~አሏህ ግዴታቸውን ከምወጡ ሰዎች ያድርገን!.. ➼ተጋበዙልን የጠዋት ስንቅ

Repost from N/a
የኔ ልባም እንስት አንዳድ በሮች የተዘጉት እንዳትገቢ አይደለም እንዳትጎጂ እንጂ

Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴ይህን ቀላል 🤏 ጥያቄ ለመለሰ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አላህ {سبحانه وتعالى } ስራችንን ሊያሳምርልን እና ወንጀላላችንን ሊምርልን ዘንድ ከኛ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️______________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆

Repost from N/a
✨️ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ ✨️ 🔴 ይህን ቀላል ጥያቄ ለመልስ ነጻ የሰለፊዮች ቻናል ግብዣ አለው ⚡️ ♻️ አህል {سبحانه وتعالى } ስራችንን ለማሳሰብ እና ስህተታችንን ለማስተካከል ከእኛ ምን ዓይነት ተግባር ይጠበቅብናል⁉️ 🔹️________________________________🔹️ 📎 ምንጭ :- ከላይ ካለው ቪዲዮ 👆

~ምን አለበት በምንፅፈው እና በምናወራው ብንሰራ?...... ተግባራችንንና ንግግራችን መለያየቱ ምነኛ ልብ ያደማል ኢላህ!....

🎁 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ፦ የሸይኽ ሙሀመድ ዐብዲልወሀብ «رحمه الله» እንቁ መፅሀፎችን ደረጃውን በጠበቀ ቅደምተከተል በመማር የተውሒድን ብርሀን የሽርክ ጨለማን መረዳት ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ወ
🎁 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ፦    የሸይኽ ሙሀመድ ዐብዲልወሀብ «رحمه الله» እንቁ መፅሀፎችን ደረጃውን በጠበቀ ቅደምተከተል በመማር የተውሒድን ብርሀን የሽርክ ጨለማን መረዳት ይፈልጋሉ? አሁኑኑ ወደ መርከዛችን ይመዝገቡ። 1ኛ, ቀዋዒዱል አርባዕ 2ኛ, ሰላሰቱል ኡሱል 3ኛ, አል'ዋጂባት (ቀርዓዊ) 4ኛ, ከሽፉ ሹቡሀት 5ኛ, ኪታቡ ተውሒድ እነዚህን አምስት ብርቅዬ ኪታቦች በሚቀጥሉት አራት ወራት ውስጥ ከተመጣጣኝ ማብራሪያ እና እርማት ጋር ማጠናቀቅ የሚፈልጉ ከሆነ በፍጥነት ወደ መርከዛችን ጎራ ይበሉ። በ 1250 ሒ የሞቱት ታላቁ ዐሊም ሙሀመድ ዓሊ አሽ'ሸውካኒ ረሒመሁላህ ስለ ሸይኹ መፅሀፍት እንዲህ ብለዋል፦ «የሙሀመድ አ/ወሀብ መፅሀፍቱ ሁሉም ተውሒድን ወደ ማጥራት እና እነዚያ በቀብር የሚያምኑ ሰዎች ከሚሰሩት ሽርክ ወደ ማሸሽ በመምራት (የተዘጋጁ ናቸው።) እነሱ ጠንካራ መፅሀፍት ናቸው። በቁርአን እና ሀዲስ መረጃ የታጨቁም ናቸው።» አል'በድሩ ጧሊዕ 2/ 7 ⌚️የት/ት እና እርማት ሰአት፦ 👉 ከማታ 03:00 - 04:30 ↪️ ትምህርቱ ሴቶችንም ወንዶችንም ያከተተ ነው። ሁለቱን ፆታ በተለያየ ግሩፕ ነው የምናስተምረው። 👇 ለመመዝገብ ይህንን አድራሻ ይጠቀሙ @ymedresamudir @ymedresamudir 👆 ፈጥናችሁ በመመዝገብ ተጠቃሚ ሁኑ! [የመርከዙ ኢብኒ ተይሚያ የቴሌግራም ቻናል] https://t.me/ibnuteimiyya https://t.me/ibnuteimiyya