en
Feedback

Don't get caught by a cheater! Telemetrio finds and tags such channels 👉 If you want to see the tag, subscribe

Ibro markets

Ibro markets

Open in Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

Show more
The country is not specifiedThe category is not specified
358
Subscribers
+124 hours
+17 days
+2430 days
Posts Archive
በዚህች ምድር ላይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ Unconditionally የሚወደዱት ሴቶች፣ ሕፃናት እና የቤት እንስሳት ብቻ ናቸው። ወንድ ልጅ ግን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አይወደድም! 🥹​ይሄ የኔ ሐሳብ አይደለም፣ ታዋቂው ጸሐፊ Robert Greene "The Laws of Human Nature" በተሰኘው መጽሐፉ ላይ ያስቀመጠው እውነታ ነው። ​እሱ እንደሚለው፦ An alpha or a regular man, ዋጋውና ክብሩ የሚለካው ለሰዎች በሚሰጠው ጥቅም፣ በሚያመጣው ውጤት፣ በጉልበቱና provide በሚያደርገው ነገር ልክ ብቻ ነው። ወንድ ሆነህ ከተፈጠርክ፣ ዋጋህን የምትገነባው አንተው ራስህ ነህ። ምንም የማታመጣና የማትጠቅም  ከሆንክ፣ ማኅበረሰቡም ሆነ የራስህ ቤተሰብ ፊቱን ያዞርብሃል። ​ bro ዋጋ ያለው ሰው ሁን✌️

በለው 🔥🔥

🏆 የአለም ዋንጫ የጥሎ ማለፍ ጨዋታ ! በፍፁም ቅጣት ምት ፓራጓይ አለፈች 🔥

612 Message Requests! 📥 ​ዝም ብዬ 'ከባድ ሰው ነኝ' ስላችሁ በቀልድ እንዳይመስላችሁ፤ ይሄን ያህል ሰው በየቀኑ inbox ውስጥ ተሰልፎ ሊያገኘኝ የሚፈልገው ያለምክንያት አይደለም። ​
612 Message Requests! 📥 ​ዝም ብዬ 'ከባድ ሰው ነኝ' ስላችሁ በቀልድ እንዳይመስላችሁ፤ ይሄን ያህል ሰው በየቀኑ inbox ውስጥ ተሰልፎ ሊያገኘኝ የሚፈልገው ያለምክንያት አይደለም። ​በገሃዱ ዓለም ስራህ፣ ውጤትህና ተደራሽነትህ ከፍ ሲል ሰዉ ሁሉ ካንተ ጋር መሆን ይፈልጋል። ቀላል ሰው እንዳልመስላችሁ... 49Kg ነኝ 😁

😞
😞

የኑሮ ውድነቱ በዚሁ ከቀጠለ ቀስ በቀሰ የ National ID ፎቶችንን መምሰላችን ነው😭😁🤣
የኑሮ ውድነቱ በዚሁ ከቀጠለ ቀስ በቀሰ የ National ID ፎቶችንን መምሰላችን ነው😭😁🤣

fact
fact

4_5767000446883339719.mp32.30 KB

😞
😞

Repost from Bυɾԋαɳ-Ops
• Raycast Meetup Addis Ababa The first-ever Raycast Meetup in Addis Ababa is coming. I’m hosting the Raycast Meetup in Addis
• Raycast Meetup Addis Ababa The first-ever Raycast Meetup in Addis Ababa is coming. I’m hosting the Raycast Meetup in Addis Ababa — an evening focused on developer tools, productivity, workflows, AI, and connecting with other builders. What to expect: • Raycast demos and workflows • Community talks • Networking with developers and creators • Sharing ideas and discovering new ways to build 📅 July 25, 2026 📍 Addis Ababa This meetup is open for developers, designers, students, and anyone interested in better tools and workflows. Come connect with the community, learn something new, and build together. Seats are limited!! RSVP now (https://luma.com/o1mjch9j)

Sijemer yihe ye Brazil team World cup lay mechawet yelebetm 🤢

The 12th Grade National Exam starts tomorrow We sincerely wish you all the best of luck on your exam❤️

Repost from Big Habesha Tech
Vercel and supabase Vercelና Supabase አንድ ሰው የራሱን ድረ-ገፅ፣ መተግበሪያ ወይም የቴሌግራም ቦት ሰርቶ በነፃ Host ማድረግ የሚችልባቸው ፕላትፎርሞች ናቸው። Vercel ማለ
Vercel and supabase Vercelና Supabase አንድ ሰው የራሱን ድረ-ገፅ፣ መተግበሪያ ወይም የቴሌግራም ቦት ሰርቶ በነፃ Host ማድረግ የሚችልባቸው ፕላትፎርሞች ናቸው። Vercel ማለት የሰራችሁትን Website በኢንተርኔት ላይ እንዲታይ Host የምታደርጉበት Platform ነው። ለምሳሌ ኮምፒውተራችሁ ላይ የሚያምር ድረ-ገጽ ብትሰሩ ያንን ድረ-ገጽ ጓደኞቻችሁ በራሳቸው ስልክ ከፍተው እንዲያዩት ከፈለጋችሁ Vercel ላይ deploy ማድረግ አለባችሁ። Vercel ለድረ-ገጻችሁ ነፃ Domian name ይሰጣችሁና Host ማድረግ ትችላላችሁ። ዋና ጥቅሞቹ (Key Features): ⚫ፈጣን ነው። ድረ-ገጽ በፍጥነት እንዲከፈት ወይም load እንዲያደርግ ያደርጋል። ⚫ለጀማሪዎች ቀላል ነው። ኮዳችሁን ከGitHub ጋር በማገናኘት ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ድረ-ገፁ ምን እንደሚመስል ቀጥታ ማየት ያስችላል። Supabase ማለት የድረ-ገፃችሁ ወይም የሞባይል አፕሊኬሽናችሁ መረጃ ማከማቻ (Database) እና Backend ነው። ለምሳሌ አንድ ሰው Facebookን የሚመስል አፕሊኬሽን ቢሰራ ተጠቃሚዎች ሲመዘገቡ ስማቸው፣ የይለፍ ቃላቸው፣ የሚለጥፉት ፎቶ ይሄ ሁሉ መረጃ Supabase ውስጥ ማስቀመጥ ይችላል። ዋና ጥቅሞቹ (Key Features): ⚫የተጠቃሚዎች መግቢያ (Authentication): ተጠቃሚዎች በኢሜይል ወይም በጎግል (Google Account) በቀላሉ Login እንዲያደርጉ ማድረግ ያስችላል። ⚫የመረጃ ሰንጠረዥ (Database Tables): መረጃዎችን እንደ Excel ሰንጠረዥ አደራጅቶ ይይዛል። አንድ ሙሉ ድረ-ገጽ ሁለቱን ከGitHub ጋር በማገናኘት መስራትና host ማድረግ ትችላላችሁ። Supabase: የድረ-ገጽህን መረጃዎች (የአባላትን ስም፣ እቃዎች፣ ዋጋዎች) በሙሉ ሲይዝ Vercel ደግሞ ተጠቃሚዎች የሚያዩትን ፊት ለፊት የሚታየውን ገጽ ወይም Frontend በኢንተርኔት ላይ እንዲታይ ያደርጋል። ሶስቱ ሲገናኙ አንድ የተሟላ እና የሚሰራ አፕሊኬሽን ይወጣቸዋል! አጠቃቀማቸው በጣም ቀላልና መካከለኛ የኮምፒውተር እውቀት ያለው ሰው tutorial በማየት ሊገነዘባቸው የሚችሉ ፕላትፎርሞች ናቸው። https://vercel.com/docs/getting-started-with-vercel https://supabase.com/solutions/beginners ስለእነዚህ ፕላትፎርሞች አጠቃቀም የበለጠ ለማዎቅ የYouTube tutorial እንድሰራላችሁ ከፈለጋችሁ በcomment አሳውቁኝ። @bighabesha_softwares

Repost from N/a
Ai nw belugn 😳
Ai nw belugn 😳

ከትናንት ወዲያ የ$2 ይህንን ኮይን የገዛ ሰው ዛሬ ላይ $1,068 ይኖረው ነበር😊 በአማርኛ ለማውራት የ360 ብር ገዝታቹ ቢሆን ዛሬ ላይ 192,360 ብር አካባቢ ይኖራቹ ነበር!
ከትናንት ወዲያ የ$2 ይህንን ኮይን የገዛ ሰው ዛሬ ላይ $1,068 ይኖረው ነበር😊 በአማርኛ ለማውራት የ360 ብር ገዝታቹ ቢሆን ዛሬ ላይ 192,360 ብር አካባቢ ይኖራቹ ነበር!

YouTube  ለአወቀው እና ለተጠቀመበት ሰፊና ነጻ የትምህርት ተቋም ነው✌️

He was born rich😁😁
He was born rich😁😁

55000 birr ወዴ 127 Million birr 2300x 🙄🙄

Repost from Earn Crypto
This guy put $300 into $ANSEM yesterday and it’s now worth $689,000
+1
This guy put $300 into $ANSEM yesterday and it’s now worth $689,000

Repost from Arbegnoch
ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ ድርጅታችን Master English ተጨማሪ ሠራተኞች ስለሚያስፈልጉን ብቁ ነኝ ብለዉ የሚያስቡ ከሆነ Apply ያድርጉ ደሞዝ በስምምነት ክፍት የስራ ዘርፎች👇 1. እንግሊዘኛ መምህራን እና assistant. ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 10ሰዓት የAmerican ወይም የBritish Accent ያላት ወይም ያለዉ በብዛት ስለምንፈልግ አሁኑኑ Apply ያድርጉ የማስተማር ፍቅር ላላቸዉ ቅዶሚያ እንሰጣለን ልምድ ባይኖራቸዉም 2. የቴክዋንዶ አሠልጣኝ ብዛት 3 የስራ ሰዓት flexible 3. የስፓርት መምህራን በብዛት እንፈልጋለን 4. ነርስ ፆታ ሴቶች የስራ ሰዓት ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 10ሰዓት Apply ለማድረግ በዚህ username Telegram ላይ ስለራሳቹ ገለፃ እያደረጋቹ አጠር ያለች ቪድዮ ይላኩ ገለፃ ላይ አድራሻ መጥቀስ አይረሳ የሚያስፈልጉን ሠራተኞች በሙሉ አዲስ አበባ ዉስጥ ነው 👇👇 https://t.me/arbgnoch