Ibro markets
Відкрити в Telegram
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
358
Підписники
+124 години
+17 днів
+2430 днів
Архів дописів
358
በዚህች ምድር ላይ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ Unconditionally የሚወደዱት ሴቶች፣ ሕፃናት እና የቤት እንስሳት ብቻ ናቸው። ወንድ ልጅ ግን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ አይወደድም!
🥹ይሄ የኔ ሐሳብ አይደለም፣ ታዋቂው ጸሐፊ Robert Greene "The Laws of Human Nature" በተሰኘው መጽሐፉ ላይ ያስቀመጠው እውነታ ነው።
እሱ እንደሚለው፦
An alpha or a regular man, ዋጋውና ክብሩ የሚለካው ለሰዎች በሚሰጠው ጥቅም፣ በሚያመጣው ውጤት፣ በጉልበቱና provide በሚያደርገው ነገር ልክ ብቻ ነው። ወንድ ሆነህ ከተፈጠርክ፣ ዋጋህን የምትገነባው አንተው ራስህ ነህ። ምንም የማታመጣና የማትጠቅም ከሆንክ፣ ማኅበረሰቡም ሆነ የራስህ ቤተሰብ ፊቱን ያዞርብሃል።
bro ዋጋ ያለው ሰው ሁን✌️
358
612 Message Requests! 📥
ዝም ብዬ 'ከባድ ሰው ነኝ' ስላችሁ በቀልድ እንዳይመስላችሁ፤ ይሄን ያህል ሰው በየቀኑ inbox ውስጥ ተሰልፎ ሊያገኘኝ የሚፈልገው ያለምክንያት አይደለም።
በገሃዱ ዓለም ስራህ፣ ውጤትህና ተደራሽነትህ ከፍ ሲል ሰዉ ሁሉ ካንተ ጋር መሆን ይፈልጋል።
ቀላል ሰው እንዳልመስላችሁ... 49Kg ነኝ 😁
358
Repost from Bυɾԋαɳ-Ops
• Raycast Meetup Addis Ababa
The first-ever Raycast Meetup in Addis Ababa is coming.
I’m hosting the Raycast Meetup in Addis Ababa — an evening focused on developer tools, productivity, workflows, AI, and connecting with other builders.
What to expect:
• Raycast demos and workflows
• Community talks
• Networking with developers and creators
• Sharing ideas and discovering new ways to build
📅 July 25, 2026
📍 Addis Ababa
This meetup is open for developers, designers, students, and anyone interested in better tools and workflows.
Come connect with the community, learn something new, and build together.
Seats are limited!!
RSVP now (https://luma.com/o1mjch9j)
358
The 12th Grade National Exam starts tomorrow
We sincerely wish you all the best of luck on your exam❤️
358
Repost from Big Habesha Tech
Vercel and supabase
Vercelና Supabase አንድ ሰው የራሱን ድረ-ገፅ፣ መተግበሪያ ወይም የቴሌግራም ቦት ሰርቶ በነፃ Host ማድረግ የሚችልባቸው ፕላትፎርሞች ናቸው።
Vercel ማለት የሰራችሁትን Website በኢንተርኔት ላይ እንዲታይ Host የምታደርጉበት Platform ነው።
ለምሳሌ ኮምፒውተራችሁ ላይ የሚያምር ድረ-ገጽ ብትሰሩ ያንን ድረ-ገጽ ጓደኞቻችሁ በራሳቸው ስልክ ከፍተው እንዲያዩት ከፈለጋችሁ Vercel ላይ deploy ማድረግ አለባችሁ። Vercel ለድረ-ገጻችሁ ነፃ Domian name ይሰጣችሁና Host ማድረግ ትችላላችሁ።
ዋና ጥቅሞቹ (Key Features):
⚫ፈጣን ነው። ድረ-ገጽ በፍጥነት እንዲከፈት ወይም load እንዲያደርግ ያደርጋል።
⚫ለጀማሪዎች ቀላል ነው። ኮዳችሁን ከGitHub ጋር በማገናኘት ብቻ በሰከንዶች ውስጥ ድረ-ገፁ ምን እንደሚመስል ቀጥታ ማየት ያስችላል።
Supabase ማለት የድረ-ገፃችሁ ወይም የሞባይል አፕሊኬሽናችሁ መረጃ ማከማቻ (Database) እና Backend ነው።
ለምሳሌ አንድ ሰው Facebookን የሚመስል አፕሊኬሽን ቢሰራ ተጠቃሚዎች ሲመዘገቡ ስማቸው፣ የይለፍ ቃላቸው፣ የሚለጥፉት ፎቶ ይሄ ሁሉ መረጃ Supabase ውስጥ ማስቀመጥ ይችላል።
ዋና ጥቅሞቹ (Key Features):
⚫የተጠቃሚዎች መግቢያ (Authentication): ተጠቃሚዎች በኢሜይል ወይም በጎግል (Google Account) በቀላሉ Login እንዲያደርጉ ማድረግ ያስችላል።
⚫የመረጃ ሰንጠረዥ (Database Tables): መረጃዎችን እንደ Excel ሰንጠረዥ አደራጅቶ ይይዛል።
አንድ ሙሉ ድረ-ገጽ ሁለቱን ከGitHub ጋር በማገናኘት መስራትና host ማድረግ ትችላላችሁ።
Supabase: የድረ-ገጽህን መረጃዎች (የአባላትን ስም፣ እቃዎች፣ ዋጋዎች) በሙሉ ሲይዝ Vercel ደግሞ ተጠቃሚዎች የሚያዩትን ፊት ለፊት የሚታየውን ገጽ ወይም Frontend በኢንተርኔት ላይ እንዲታይ ያደርጋል።
ሶስቱ ሲገናኙ አንድ የተሟላ እና የሚሰራ አፕሊኬሽን ይወጣቸዋል!
አጠቃቀማቸው በጣም ቀላልና መካከለኛ የኮምፒውተር እውቀት ያለው ሰው tutorial በማየት ሊገነዘባቸው የሚችሉ ፕላትፎርሞች ናቸው።
https://vercel.com/docs/getting-started-with-vercel
https://supabase.com/solutions/beginners
ስለእነዚህ ፕላትፎርሞች አጠቃቀም የበለጠ ለማዎቅ የYouTube tutorial እንድሰራላችሁ ከፈለጋችሁ በcomment አሳውቁኝ።
@bighabesha_softwares
358
ከትናንት ወዲያ የ$2 ይህንን ኮይን የገዛ ሰው ዛሬ ላይ $1,068 ይኖረው ነበር😊
በአማርኛ ለማውራት የ360 ብር ገዝታቹ ቢሆን ዛሬ ላይ 192,360 ብር አካባቢ ይኖራቹ ነበር!
358
Repost from Arbegnoch
ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ
ድርጅታችን Master English ተጨማሪ ሠራተኞች ስለሚያስፈልጉን ብቁ ነኝ ብለዉ የሚያስቡ ከሆነ Apply ያድርጉ
ደሞዝ በስምምነት
ክፍት የስራ ዘርፎች👇
1. እንግሊዘኛ መምህራን እና assistant.
ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 10ሰዓት
የAmerican ወይም የBritish Accent ያላት ወይም ያለዉ በብዛት ስለምንፈልግ አሁኑኑ Apply ያድርጉ
የማስተማር ፍቅር ላላቸዉ ቅዶሚያ እንሰጣለን
ልምድ ባይኖራቸዉም
2. የቴክዋንዶ አሠልጣኝ
ብዛት 3
የስራ ሰዓት flexible
3. የስፓርት መምህራን
በብዛት እንፈልጋለን
4. ነርስ
ፆታ ሴቶች
የስራ ሰዓት
ከጠዋቱ 3ሰዓት እስከ 10ሰዓት
Apply ለማድረግ በዚህ username
Telegram ላይ ስለራሳቹ ገለፃ እያደረጋቹ አጠር ያለች ቪድዮ ይላኩ
ገለፃ ላይ አድራሻ መጥቀስ አይረሳ
የሚያስፈልጉን ሠራተኞች በሙሉ
አዲስ አበባ ዉስጥ ነው
👇👇
https://t.me/arbgnoch
