Purity Matters
前往频道在 Telegram
1 095
订阅者
-124 小时
+257 天
+8730 天
吸引订阅者
六月 '26
六月 '26
+108
在2个频道中
五月 '26
+156
在2个频道中
Get PRO
四月 '26
+176
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+148
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+38
在1个频道中
Get PRO
一月 '26
+47
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+70
在2个频道中
Get PRO
十一月 '25
+137
在1个频道中
Get PRO
十月 '25
+318
在1个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 28 六月 | 0 | |||
| 27 六月 | +3 | |||
| 26 六月 | +4 | |||
| 25 六月 | +3 | |||
| 24 六月 | +5 | |||
| 23 六月 | +6 | |||
| 22 六月 | +13 | |||
| 21 六月 | +3 | |||
| 20 六月 | +5 | |||
| 19 六月 | +7 | |||
| 18 六月 | +2 | |||
| 17 六月 | +5 | |||
| 16 六月 | +1 | |||
| 15 六月 | +2 | |||
| 14 六月 | +1 | |||
| 13 六月 | +1 | |||
| 12 六月 | +1 | |||
| 11 六月 | +4 | |||
| 10 六月 | +3 | |||
| 09 六月 | +1 | |||
| 08 六月 | +9 | |||
| 07 六月 | 0 | |||
| 06 六月 | +2 | |||
| 05 六月 | +4 | |||
| 04 六月 | +8 | |||
| 03 六月 | +1 | |||
| 02 六月 | +10 | |||
| 01 六月 | +4 |
频道帖子
ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት አላችሁ? ቅድመ ሽያጫችንን አጠናክረን ቀጥለናል። ስለሆነም፣ መጽሐፉን ቀድሞ ለማዘዝ የምትፈልጉ ሁሉ ከሥር ባለው አካውንት ብር በማስገባት ስክሪን ሹት መላክ ትችላላችሁ።
ዋጋ፦ 600 ብር
Minase Yirgu Gobena (1000297589548)
| 2 | የሰው ልጅ ተፈጥሮ ከጠላቱ ጋር የሚወዳጅ ፣ የሚያርደውን የሚከተል ነው ። ለኃጢአት ሞኝ የሆነው ሰው ለንስሐ ግን ብልጥ ይሆናል ። ሰዎች የእግዚአብሔርን መኖር የሚጠራጠሩት ፣ የክርስቶስ ተቃዋሚ የሚሆኑት ከልባቸው አይደለም ፣ ክርስትና ንስሐን ወይም መመለስን የሚጠይቅ ሃይማኖት ነውና ከዚያ ለመሸሽ ብለው ነው ። በርግጥም ሰው ከመድኃኒቱ ይጣላል ፣ ከመድኃኒቱ ከተጣላ በምን ይድናል ( እግዚአብሔር አማራጭ የሚሰጥ አምላክ አይደለም ፣ ይህ ካልተስማማህ ያኛው ይቀየርልህ አይልም ። ወደ እግዚአብሔር የምንገባበት በሩ ንስሐ ነው ። ሰው ለመዳን በሽታውን ማመን አለበት ። ቤተ ክርስቲያን በጠባይዋ ቤተ ሕሙማን ናት መድኃኒትዋም ንስሐና ደመ ኢየሱስ ነው ።
ዲይቆን አሸናፊ መኰንን | 236 |
| 3 | እግዚአብሔር የቅድስናውን ገናናነት እንድናደንቅ እና በአምልኮ መንፈስ ኾነን በፊቱ እንድንወድቅ ብቻ አልጠየቀንም፤ የቅድስናውን ባሕርይ እንድናጸባርቅም ጭምር አዝዞናል እንጂ። አለመቀደስ ለምርጫ የቀረበ ጉዳይ አይደለም፤ መቀደስ ግዴታ ነዉ።"
📚የኅሩያን ሕይወት | 264 |
| 4 | ሥልጠናችንን ልንጀምር ስለሆነ በዚህ ሊንክ መግባት ትችላላችሁ | 273 |
| 5 | https://meet.google.com/its-feks-phb | 277 |
| 6 | ዛሬ ማታ ⏰ሦስት ሰዓት ላይ የወሲባዊ ቅድስና ትምህርታችንን እንቀጥላለን 🙏📖። ራሳችሁን አዘጋጁ ✨🕯️ | 312 |
| 7 | ሰላም ቅዱሳን! እንዴት ናችሁ? 🙏 በወሲባዊ ቅድስና ዙሪያ የጻፍኩትን ሁለተኛ መጽሐፍ ለማሳተም የገንዘብ ድጋፍ በደንብ ያስፈልጋል💸። እስከአሁን የተደረጉት ቅድመ ሽያጮች በቂ አይደሉም። ስለሆነም፣ በገንዘብ በመደገፍ ለትውልድ መታነፅ አሻራችሁን ማኖር የምትፈልጉ ሁሉ በዚህ አካውንት 1000297589548 መላክ ትችላላችሁ💳። ለትውልድ መታነጽ ስለምታበረክቱት አስተዋጽኦ ጌታ ይባርካችሁ🙏✨
ይኽን መልእክት ለብዙዎች እንዲደርስ ቻናሉንም ሼር አድርጉት። | 344 |
| 8 | ራስን መቅጣት ተወዳጅ አይደለም 🙅♂️ ። ሰው ለራሱ ኃጢአት ትክክለኛውን ዋጋ መክፈል አይችልም ❌ ። የክርስቶስንም ቤዛነት የምናቃልለው ለራሳችን ስሕተት ዋጋ ለመክፈል 🕊️ ሕሊናን ለማሰቃየት ስንፈልግ ነው 💔 ።
@nolawi | 358 |
| 9 | “ኃጢአት ከቃሉ ያርቀናል አሊያ ቃሉ ከኃጢአት ያርቀናል ።” ከቃሉ ያራቀን ስፖርት ቢሆን ፣ ንግድ ቢሆን ኃጢአት ነው ። | 554 |
| 10 | ኢየሱስ ክርስቶስ ያስታረቀው ኀጢአተኞችንና እግዚአብሔርን እንጂ ኀጢአትንና እግዚአብሔርን አይደለም። ✝️🙏
📚የኅሩያን ሕይወት
✍ምናሴ ይርጉ | 587 |
| 11 | አማኒ እንደ ዮሴፍ ኃጢአትን አልሠራም ብሎ ሊታሰር ይገባል እንጂ ስለ ሠራው ግፍ ሊታሰር አይገባውም ። በተሳሳተ መንገድ ደስታን የሚፈልጉ ሰዎች ይበልጥ እያጡት ይመጣል ። በሬን ጨው እያላሱ ከፊቱ ይሮጣሉ ፣ እየጣመው ሲከተል መጨረሻ ቄራ ይደርሳል ። ሰይጣንም እያታለለ የሚሰርቅ ፣ እያሰባ የሚያርድ ክፉ ነው ። ስንቱ ሰው በምስጋና ፣ ክብር በሚመስል ነገር ፣ በሥልጣን እየሰባ ለእርድ ተዘጋጅቷል ።
https://t.me/Nolawii | 478 |
| 12 | ከመረረን ኃጢአት የመውጣት ዕድል አለን ፣ ከጣፈጠን ኃጢአት ግን የትኛውም ነጻ አውጪ ነጻ አያወጣንም ። የድፍረት ኃጢአት ታላቅ ኃጢአት ነው ። የደፈረ ሰው የማይነካው የኃጢአት ዓይነት የለም ። ኃጢአት ሲለመድ ጽድቅ ይመስላል ይባላል ።
ዲያቆን አሸናፊ መኰንን | 535 |
| 13 | እግዚአብሔር በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ አማካኝነት፣ ከትሥጉቱ እስከ ስቅለቱ የገለጠው ታላቅና ጥልቅ ፍቅር፤ በቅድስና ሕይወት እንድንኖር ግድ የሚለን ዘመን አይሽሬ እውነት ነው።
📚የኅሩያን ሕይወት | 487 |
| 14 | 没有文字... | 516 |
| 15 | ሰላም የተወደዳችሁ እንዴት አላችሁ? ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቈይ የቅድመ ሽያጭ እናደርጋለን። ስለሆነም፣ መጽሐፉን ቀድሞ ለማዘዝ የምትፈልጉ ሁሉ ከሥር ባለው አካውንት ብር በማስገባት ስክሪን ሹት መላክ ትችላላችሁ።
ዋጋ፦ 600
Minase Yirgu Gobena (1000297589548) | 674 |
| 16 | ሰላም ቅዱሳን እንዴት ናችሁ? በወሲባዊ ቅድስና ዙሪያ የጻፍኩትን ሁለተኛ መጽሐፍ ለማሳተም የገንዘብ ድጋፍ ያስፈልጋል። በገንዘብ በመደገፍ ከጐኔ መቈም የምትፈልጉ ሁሉ በዚህ አካውንት 1000297589548 መላክ ትችላላችሁ። ለትውልድ መታነፅ ስለምታበረክቱት አስተዋጽዖ ጌታ ይባርካችሁ🙏 | 533 |
| 17 | 没有文字... | 549 |
| 18 | ሰዎች ኃጢአት የሚሉት እነርሱ የማያደርጉትን ነው ። ሰው ሁሉንም ኃጢአት ሊፈጽም አይችልም ። ሰይጣን በአንዱ ደጋግሞ የሚጥለን ከሆነ በሌላው አይፈትነንም ።
ዲ. አ. መ. | 709 |
| 19 | ✅ሁለተኛ መጽሐፍ በቅርብ ቀን ይጠብቁን። | 722 |
| 20 | የወሲባዊ ቅድስና ጦርነቱ የሚጀምረው በሰውነታችን አደባባይ ወይንም በአይናችን መስኰት ሳይሆን በአእምሮአችን ውስጥ ነው🧠🔥፤ በአሳብ ደረጃ ኀጢአትን መጋደል የጀመረ ሰው፣ ድርጊቱን ከመፈጠሩ በፊት አስቀድሞ በመርታት ድልን የተቀዳጀ ሰው ነው🏆🛡️። | 700 |
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
