ch
Feedback
STEM with Murad 🇪🇹

STEM with Murad 🇪🇹

前往频道在 Telegram

Welcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my works

显示更多

📈 Telegram 频道 STEM with Murad 🇪🇹 的分析概览

频道 STEM with Murad 🇪🇹 (@stemwithmurad) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 127 名订阅者,在 教育 类别中位列第 14 443,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 394

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 127 名订阅者。

根据 11 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -23,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.15%。内容发布后 24 小时内通常能获得 10.49% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 529 次浏览,首日通常累积 1 482 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 15

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
Welcome to STEM with Murad! This is your one-stop destination for all things related to Science, Technology, Engineering, and Mathematics (STEM). I will share updates and insights from the exciting world of STEM. You'll also get a sneak peek into my ...

凭借高频更新(最新数据采集于 12 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 教育 类别中的关键影响点。

14 127
订阅者
-824 小时
-287
-2330
帖子存档
𝗙𝗮𝗰𝗲𝗯𝗼𝗼𝗸, 𝗜𝗻𝘀𝘁𝗮𝗴𝗿𝗮𝗺 𝘀𝘂𝗳𝗳𝗲𝗿 𝗴𝗹𝗼𝗯𝗮𝗹 𝗼𝘂𝘁𝗮𝗴𝗲, 𝘂𝘀𝗲𝗿𝘀 𝗹𝗼𝗴𝗴𝗲𝗱 𝗼𝘂𝘁 Millions of users globally were logged out as Facebook and Instagram experienced a widespread outage. Get the latest updates on the disruption....

የ5 ሚሊዮን ኢትዮጵያውያን ኮደሮች ኢኒሼቲቭ ጅማሮ ትልቅ ራዕይ ያለውና የሚያስደስት ነበር። ነገር ግን፣ ከምዝገባና ከተፈጠሩት የሰርተፍኬት ብዛት ባለፈ «ስንቱ የእውነት እውቀቱን ተማረ? ስንቱስ አዲስ ነገር መፍጠር ቻለ? እና ትክክለኛ ችግሮችን መፍታት ይችላል?» የሚሉት ጥያቄዎች መመለስ አለባቸው። በተጨባጭ የታየው አንዳንዶች በግዴታ፣ ሌሎች ደግሞ ሰርተፍኬት ብቻ ለማግኘት ሲሉ ትምህርቱን በችኮላ Next Next እያሉ ሲያልፉት አስተውለናል፤ አልፎ ተርፎም ለሌላ ሰው ገንዘብ ከፍለው ሰርተፍኬት ያወጡም አሉ። ይህ የሚያሳየው መማር በግዴታ ወይም በወረቀት ብቻ ሲለካ፣ የሰዎች ትኩረት ከዕውቀት ይልቅ ወደ ሰርተፍኬት ማጋደሉን ነው። ለኔ ቀጣዩ የዚህ ፕሮግራም ምዕራፍ ጥራትና ተግባር ላይ ሊያተኩር ይገባል ብዬ አምናለሁ። ስልጠናዎቹ በሀገርኛ ቋንቋዎች ቢሰጡ፣ ከተጨባጭ የሀገራችን ነባራዊ ሁኔታ ጋር የሚሄዱ ፕሮጀክቶች (ለምሳሌ የትምህርት ቤት አቴንዳንስ መቆጣጠሪያ፣ የገበያ ዋጋ መረጃ መተግበሪያ ወዘተ) ቢሰሩበት፣ እንዲሁም ምዘናው በተግባራዊ ፕሮጀክቶች ላይ ቢመሰረት እውነተኛ የቴክኖሎጂ አቅም መገንባት እንችላለን። ስኬት መለካት ያለበት በተማሪዎች የፈጠራ ስራና በተፈቱ የሀገር ችግሮች መሆን አለበት። ዋናው ቁምነገር ሀገራችን በዓለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ የምትሆነው በሚሊዮን በሚቆጠሩ ሰርተፍኬቶች ሳይሆን፣ የህብረተሰቡን ችግር በሚፈቱ እውነተኛ ኢንጂነሮችና ኢኖቬተሮች ነው! https://www.linkedin.com/posts/muradtadesse_from-5-million-enrollments-to-real-digital-share-7471121019668365312-SpWb/?utm_source=share&utm_medium=member_android&rcm=ACoAACaUP2oB3u_jeD6TvqRssom8jDTi6earRyc

ኧረ🙈 BTW, Fable 5 correctly answers how many Rs are in "strawberry." The question every AI model has been getting wrong for 2
ኧረ🙈 BTW, Fable 5 correctly answers how many Rs are in "strawberry." The question every AI model has been getting wrong for 2 years. 8 hours old. Free on Pro and Max plans through June 22. Go try it.

Fable 5 (Mythos Model) dropped, here’s the benchmarks….
Fable 5 (Mythos Model) dropped, here’s the benchmarks….

እህእ! Now that the “free lunch” era of AI is over, where does everyone stand? Since 2023, more than 800,000 people have lost t
እህእ! Now that the “free lunch” era of AI is over, where does everyone stand? Since 2023, more than 800,000 people have lost their jobs in tech. At the same time, many tech stocks are at all-time highs, partly because companies sold the market on the promise that they could get the same, or even more, done with fewer employees. In other words, lower headcount, lower operating costs, higher margins. But the reality is starting to look more complicated. AI demand keeps increasing, AI costs keep increasing, and there is no clear point where a company can say, “We have enough AI now.” The spending curve does not seem to have a natural ceiling. So we may be getting closer to a different kind of headline: companies spending more on AI than they saved by laying people off. And if that happens, it will not just affect the stock prices of the employers that made those cuts. It could also affect the AI companies planning to IPO over the next two years, because the market will eventually ask whether the economics actually work. Technology-wise, I still think we are entering a renaissance in what we can build with AI. The creative and productive potential is massive. But under the current value-driven, or really greed-driven, market logic, I also see dark times ahead. Overdependence on these models could start to feel less like progress and more like a rug pull from the NFT era.

Opus 4.8 is insane😏
Opus 4.8 is insane😏

📢 Call for Papers: PanAfriCon AI 2026 The 5th Pan-African Conference on Artificial Intelligence (PanAfriCon AI 2026) invites
📢 Call for Papers: PanAfriCon AI 2026 The 5th Pan-African Conference on Artificial Intelligence (PanAfriCon AI 2026) invites researchers, academics, innovators, and industry professionals to submit original research papers. 📍 Addis Ababa, Ethiopia 📅 October 15–16, 2026 The conference will feature discussions on Generative AI, Medical AI, NLP, Robotics, AI in FinTech, Cybersecurity, Efficient Dataset Generation, and other emerging AI topics. 🗓️ Abstract Submission Deadline: July 1, 2026 Accepted papers will be published in the Springer CCIS series. For details and submission: https://panafriconai.org

An attacker repeatedly tries different passwords until they get the correct one. What type of attack is this? A. Phishing B. Brute force C. DoS D. Spoofing

photo content

photo content

A penetration tester discovers that a web application does not sanitize user input and can be forced to return user passwords. What testing technique MOST LIKELY revealed this? A. Black-box testing B. White-box testing C. Static code analysis D. Fuzzing

Don't leave API keys in your Frontend boys.
Don't leave API keys in your Frontend boys.

Anthropic: Claude Opus 4.8 has launched. It's going to replace humans. Meanwhile AI:😏 #VibeCoding
Anthropic: Claude Opus 4.8 has launched. It's going to replace humans. Meanwhile AI:😏 #VibeCoding

የነጻ ትምህርት ዕድል ጥሪ ከኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን የኢትዮጵያ ኒውክሊየር ኃይል ኮሚሽን ጠንካራ ሀገራዊ የኒውክሊየር መሰረተ ልማት ለመገንባት የሚያስችሉ ከፍተኛ ባለሙያዎችን ለማፍራት ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ሰልጣኞች በሩሲያ የነጻ ትምህርት ዕድል ማመቻቸቱን አስታውቋል። ኮሚሽኑ ለ2026/27 የትምህርት ዘመን በሩሲያ በሚገኙ ስመጥር የሳይንስና የምህንድስና ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ መማር የሚፈልጉ ብቁ አመልካቾች እንዲመዘገቡ ጥሪ አቅርቧል። የሚሰጡ የትምህርት ዘርፎች በኒውክሊየር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ላይ ያተኮሩ ሲሆን እነዚህን ዘርፎችንም ያካትታል ፡- - Nuclear Power Engineering and Heat Physics (BSc & MSc) - Nuclear Physics and Technology (BSc) - Nuclear Power Plants Design, Operation and Engineering (BSc) - Heat Power Engineering (BSc) - Management in Technological Systems (MA) የመወዳደሪያ መስፈርቶች ? • ለመጀመሪያ ዲግሪ (BSc) ዕድሜያቸው ከ20 ዓመት ያልበለጠ እና የሁለተኛ ደረጃ መልቀቂያ አማካኝ ውጤታቸው 500 እና ከዚያ በላይ የሆነ። • ለሁለተኛ ዲግሪ (MSc/MA) ዕድሜያቸው ከ30 ዓመት ያልበለጠ እና በሳይንስና ምህንድስና ዘርፍ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ። ሴት አመልካቾች ለዘርፉ እንዲበረታቱ ኮሚሽኑ ጥሪ አቅርቧል። መስፈርቱን ምታሟሉ አመልካቾች ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን እና ደጋፊ ሰነዶቻችሁን በPDF በማዘጋጀት በኮሚሽኑ የኢሜል አድራሻ enecinfo@enec.gov.et መላክ የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።

Anthropic just raised $65 billion in a single funding round, valuing the company at $965 billion. In February 2026 Anthropic was valued at $380 billion. In late April 2026 it was being discussed at $900 billion. Today it closed at $965 billion. That is a 50x increase in valuation in just 28 months. The round was led by Altimeter Capital, Dragoneer, Greenoaks, and Sequoia Capital with participation from Blackstone, Brookfield, Temasek, GIC, ICONIQ, Coatue, D1 Capital, Capital Group, and XN. A company that did not exist 4 years ago is now worth more than ExxonMobil, Walmart, and JPMorgan. And it has never made a profit.

Anthropic just dropped Claude Opus 4.8
Anthropic just dropped Claude Opus 4.8

ሊዘጋ 3️⃣5️⃣ ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሩን‼ ጀግኖች! እንዳትደክሙ! እንዳትሰለቹ! ወጥሩ! የማይደረስ የለም! ተስፋ እንዳትቆርጡ! 35 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረን። ይደረሳል። ዶ/ር ኻሊድ ሐሰን (Ph
+2
ሊዘጋ 3️⃣5️⃣ ደቂቃዎች ብቻ ናቸው የቀሩን‼ ጀግኖች! እንዳትደክሙ! እንዳትሰለቹ! ወጥሩ! የማይደረስ የለም! ተስፋ እንዳትቆርጡ! 35 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረን። ይደረሳል። ዶ/ር ኻሊድ ሐሰን (PhD) የቀድሞ የዲላ ዩኒቨርስቲ ጀማዓህ አሚር ነው። ከ15 አመታት በላይ በሪሰርቸርነት ያሳለፈና አሁንም በትልልቅ የጥናትና ምርምር ዘርፎች የተሰማራ ምሁር ነው። በዚህ የአመቱ ምርጥ አካዳሚክ ሪሰርቸር ኮንተንት ፈጣሪ ዘርፍ («Best Academic & Research Content Nominee») ማሸነፍ የሚገባው ወንድማችን ነው። በዚህ ሊንክ ምረጡት፤ አበረታቱት። https://changemakeraward.com/share/id-mo1w3ygqlvkbvlukr4.html?cat=cat_academic_research እስካሁን ሌሎቹን የመረጣችሁም ድጋሜ ይህን ወንድማችንን በቀላሉ ከላይ ባለው ሊንክ መምረጥ ትችላላችሁ። ዘርፋቸው ስለሚለያይ አይጋጭም።

ከላይ ያሉትን ሁሉንም በአስተማማኝ መልኩ አሳክታችኋል። ነገር ግን አንድ ከባድ ሚዛን የሆነ ወንድማችን ይቀረናል። ዶ/ር ከድር ሐሰን (PhD) ይባላል። ከ15 አመታት በላይ በጥናትና ምርምር ያሳለፈ
ከላይ ያሉትን ሁሉንም በአስተማማኝ መልኩ አሳክታችኋል። ነገር ግን አንድ ከባድ ሚዛን የሆነ ወንድማችን ይቀረናል። ዶ/ር ከድር ሐሰን (PhD) ይባላል። ከ15 አመታት በላይ በጥናትና ምርምር ያሳለፈ እሳት የላሰ ሪሰርቸር ነው። ብዙ ፔፐሮችን በትላልቅ ዓለም አቀፍ ጆርናሎች ላይ አሳትሟል። በፊትም የዲላ ዩኒቨርስቲ ጀማዓህ አሚር ነበር። በሊንክድን አዋርድ ላይ «Best Academic & Research Content Nominee» ዘርፍ ላይ እጩ ተደርጎ አሁን ላይ 2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል። ግን 1ኛ ደረጃ ላይ ካለው የሚቀርቀው 949 ድምፅ ነው። ምርጫው ሊጠናቀቅ የቀረው ደግሞ 1 ሰዓት ብቻ ነው። አሁን ብንነሳ እንደርሳለን ወይ ጓዶች⁉️ በተለይ እስካሁን ሌሎቹን የመረጠ ሰው በቀላሉ ይህቺን ሊንክ ብቻ ነክቶ መምረጥ ስለሆነ፤ ተስፋ የማንቆርጥ ጀግኖች ነን የሚል ካለ ይከተለኝና ቀጥታ ወደ ተግባር‼ https://changemakeraward.com/share/id-mo1w3ygqlvkbvlukr4.html?cat=cat_academic_research በዙሪያህ ባሉ ሰዎች ኢሜይል፣ በቤተሰብህ፣ ከአንድ በላይ ኢሜይል ካለህ… የላ በዚህች ሰዓት ውስጥ ዝመት። ከዚህ ሁሉ ቅመም ስብስብ 1000 ጀግና'ማ አላጣም‼

አሁን አንድ ቁም ነገር እንሥራ፤ ያ ጀማዓህ! ይህቺ ወጣት እህታችን በሊንክዲን «የአመቱ ተፅዕኖ ፈጣሪ ወጣቶች» ዘርፍ እየተወዳደረች ሲሆን፤ አሁን ላይ በ728 ድምፅ 3ኛ ደረጃ ላይ ናት። አንደኛ የሆነው ድምፅ 1337 ነው። ሁለተኛ የሆነችው 1323 ናት። ታዲያ እኛ እህታችንን ከ728 አንስተን 2000ን ማራመድ ይሳነናል ወይ? መቼም የዚህ ቤት ሠራዊት ለመሰል ቻሌንጆች ከተሰማራ፤ አንድን ሰው እንዳይደረስበት አድርጎ እንደሚያስወነጭፍ አውቃለሁ። የላ! ያ ጀማዓህ! ሊንኳን ጠቅ አድርጓትና በኢሜይላችሁ ገብታችሁ፤ እህታችን ሐያት ኸይረዲንን Vote አድርጓት። እህቶቻችንን እናበረታታ! ምርጫው ሊጠናቀቅ 5 ሰዓታት ብቻ ይቀሩታል። ዛሬ ከቀኑ 10:00 ይዘጋል። የላ! ፍጥነት! በየቦታውም ሼር እያደረጋችሁ! የርሷ ዝርዝር «Young Changemaker of the year» በሚለው ዘርፍ ስር ነው ያለው። https://changemakeraward.com/share/id-mo0hew792vaynvr6sn.html?cat=cat_young_changemaker ስለ አመራረጡ ግራ ከገባችሁ እዚህ ኮመንት ላይ ያለውን ቪድዮ ሪከርድ ተመልከቱ።

Who are you?
Who are you?