ch
Feedback
Eth-cryptopia

Eth-cryptopia

前往频道在 Telegram

✔️Future millionaire Welcome to Eth-Cryptopia🔥 በዚ ቻናል የተለያዩ Airdrops ከብዙ እውቀት ጋር አብረን የምንሰራበት ቤት ነው። ለማንኛውን ጥያቄ ወይም ውይይት ግሩፓችንን መቀላቀል ትችላላቹ @EthCryptopia_Group Buy ads: https://telega.io/c/EthCryptopia

显示更多
4 810
订阅者
-224 小时
-297 天
-11830 天
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+17
在2个频道中
八月 '26
+139
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+188
在6个频道中
Get PRO
六月 '26
+227
在8个频道中
Get PRO
五月 '26
+199
在5个频道中
Get PRO
四月 '26
+67
在3个频道中
Get PRO
三月 '26
+25
在3个频道中
Get PRO
二月 '26
+32
在0个频道中
Get PRO
一月 '26
+41
在3个频道中
Get PRO
十二月 '25
+41
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+61
在2个频道中
Get PRO
十月 '25
+58
在9个频道中
Get PRO
九月 '25
+94
在4个频道中
Get PRO
八月 '25
+129
在8个频道中
Get PRO
七月 '25
+116
在3个频道中
Get PRO
六月 '25
+84
在5个频道中
Get PRO
五月 '25
+56
在6个频道中
Get PRO
四月 '25
+87
在7个频道中
Get PRO
三月 '25
+132
在11个频道中
Get PRO
二月 '25
+111
在13个频道中
Get PRO
一月 '25
+115
在18个频道中
Get PRO
十二月 '24
+617
在20个频道中
Get PRO
十一月 '24
+354
在26个频道中
Get PRO
十月 '24
+741
在32个频道中
Get PRO
九月 '24
+1 558
在29个频道中
Get PRO
八月 '24
+868
在31个频道中
Get PRO
七月 '24
+1 421
在38个频道中
Get PRO
六月 '24
+2 290
在27个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
19 九月0
18 九月0
17 九月+1
16 九月+1
15 九月0
14 九月+1
13 九月+1
12 九月0
11 九月+1
10 九月+4
09 九月+2
08 九月0
07 九月0
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月+3
02 九月+2
01 九月+1
频道帖子
📌AI ከቁጥጥር ውጪ እየወጣ ነው ብላቹ ታስባላቹ? — ሁለት ወር ባልሞላ ግዜ ውስጥ ሁለት የተለያየ ተቋም የሰሯቸው AI agent ከቁጥጥር ውጪ ለተወሰኑ ግዜያት ሆነው ነበር።ከዛሬ 2 ወር በፊት የ OpenAI agent AI model ካለ ማንም ትእዛዝ የሌላ AI ተቋምን Server hack አድርጎ ነበር በተመሳሳይ ደግሞ ትላንትና የ Google Gemini AI Agent 3 ተቋማትን hack አድርጎ ገብቶ ነበር። በሰአቱ አዲስ የ Gemini Mode ለ ቴስት ተብሎ ነብር ፌክ Company Hack የማድረግ ሙከራ ላይ በነበረ ሰአት ነው ተቋማቱ የ እውነትም ትክክለኛ ጥቃት ያደረሰባቸው ። በሰአቱ ትክክለኛ ዳታ ሊክ እንደተደረገ ሲረዳ ራሱ የ Gemini Agent ጥቃቱን ማቆሙን ነው ያሳወቁት።AI ከ ቁጥጥር ውቺ መውጣት ጀምሮ ነው ወይንስ እራሳቸው ድርጅቶቹ ማድረግ የሚፈልጉትን እያደረጉ? @Ethcryptopia

2
JUST IN: Google Gemini AI agent hacks three companies. • Occurred during security testing when a Gemini model accidentally gained internet access. • Google's AI was meant to attack a fake company, but then figured out how to hack a real one using leaked online credentials. • Gemini stopped itself once it realized the companies were real. @WatcherGuru
250
3
$BTC back top $80K what is the next move Reject from here or breakout 👀 @Ethcryptopia
$BTC back top $80K what is the next move Reject from here or breakout 👀 @Ethcryptopia
319
4
📌የሆነ ነገር ልበላቹ ኢትዮጵያ ውስጥ ሆናቹ ማንኛውም እቃ የምትገዙ በተለይ መለዋወጫ የሚያስፈልገው አይነት ከሆነ ሃገሪቷ ውስጥ ምን ያህል አገኛለው ቢበላሽ የሆነ ነገር ብፈልግ ለዛ ነገር የሚሆን እቃ አገኛለው የሚለው ነገር ታሳቢ መሆን ያለበት ይመስለኛል።ምንም ነገር ሊሆን ይችላል ስልክ ፣ ላፕቶፕ ፣ ቲቪ ፣ መኪና የተለያዩ ማሽኖች ቢሆኑ መለዋወጫ ከሌላቸው የሆነ ግዜ ላይ ቢበላሽ ምን ቢል ቁጭ ነው የምታደርጉት። በቀላሉ ስንገራቹ ስልክ Screen protector Glass እና Cover የሌላቸው ስልኮች አሉ እነዚን ቀላል አክሰሰሪ ማግኘት የምትችሉትን አልክ ገዝታቹ አስቡት ቦርድ ምናምን ቢበላሽ በውድ ገዝታቹ ቁጭ ነው የምታደጉት። @Ethcryptopia
403
5
Keeper Ex Ton Keeper 📌Ton Keeper ከዚ ቀደም ከነበረው ፊቸር ተሻሽሎ ስሙን ወደ Keeper ቀይሮ መቷል።ከዚ በፊት Ton እና TON Ecosystem ላይ የሚገኙ ቶከን ብቻ ነበር+3
Keeper Ex Ton Keeper 📌Ton Keeper ከዚ ቀደም ከነበረው ፊቸር ተሻሽሎ ስሙን ወደ Keeper ቀይሮ መቷል።ከዚ በፊት Ton እና TON Ecosystem ላይ የሚገኙ ቶከን ብቻ ነበር መያዝ የምትችሉት አሁን ግን multichain Wallet ሆኖ የተለያዩ Chain Support አድርጎ ተሻሽሎ መጥቷል ልክ እንደ MetaMask, OKX , Rabby አይነት ዋሌት ማለት ነው ።አዲሱን ዋሌት ለመጠቀም አፕዴት ማድረግ ይጠበቅባቿል። @Ethcryptopia
417
6
📌Today FOMC Take care there will be volatility on the market @Ethcryptopia
📌Today FOMC Take care there will be volatility on the market @Ethcryptopia
399
7
Market is reacting on this $BTC need to hold this level other wise back to $70K and below @EthCryptopia
Market is reacting on this $BTC need to hold this level other wise back to $70K and below @EthCryptopia
494
8
📌Clarity Act Did not get 60 Votes from senates there for bearish market loading and also we wait for tomorrow CPI
411
9
BREAKING: 🇺🇸 Senate fails to advance Crypto Clarity Act. @WatcherGuru
388
10
📌 Bearish Newsfor crypto @EthCryptopia
434
11
JUST IN: 🇺🇸 Republicans reject Democrats' Crypto Clarity Act counter-offer as negotiations remain deadlocked. @WatcherGuru
399
12
You guys remember this project Soul Labs they mention this on their tg group They said testnet participants also will be rewa
You guys remember this project Soul Labs they mention this on their tg group They said testnet participants also will be reward i think they mention mainnet and TGE after 2 month. @EthCryptopia
535
13
⚠️ጥንቃቄ 📌የ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ቴሌብር ጋር ተመሳሳይ በሆነ መንገድ ያለ ምንም ማስያዣ ገንዘብ ላበድራቹ እያለ ነው ከበፊቱ መማር ያልቻለ ይሞክረው ወይንም ደግሞ ወድያው መክፈል የሚችል ሰው ከሆነ ይሞክረው ካልሆነ ቢቀርባቹ ነው የሚሻለው ቲሌብር ምንም አላመጡም ምናምን ብላቹ እንዳትሞኙ በፈለጉት የህግ አግባብ መጠየቅ ይችላሉ።ሌላው ደግሞ ያለ ምንም ካች አደለም እንደዚ በቀላሉ የሚያበድሩት የ ቴሌብር አካሄድ ስለተመቻቸው ነው።ወለዱ ከፍተኛ ነው ቀን በቀን ነው የሚታሰበው ቲሌብር እንኳን በቀላሉ እጥፍ እና 2 እጥፍ አድርጎ ነው የሚቀበላቹ ትንሽ ስትቆዩ ስለዚ ይብራባቹ ባይ ነኝ✌🏽 @EthCryptopia
574
14
📌HOT 📌ለረጅም ግዜ ይሄ ፕሮጀክት አሪፍ እይሄደ የነበረ እና ብዙ ተጠቃሚዎችን ያፈራን ፕሮጀክት ነበር። ከ ብዙ ነገር አንጻር አሪፍ Wallet ነበር ከ ፍጥነት Fee ከመቀነስ Normally hold ለማድረግ ምናምን ጥሩ ዋሌት ፈጥረው ነበር አሁን ላይ ግን ሁለቱ ከዚ በፊት HOT ላይ ሃላፊነት የነበራቸው ሰዎች አሁን ከዛ የወጡ ይመስላል የ X Bio ያለ ምንም ማሳወቅ ከ HOT Project መውጣታቸውን አስቀምጠዋል።ይሄ ለ ፕሮጀክቱ ቀጣይነት መሰናክል የሚሆን ስለሚመስለኝ እስካሁን ድረስ ፈንድ ያስቀመጣቹ ካላቹ ወደ ሌላ ዋሌት አዙሩት የሚሆነው ነገር ስለማይታወቅ! @EthCryptopia
531
15
✍Some one said : "በጣም የሚጮህ መኪና ሁሉ Worth ያደርጋል ማለት አይደለም አንድ አንድ ሰውም እንደዛ ነው"😅 @EthCryptopia
555
16
Ex HotDao👀 I think this project is dead😅+1
Ex HotDao👀 I think this project is dead😅
591
17
So this man is going to launder his money legally 😂
So this man is going to launder his money legally 😂
667
18
ሲጀመር በዐሉ ነገ ነው 🙌🏼 @EthCryptopia
704
19
😁በቃ ይሄ ማህበረሰብ ካልበላ በዐል አይመስለውም ማለት ነው 😅 @EthCryptopia
686
20
🌻🌻.mp3
728