ch
Feedback
ASTU Network ®️

ASTU Network ®️

前往频道在 Telegram

🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁‍🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network

显示更多
4 774
订阅者
+1024 小时
+1237
+26130
帖子存档
#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽
Applied — ⓪ ECE + EPCE
                         |➲| @ASTU_Network

🏟 Today's Matches between the same departments in different batches ⚽ #GC's SE: 🦍🧌🗿
SE ❸ — ❶ WAR(Water+Arch)
#3rd SE: 🫠🫥😑
SE — ❸ WAR(Water+Arch)
                         Exactly the opposite! 🤦🏻‍♂😅 .

#Non_Cafe ወርሃዊው የነን-ካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች ገንዘብ ወደ ተማሪዎቹ አካውንት መግባት ጀምሯል። |➲| @ASTU_Network

Repost from Enat Store🛍🛍
ASTU Shop ✨️ ✨️ ✨️ ❗️❗️Good News We gotch you Restocked ✨️✨️✨️ 🔸️Necklace 🔸️Bead Bracelet 🔸️Flower clawclip 🔸️Anklet Inbo
+8
ASTU Shop ✨️ ✨️ ✨️ ❗️❗️Good News We gotch you Restocked ✨️✨️✨️ 🔸️Necklace 🔸️Bead Bracelet 🔸️Flower clawclip 🔸️Anklet Inbox @Enatstore1 🌸 For more info  join👇👇👇                            @astustore1

#GC 👥 GC CUP 🏆 🏟 FULL-TIME ⚽
SE — ❶ WAR(Water+Arch)
                         |➲| @ASTU_Network

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝 🏟 FULL-TIME ⚽
MECH ➀ — ⓪ CIVIL
                         |➲| @ASTU_Network

#HalfLife 👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝 🏟 FULL-TIME ⚽
SE — ❸ WAR(Water+Arch)
                         |➲| @ASTU_Network

" በዩኒቨርስቲዎች አካባቢ ያሉት ስታዲየሞችን እናንሳ። መጀመሪያ ዩኒቨርሲቲዎቹ እራሳቸው ልክ እንደ ሃይስኩል በየ ዞን መበትን አዝማሚያን/trendን ካለማየት የሚመጣ ችግር ነው። ዩኒቨርሲቲ ምንም ጥ
+1
" በዩኒቨርስቲዎች አካባቢ ያሉት ስታዲየሞችን እናንሳ። መጀመሪያ ዩኒቨርሲቲዎቹ እራሳቸው ልክ እንደ ሃይስኩል በየ ዞን መበትን አዝማሚያን/trendን ካለማየት የሚመጣ ችግር ነው። ዩኒቨርሲቲ ምንም ጥርጥር የለውም የዛሬ 30 እና 40 ዓመት ሟቾች ናቸው። የ30 እና 40 ዓመት ዩኒቨርስቲ የሚሰለፍ ሰው አይገኝም። ዩኒቨርሲቲ 4፣ 5 ዓመት የምትማረውን ትምህርት በ6 ወር በ3 ወር ከቤት መማር ትችላለህ ፤ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ትሬንዱ ነው እሱን የሚያሳየው። ያም ሆኖ ውስን በጣም ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዩኒቨርስቲዎች ያስፈልጋሉ። ለምርምር ለ Basicም ለ Appliedም ሪሰርች ያስፈልጋሉ። በየዞኑ የሚረጭ መሆን ግን የለበትም። በየዞኑ ኮንዶሚኒየም መበተን መሆን የለበትም። አሁን ዩኒቨርሲቲዎች ላይ investigate ቢደረግ 1 ሺህ፣ 2 ሺህ ተማሪ መቀበል የሚችል ባዶ ኮንዶሚኒየም ይገኛል። ደሞ የተሰራበት ርካሽ ስለሆነ አይቀጥልም ፈራሽ ነው። እራሱ ዩኒቨርስቲ የእሳቤ ችግር አለበት። ዩኒቨርስቲ የገነባነው ግን በቂ መዋለህጻናት ያለበት ሀገር ሆኖ ቢሆን ኖሮ ችግር አልነበረውም። በመንግስት የተገነባ 10 መዋለህጻናት አልነበረም ኢትዮጵያ ውስጥ። አንደኛው ዩኒቨርሲቲ ቢተው ኖሮ በኢትዮጵያ ደረጃ ከበቂ በላይ መዋለህጻናት መገንባት ይቻላል ምክንያቱም ቢሊዮኖች ነው የሚወጣባቸው ዩኒቨርሲቲዎች። እኛ ባለፉት 6-7 ዓመታት ከ34 ሺህ በላይ ገንበተናል። ለምን ዋናው ትምህርት የሚያስፈልገው Early Childhood Education ስለሆነ። ታች ነው የሚያስፈልገው። ላዩስ ? basic ነገር ያወቀ ሰው ከAI ሊማር ይችላል። basic ያላወቀ ሰው ብታስገባውም ትርጉም የለውም። ለምንድነው መንግሥት ዩኒቨርሲቲ እንደ ሃይስኩል ከሚበትን መጀመሪያ መዋለህጻናት፣ ከዛ ኢለመንተሪ፣ ከዛ ሃይስኩል ቢያስፋፋና ውስን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዩንቨርስቲዎች ቢኖሩ ምን ያክል ትርፋማ እንደሚኮን ማሰብ ነው። ኢለመንተሪና ሃይስኩል አሁንም ገና ብዙ ይቀረናል። በዛ ላይ ዩኒቨርሲቲዎች እንደ ቅርጫ ነው ማዳረስ ነው። ከዩኒቨርሲቲ ጋር የሚመጣው አደገኛ በሽታ ግን ስታዲየም ነው። ለምሳሌ ሀዋሳ እንመልከት ፤ የሀዋሳ ከተማ ስታዲየም ብሎ የሆነ አጥር አጥራል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ብሎ የሆነ አጥር አጥሯል ሁለቱም ስታዲየሞች በካፍ ስታንዳርድ አያሟሉም። አንድ ከተማ ውስጥ 5 ኪሎሜትር በማይሞላ ርቀት ውስጥ ሁለት ስታዲየሞች አሉ ሁለቱም ለካፍ ስታንዳርድ አያሟሉም ሁለቱን ጨፍልቀን ቢሆን ግን አንድ ደንበኛ ስታዲየም በአለም አቀፍ ስታዳርድ ተቀባይነት ያለው ብንገነባ ሀዋሳን የመሰለ ውብ ከተማ ብዙ የአፍሪካ ክለቦች ሊጫወቱበት ይችል ነበር። ስታዲየሙ አለ፣ ገንዘቡ ፈሷል ነገር ግን ስታንዳርድ አያሟላም። ይሄ የሀዋሳ ችግር አይደለም። ጅማም ፣ በየቦታው ተመሳሳይ ችግር አለ። ዩኒቨርሲቲ የራሱን ይገነባል ከተማው የራሱን ይገነባል ሁለቱም ስታንዳርድ አያሟሉም።  " - ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) ይመልከቱ ፦ youtu.be/O3oCE0qBp8A?si=nJYGmfG6L4oSnvh- ቲክቫህ ኢትዮጵያ ሚያዚያ 6 ቀን 2018 ዓ.ም @tikvahethiopia

A lot of students who left campus to go home and celebrate the holiday with their families are returning to campus today! 🙂 Welcome back, ladies and gentlemen! 🙌😁 .

Do you want stickers for your PC, phone, or anything else❓ We’ve got you covered! 🤗 Order any sticker you want—choose from t
+2
Do you want stickers for your PC, phone, or anything else❓ We’ve got you covered! 🤗 Order any sticker you want—choose from the samples we’ve posted on our channel, or send us your own photos and designs. 🔗: [Click Here] 🛃 Hurry and order now! DM: StickersJOIN US 👇 @Astu_marketplace

Mark Cuban on AI: "The two types of approaches to AI, some people who use it so they don't have to learn anything, and some people who use it so they have the opportunity to learn everything." @aipost 🏴

🇨🇳🤖 Chinese AI solves decade-old math problem proposed by US mathematician A dual-agent framework developed by a Peking Un
🇨🇳🤖 Chinese AI solves decade-old math problem proposed by US mathematician A dual-agent framework developed by a Peking University team has cracked a 2014 conjecture by US mathematician Dan Anderson, the South China Morning Post reports. The Chinese AI framework synthesized decades of math literature, bridged natural language reasoning with formal machine verification, solved the conjecture, and then verified its own work. The formal verification ran to about 19,000 lines and was written in Lean, a language and theorem prover specifically built to verify the correctness of mathematical theorems. The system can outperform humans on complex mathematical tasks, and may signal a future where large parts of mathematical research are automated, researchers note. 📌Subscribe to @SputnikInt

#HalfLife So, as far as I know and have seen, almost all of these third-year half-life jersey designs, for both the football players and fans, as well as the half-life celebration T-shirt, were made with AI 😁, specifically Google’s Gemini Nano Banana image generator. 🤖 DAMN! 😅 .

*Me then: Rushing to send holiday wishes via text, even buying a special SMS package just for this... 🏃‍♂‍➡️💬 *Me now: Nothing! 😐 *My 🧠: What if you send it? Nothing! 🤷‍♂️ What if you don’t send it? Again, nothing! 🤷‍♂️ Only a few people reply anyway, right? They don’t even remember you the rest of the year, but then they send a holiday wish once a year. Wth is with that? 🫤 Nonsense! 😑 So, just leave it! 🫳 *Me: Okay! 🤝😁 .

#ተነስቷል! 🔥❤️‍🔥 እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! “ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታ
#ተነስቷል! 🔥❤️‍🔥 እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” 📖 — ሉቃስ 24፥5
📖 1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።
|| @ASTU_Network

#ATTENTION‼️ #ማስጠንቀቂያ‼️ በዚህ ሰዓት የብዙ ሰዎች የቴሌግራም አካውንት hack እየተደረገ ይገኛል። ይህን የሚያደርጉ አካላት እየተጠቀሙባቸው ከሚገኙት መንገዶች መካከል "ነፃ ቴሌግራም ፕ
#ATTENTION‼️ #ማስጠንቀቂያ‼️ በዚህ ሰዓት የብዙ ሰዎች የቴሌግራም አካውንት hack እየተደረገ ይገኛል። ይህን የሚያደርጉ አካላት እየተጠቀሙባቸው ከሚገኙት መንገዶች መካከል "ነፃ ቴሌግራም ፕሪሚየም ያግኙ" ፣ "ፎቶዎን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ" የሚሉ መልዕክቶችን ከሊንክ ጋር መላክ ይገኙበታል። አንዴ ሊንኩን ከነካችሁ እና የተወሰነ step ከሄዳችሁ በኋላ አካውንታችሁ ከእናንተ ቁጥጥር ውጪ ይሆናል። ለእናንተ contact'ኦችም ሊንኩ በራሱ ጊዜ ይላካል። የመጭበርበር አድማሱ እየሰፋ ይሄዳል። 👉 #FYI: ቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ አይገኝም! Noway!! እንደዚህ አይነት ሊንክ ከተላከላችሁ ፣ ያ የላከላችሁ አካውንት hack ተደርጎ ስለሚችል chat delete አድርጉ (for both)። የአካውንታችሁን ደህንነት ጠብቁ። #Share! |➲| @ASTU_Network

#ሰበር‼️ #OpenAI #ChatGPT የOpenAI (ChatGPT) CEO Sam Altman ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ። ሙከራው የተደረገ በፈንጅ 💣 ነው ተብሏል። OpenAI CEO Sam Altman’
#ሰበር‼️ #OpenAI #ChatGPT የOpenAI (ChatGPT) CEO Sam Altman ላይ የግድያ ሙከራ ተደረገ። ሙከራው የተደረገ በፈንጅ 💣 ነው ተብሏል። OpenAI CEO Sam Altman’s home targeted in Molotov cocktail attack Police said the suspect targeted Altman’s San Francisco residence before dawn and fled the scene on foot. A 20-year-old man has been arrested by San Francisco Police Department (SFPD) after a Molotov cocktail was thrown at the home of OpenAI CEO Sam Altman early on Friday morning. ➥ መረጃውን ያገኘነው ከአልጀዚራ ሲሆን ፣ ሙሉ መረጃውን በዚህ ሊንክ እየገባችሁ ማንበብ ትችላላችሁ 👇
🔗 https://aje.news/x4zc21
|➲| @ASTU_Network

#Academic_Calendar #Revised! 1. Second Semester Class End [የሁለተኛ ሴሚስቴር ትምህርት ማብቂያ] *Previously ➠ May 15/2026 G.C. (Friday) ➥
+1
#Academic_Calendar     #Revised! 1. Second Semester Class End [የሁለተኛ ሴሚስቴር ትምህርት ማብቂያ] *Previously ➠ May 15/2026 G.C. (Friday) ➥ ግንቦት 7/2018 ዓ.ም (አርብ) ➦ Updated 👇
➠ May 8/2026 G.C. (Friday) ➥ ሚያዝያ 30/2018 ዓ.ም (አርብ)
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _ 2. Second Semester Final Exam [የሁለተኛ ሴሚስቴር ማጠቃለያ ፈተና] *Previously ➠ May 18-29/2026 G.C. (Monday - Next Friday) ➥ ግንቦት 10 - 21/2018 ዓ.ም (ሰኞ - ቀጣይ አርብ) ➦ Updated 👇
➠ May 11-22/2026 G.C. (Monday - Next Friday) ➥ ግንቦት 3 - 14/2018 ዓ.ም (ሰኞ - ቀጣይ አርብ)
_  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _  _ 3. Non-graduating students leave from the campus [ተመራቂ ያልሆኑ ተማሪዎች ከግቢ የሚወጡበት ቀን] *Previously ➠ Jun.1/2026 G.C. (Monday) ➥ ግንቦት 24/2018 ዓ.ም (ሰኞ) ➦ Updated 👇
➠ May 27/2026 G.C. (Wednesday) ➥ ግንቦት 19/2018 ዓ.ም (ረቡዕ)
©️ ASTU Registrar |➲| @ASTU_Network

I posted this “for fun” on April Fool's Day, and it turned out to be real..💔😑 .