ASTU Network ®️
Відкрити в Telegram
🛜 ASTU Network ®️ ➲ Join us || @ASTU_Network || || @ASTU_Network_Group || 📚 Library: @ASTU_Network_Library 👁🗨 We are here to keep you updated! ➲ Admin 📩 👤 @NS_Nazu Ⓝ Ŋazarene Ŝon [🥷] |➲| @ASTU_Network
Показати більше4 778
Підписники
+1024 години
+1237 днів
+26130 день
Архів дописів
4 777
🔥 ሰላም TINDER ACCOUNTS የነበራችሁ መልካም ዜና
BUYING OLD TINDER ACCOUNTS
🎯Accounts registered on 2024 and before
🎯Accounts registered ALL MONTHS 2025
✅ 2010 - 2024 የተከፈተ = 2700 Etb
✅ 2025 first 4 month የተከፈተ 1800 Etb
No 2026 registered accounts
HIGH PRICE OFFERED
2026 የተከፈተ ACCOUNT አንገዛም
DM for SELL
DM 📥 @THE_DEEP_SIDE
JOIN NOTICE CHANNAL https://t.me/heyohub
4 777
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+3
Laptop for sale! 💻
HP i5 Laptop
Storage: 500GB
Ram: 4
Battery- Direct
💰 Price: DM
DM: HP💻
@Astu_marketplace
4 777
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+1
Laptop for sale! 💻
💻 Brand: Dell latitude 5400
⚙ RAM: 16 GB
🖥 PROCESSOR: core i7
⚡️ Gen: 8th generation
💾 SSD: 256 GB
⚙ OS: Window 11
🔓 Security: Has Finger print scanner
⌨️ Keyboard: With key board light
Screen rotation: 180°
➲ Condition: slightly used
💰 Price: DM
DM: Dell💻
4 777
#HalfLife
👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆
🏟 FULL-TIME ⚽
|➲| @ASTU_NetworkApplied⓶— ⓪ECE + EPCE
4 777
#HalfLife
👥 PARAGON HALF-LIFE 🏆
🏟 FULL-TIME ⚽
|➲| @ASTU_NetworkApplied⓶— ⓪ECE + EPCE
4 777
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
🏟 Today's Matches between the same departments in different batches ⚽
#GC's SE: 🦍🧌🗿
SE ❸ — ❶ WAR(Water+Arch)
#3rd SE: 🫠🫥😑
Exactly the opposite! 🤦🏻♂😅 .SE❶— ❸WAR(Water+Arch)
4 777
#Non_Cafe
ወርሃዊው የነን-ካፌ ተጠቃሚ ተማሪዎች ገንዘብ ወደ ተማሪዎቹ አካውንት መግባት ጀምሯል።
|➲| @ASTU_Network
4 777
Repost from Enat Store🛍🛍
+8
ASTU Shop ✨️ ✨️ ✨️
❗️❗️Good News We gotch you
Restocked ✨️✨️✨️
🔸️Necklace
🔸️Bead Bracelet
🔸️Flower clawclip
🔸️Anklet
Inbox @Enatstore1 🌸
For more info join👇👇👇
@astustore1
4 777
#HalfLife
👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝
🏟 FULL-TIME ⚽
|➲| @ASTU_NetworkMECH➀ — ⓪ CIVIL
4 777
#HalfLife
👥 PARAGON HALF-LIFE 🤝
🏟 FULL-TIME ⚽
|➲| @ASTU_NetworkSE❶— ❸WAR(Water+Arch)
4 777
" በዩኒቨርስቲዎች አካባቢ ያሉት ስታዲየሞችን እናንሳ።
መጀመሪያ ዩኒቨርሲቲዎቹ እራሳቸው ልክ እንደ ሃይስኩል በየ ዞን መበትን አዝማሚያን/trendን ካለማየት የሚመጣ ችግር ነው።
ዩኒቨርሲቲ ምንም ጥርጥር የለውም የዛሬ 30 እና 40 ዓመት ሟቾች ናቸው። የ30 እና 40 ዓመት ዩኒቨርስቲ የሚሰለፍ ሰው አይገኝም።
ዩኒቨርሲቲ 4፣ 5 ዓመት የምትማረውን ትምህርት በ6 ወር በ3 ወር ከቤት መማር ትችላለህ ፤ ምንም ጥርጥር የለውም፤ ትሬንዱ ነው እሱን የሚያሳየው።
ያም ሆኖ ውስን በጣም ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዩኒቨርስቲዎች ያስፈልጋሉ። ለምርምር ለ Basicም ለ Appliedም ሪሰርች ያስፈልጋሉ። በየዞኑ የሚረጭ መሆን ግን የለበትም። በየዞኑ ኮንዶሚኒየም መበተን መሆን የለበትም።
አሁን ዩኒቨርሲቲዎች ላይ investigate ቢደረግ 1 ሺህ፣ 2 ሺህ ተማሪ መቀበል የሚችል ባዶ ኮንዶሚኒየም ይገኛል። ደሞ የተሰራበት ርካሽ ስለሆነ አይቀጥልም ፈራሽ ነው። እራሱ ዩኒቨርስቲ የእሳቤ ችግር አለበት።
ዩኒቨርስቲ የገነባነው ግን በቂ መዋለህጻናት ያለበት ሀገር ሆኖ ቢሆን ኖሮ ችግር አልነበረውም። በመንግስት የተገነባ 10 መዋለህጻናት አልነበረም ኢትዮጵያ ውስጥ። አንደኛው ዩኒቨርሲቲ ቢተው ኖሮ በኢትዮጵያ ደረጃ ከበቂ በላይ መዋለህጻናት መገንባት ይቻላል ምክንያቱም ቢሊዮኖች ነው የሚወጣባቸው ዩኒቨርሲቲዎች።
እኛ ባለፉት 6-7 ዓመታት ከ34 ሺህ በላይ ገንበተናል። ለምን ዋናው ትምህርት የሚያስፈልገው Early Childhood Education ስለሆነ። ታች ነው የሚያስፈልገው። ላዩስ ? basic ነገር ያወቀ ሰው ከAI ሊማር ይችላል። basic ያላወቀ ሰው ብታስገባውም ትርጉም የለውም።
ለምንድነው መንግሥት ዩኒቨርሲቲ እንደ ሃይስኩል ከሚበትን መጀመሪያ መዋለህጻናት፣ ከዛ ኢለመንተሪ፣ ከዛ ሃይስኩል ቢያስፋፋና ውስን ከፍተኛ ጥራት ያላቸው ዩንቨርስቲዎች ቢኖሩ ምን ያክል ትርፋማ እንደሚኮን ማሰብ ነው። ኢለመንተሪና ሃይስኩል አሁንም ገና ብዙ ይቀረናል።
በዛ ላይ ዩኒቨርሲቲዎች እንደ ቅርጫ ነው ማዳረስ ነው።
ከዩኒቨርሲቲ ጋር የሚመጣው አደገኛ በሽታ ግን ስታዲየም ነው።
ለምሳሌ ሀዋሳ እንመልከት ፤ የሀዋሳ ከተማ ስታዲየም ብሎ የሆነ አጥር አጥራል። የሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ብሎ የሆነ አጥር አጥሯል ሁለቱም ስታዲየሞች በካፍ ስታንዳርድ አያሟሉም።
አንድ ከተማ ውስጥ 5 ኪሎሜትር በማይሞላ ርቀት ውስጥ ሁለት ስታዲየሞች አሉ ሁለቱም ለካፍ ስታንዳርድ አያሟሉም ሁለቱን ጨፍልቀን ቢሆን ግን አንድ ደንበኛ ስታዲየም በአለም አቀፍ ስታዳርድ ተቀባይነት ያለው ብንገነባ ሀዋሳን የመሰለ ውብ ከተማ ብዙ የአፍሪካ ክለቦች ሊጫወቱበት ይችል ነበር።
ስታዲየሙ አለ፣ ገንዘቡ ፈሷል ነገር ግን ስታንዳርድ አያሟላም። ይሄ የሀዋሳ ችግር አይደለም። ጅማም ፣ በየቦታው ተመሳሳይ ችግር አለ።
ዩኒቨርሲቲ የራሱን ይገነባል ከተማው የራሱን ይገነባል ሁለቱም ስታንዳርድ አያሟሉም። " - ጠ/ሚ ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር)
ይመልከቱ ፦ youtu.be/O3oCE0qBp8A?si=nJYGmfG6L4oSnvh-
ቲክቫህ ኢትዮጵያ
ሚያዚያ 6 ቀን 2018 ዓ.ም
@tikvahethiopia
4 777
A lot of students who left campus to go home and celebrate the holiday with their families are returning to campus today! 🙂
Welcome back, ladies and gentlemen! 🙌😁
.
4 777
Repost from 🔖 ASTU Marketplace 🛒
+2
Do you want stickers for your PC, phone, or anything else❓
We’ve got you covered! 🤗
Order any sticker you want—choose from the samples we’ve posted on our channel, or send us your own photos and designs.
🔗: [Click Here]
🛃 Hurry and order now!
DM: Stickers
➕
JOIN US 👇
@Astu_marketplace4 777
Mark Cuban on AI:
"The two types of approaches to AI, some people who use it so they don't have to learn anything, and some people who use it so they have the opportunity to learn everything."
@aipost 🏴
4 777
🇨🇳🤖 Chinese AI solves decade-old math problem proposed by US mathematician
A dual-agent framework developed by a Peking University team has cracked a 2014 conjecture by US mathematician Dan Anderson, the South China Morning Post reports.
The Chinese AI framework synthesized decades of math literature, bridged natural language reasoning with formal machine verification, solved the conjecture, and then verified its own work.
The formal verification ran to about 19,000 lines and was written in Lean, a language and theorem prover specifically built to verify the correctness of mathematical theorems.
The system can outperform humans on complex mathematical tasks, and may signal a future where large parts of mathematical research are automated, researchers note.
📌Subscribe to @SputnikInt
4 777
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
#HalfLife
So, as far as I know and have seen, almost all of these third-year half-life jersey designs, for both the football players and fans, as well as the half-life celebration T-shirt, were made with AI 😁, specifically Google’s Gemini Nano Banana image generator. 🤖 DAMN! 😅
.
4 777
Repost from 𝐀𝐒𝐓𝐔 𝐄𝐧𝐭𝐞𝐫𝐭𝐚𝐢𝐧𝐦𝐞𝐧𝐭 ™️
*Me then:
Rushing to send holiday wishes via text, even buying a special SMS package just for this... 🏃♂➡️💬
*Me now: Nothing! 😐
*My 🧠: What if you send it? Nothing! 🤷♂️ What if you don’t send it? Again, nothing! 🤷♂️ Only a few people reply anyway, right? They don’t even remember you the rest of the year, but then they send a holiday wish once a year. Wth is with that? 🫤 Nonsense! 😑
So, just leave it! 🫳
*Me: Okay! 🤝😁
.
4 777
#ተነስቷል! 🔥❤️🔥
እንኳን ለጌታችን እና ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” 📖 — ሉቃስ 24፥5
📖 1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²⁰ አሁን ግን ክርስቶስ ላንቀላፉት በኩራት ሆኖ ከሙታን ተነሥቶአል። ²¹ ሞት በሰው በኩል ስለ መጣ ትንሣኤ ሙታን በሰው በኩል ሆኖአልና። ²² ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንዲሁ ሁሉ በክርስቶስ ደግሞ ሕያዋን ይሆናሉና።|| @ASTU_Network
4 777
#ATTENTION‼️ #ማስጠንቀቂያ‼️
በዚህ ሰዓት የብዙ ሰዎች የቴሌግራም አካውንት hack እየተደረገ ይገኛል። ይህን የሚያደርጉ አካላት እየተጠቀሙባቸው ከሚገኙት መንገዶች መካከል "ነፃ ቴሌግራም ፕሪሚየም ያግኙ" ፣ "ፎቶዎን ለማየት ሊንኩን ይጫኑ" የሚሉ መልዕክቶችን ከሊንክ ጋር መላክ ይገኙበታል።
አንዴ ሊንኩን ከነካችሁ እና የተወሰነ step ከሄዳችሁ በኋላ አካውንታችሁ ከእናንተ ቁጥጥር ውጪ ይሆናል። ለእናንተ contact'ኦችም ሊንኩ በራሱ ጊዜ ይላካል። የመጭበርበር አድማሱ እየሰፋ ይሄዳል።
👉 #FYI: ቴሌግራም ፕሪሚየም በነፃ አይገኝም! Noway!!
እንደዚህ አይነት ሊንክ ከተላከላችሁ ፣ ያ የላከላችሁ አካውንት hack ተደርጎ ስለሚችል chat delete አድርጉ (for both)። የአካውንታችሁን ደህንነት ጠብቁ። #Share!
|➲| @ASTU_Network
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
