Moh-Anbessa 👑
前往频道在 Telegram
Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport
显示更多📈 Telegram 频道 Moh-Anbessa 👑 的分析概览
频道 Moh-Anbessa 👑 (@mohanbessa) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 26 143 名订阅者,在 商业 类别中位列第 2 341,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 360 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 26 143 名订阅者。
根据 09 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 1 211,过去 24 小时变化为 0,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 29.20%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.86% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 7 628 次浏览,首日通常累积 3 099 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 69。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“Welcome to Moh Anbessa
I’ll be sharing
- Actionable tips
- Practical Advice
- Business and Marketing.
Contact us:
@mohanbessasupport”
凭借高频更新(最新数据采集于 10 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 商业 类别中的关键影响点。
26 143
订阅者
无数据24 小时
-47 天
+1 21130 天
帖子存档
26 143
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇
https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l
26 143
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇
https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l
26 143
ለ2019 ያወጣችኋቸው ዕቅዶች random day ላይ happen አያረጉም ወይም ድንገት አይሳኩም፣ everyday progress ልታረጉ እና ለዛ ነገር ዋጋ ልትከፍሉ ይገባል።
በባዶ ሜዳ አንድ ነገር እስኪፈጠር መጠበቅ 2018 ላይ ጥላችሁ የመጣችሁት ነገር ሊሆን ይገባል። ለመውደቅ መነሳቱ፣ ለመጋጋጡ ዝግጁ ሁኑ። Soft ከመሆን ይልቅ ጠንክራችሁ የቻላችሁትን ታግላችሁ የቀረውን ለፈጣሪ ስጡት፤ የለፋችሁበትን ነገር በእጥፍ ሲያሳድግላችሁ ታያላችሁ።
26 143
አብዛኛው ሰው broke የሆነበት ምክንያት ድፍረት ስለሌለው ነው!
በዙሪያዬ ያሉ successful የምላቸውን ሰዎች smart ፣ ብዙ ነገር የሚያውቁ ሰዎች አይደሉም። እንደውም በብዙ ነገሮች ላይ ከኛ ያነሰ እውቀት ሊኖራቸው ይችላል።
ግን ከሌሎች የሚለያቸው ትኩረታቸው አንድ ነገር ላይ ነዉ በተጨማሪም የሚፈልጉትን ነገር ለመስራት ድፍረት አላቸው።
ብዙዎቻችን ግን ለመጀመር ስንፈልግ ሁሉንም ነገር እስክናውቅ፣ ሁሉም ሰው እስኪደግፈን እና ስንሞክር እስኪያደንቁን እንጠብቃለን።
ግን በተለይ ቢዝነስ ለመጀመር ሁሉንም ነገር አውቃቹ አይደለም፤ የማታውቁትን ነገር ለመማር ነገሮች በድፍረት ስትጀምሩ ነዉ።
ስለዚህ ማንም ሰው እስኪያደንቃችሁ አትጠብቁ።
ሁሉም ሰው እስኪረዳችሁ አትጠብቁ።
በራሳችሁ መንገድ መጓዝ ጀምሩ።
አንድ ነገር ምረጡ፣ ትኩረታችሁን ስጡት፣ እና ለመሞከር ድፍረት ይኑራችሁ።
26 143
Opportunity ከሀገር ወይስ ከአመለካከት?
አንድ ሰው ከሀገር ለመውጣት ሲያስብ፣
“ምንም ስራ ቢሆን እሰራለሁ።”
“ዝቅ ብዬ መጀመር ችግር የለውም።”
“ከዜሮ እንኳን ቢሆን እጀምራለሁ።”
ይላል።
ግን ከዜሮ ለመጀመር ያላቹ ፍላጎት ከሀገር መውጣት ጋር ብቻ ለምን ይመጣል?
እዚህ ያለውን ስራ ለምን አትጀምሩም?
እዚህ ያለውን እድል ለምን አትጠቀሙም?
እዚህ ለምን ከዜሮ አትጀምሩም?
ከሀገር መውጣት እና አዲስ እድል መፈለግም ችግር የለውም።ግን ለመጀመር ያላቹ ድፍረት ከሀገር መውጣት ጋር ብቻ ማያያዝ አይገባም።
ከየትም ብትሆኑ ጀምሩ።
26 143
በ24 ዓመቴ የመጀመሪያ ሚሊየን እንድሰራ ያስቻሉኝ 4 አስተሳሰቦች!
በርግጠኝነት ሚሊየነር ያደርጋችኋል ግን ከሰው ያራርቃችኋል! 👇
https://youtu.be/kR8mWNwdC6I?si=rADN8tF8412z90zx
26 143
በዙሪያችሁ ስለሚካሄዱ ነገሮች ንቁ ሆናችሁ ተመልከቱ!
ብዙ ሰዎች አንድ ስራ ሲሰጣቸው በዚያ ስራ ላይ ብቻ focus ያደርጋሉ። የተሰጣቸውን ስራ አጠናቀው መጨረስ ነው የሚያስቡት።
ግን በዙሪያቸው ምን እየተካሄደ እንዳለ፣ ሌሎች ሰዎች ምን እየሰሩ እንደሆነ፣ ስራው ከሌሎች ነገሮች ጋር እንዴት እንደሚገናኝ… ብዙ ጊዜ አይመለከቱም።
ምንም ነገር እየሰራችሁ ብትሆኑ፣በዙሪያችሁ ስለሚሰሩ ነገሮች እወቁ። ሌሎች ሰዎች ምን እየሰሩ እንደሆነ ተመልከቱ። ስራው እንዴት operate እንደሚያደርግ ለመረዳት ሞክሩ።
ምክንያቱም ዛሬ የምትሰሩት አንድ ስራ ብቻ ሳይሆን፣ አጠቃላይ ሂደቱን መረዳታችሁ ነው ነገ የበለጠ ነገር እንድትሰሩ የሚያግዛቹ።
የተሰጣችሁን ስራ ብቻ አትስሩ፤ የምትሰሩበትን አካባቢ መረዳትም ተማሩ።
26 143
Repost from አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event
Good morning everyone! you have a message from Yonas moh! 🔥
የ 90 ቀናት Freelancing accelerator program ምዝገባችን ዛሬ በይፋ ይዘጋል!
በቀጣዮቹ 90 ቀናት freelance የምታደርጉበትን marketable skill ተምራችሁ ፣ client ይዛችሁ ገንዘብ መስራት እስክትጀምሩ ድረስ በየቀኑ ከ 5 - 10 የስራ እድሎችን እየሰጠናችሁ አብረናችሁ የምንሰራበት program ነው!
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው።
አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/
ወይም በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!
26 143
ሁላችንም ለስኬት አቋራጭ መንገድ እንፈልጋለን። ግን ብዙ ጊዜ አቋራጩን ለማግኘት ራሳችን ሁሉንም ነገር ከመጀመሪያ ለመስራት እንሞክራለን::
ይህ ደግሞ ጊዜ፣ ገንዘብ እና energy እንድናባክን ያደርገናል።ነገር ግን ከፊታችሁ የሄደ ሰው ካለ፣ ለምን በተመሳሳይ ስህተቶች ላይ ጊዜያችሁን ታጠፋላችሁ?
ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ለመፍታት አትሞክሩ!
ከእናንተ ቀድመው የሄዱትን አግኙ፣ ተረዱ፣ ከስህተታቸው ተማሩ፣ ከዚያ የራሳችሁን መንገድ አሻሽላችሁ ይዛችሁ ቀጥሉ።
26 143
በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ!
ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ።
ፕሮግራሙን ስትቀላቀሉ
✅ Freelance ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን skills(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የመረጣችሁንት ትማራላችሁ።
✅ Yonas Moh AI (Assistance)
✅ ነጻ ሁለት ኮርሶች (Freelancing እና Professional English)
✅ በሁለት ሳምንት አንዴ live session እና በወር አንድ ጊዜ በአካል Yonas Moh የሚገኝበት workshop
✅ Productivity, professionalism እና Job Readiness Live session training
✅ በየቀኑ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንሰጣለን
👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር አብረን ስለምንሰራ እና ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ።
ለመመዝገብ 👉 https://accelerator.khilx.academy/
26 143
ብዙ ጊዜ የሆነ ነገር ከመስራታችሁ በፊት በጣም ነገሩን Overthink የምታደርጉት ከሆነ Most probably ስራውን አትሰሩትም።
ለዚህ ነው እኮ ትንሽ እውቀት ያላቸው ግን ቶሎ Action የሚወስዱ ሰዎች የሚሳካላቸው። ከአንድ ሺ ሀሳብ አንድ ነገር ወደ ተግባር መቀየር ትልቅ ለውጥ ያመጣል። So stop overthinking and just do it!
