ch
Feedback

不要被骗子欺骗!Telemetrio 会找到并标记这些频道 👉 如果想查看标记,请订阅 👈

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

前往频道在 Telegram

አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ

显示更多
未指定国家未指定类别

📈 Telegram 频道 አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event 的分析概览

频道 አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) 是活跃参与者。目前社区聚集了 18 777 名订阅者,在 其他 类别中位列第 。

📊 受众指标与增长动态

自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 18 777 名订阅者。

根据 07 十月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 9 348,过去 24 小时变化为 -58,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 54.44%。内容发布后 24 小时内通常能获得 20.43% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 10 253 次浏览,首日通常累积 3 847 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 88。

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”

凭借高频更新(最新数据采集于 08 十月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 其他 类别中的关键影响点。

18 777
订阅者
-5824 小时
-3567 天
+9 34830 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服。
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
10月 '26
十月 '260
在0个频道中
九月 '26
+20 301
在3个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
08 十月0
07 十月0
06 十月0
05 十月0
04 十月0
03 十月0
02 十月0
01 十月0
频道帖子
2
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇 https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇 https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l
3 618
3
ወጣት ከሆናችሁ አሁን ያላችሁበት እድሜ peak የሚባል ነው! የተወሰነ ሰዓት ተኝታችሁ survive ማረግ፣ በቀን አንዴ በልታችሁ መዋል፣ በቀን ለረጅም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ነገር በ
ወጣት ከሆናችሁ አሁን ያላችሁበት እድሜ peak የሚባል ነው! የተወሰነ ሰዓት ተኝታችሁ survive ማረግ፣ በቀን አንዴ በልታችሁ መዋል፣ በቀን ለረጅም ሰዓት መስራት ትችላላችሁ። ይሄን ሁሉ ነገር በየቀኑ ሳይደክመው መደጋገም የሚችለው የወጣት ጉልበት ብቻ ነው። እናንተ ደግሞ ያላችሁን አቅም በአግባቡ መጠቀም ከቻላችሁ ጠንክረው የሚሰሩ ከሚመስላቸው ሰዎች በብዙ እጥፍ ርቃችሁ መሄድ ትችላላችሁ። አንድ ሰው በaverage በቀን ለ5 ሰዓት ብቻ ነው የሚሰራው። imagine እናንተ በቀን ለ10 ሰዓት ብትሰሩ ምን አይነት ለውጥ ልታመጡ እንደምትችሉ። የምታስገቡት input በጨመረ ቁጥር የሚመጣው output እየጨመረ ይሄዳል። Put in the work, max out your potential everyday then you will see the result double!
4 247
4
የተሻለ ቦታ መድረስ ከፈለጋችሁ፣ አሁን ያላችሁን ማንነት ግደሉት! ስኬት አንድ ደረጃ ብቻ አይደለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ የተለየ ማንነት ይፈልጋል። ችግሩ ግን ብዙ ሰዎ
የተሻለ ቦታ መድረስ ከፈለጋችሁ፣ አሁን ያላችሁን ማንነት ግደሉት! ስኬት አንድ ደረጃ ብቻ አይደለም። የተለያዩ ደረጃዎች አሉት፤ እያንዳንዱ ደረጃ ደግሞ የተለየ ማንነት ይፈልጋል። ችግሩ ግን ብዙ ሰዎች ለዓመታት ተመሳሳይ ሰው ሆነው ለመቆየት ይሞክራሉ። ከዛ ሌሎች ሰዎች ሲሳካላቸው፣“ለምን እኔ አይሳካልኝም?” ይላሉ። እኛ ማንነታችን በየቀኑ የምንሰራቸው ነገሮች ውጤት ነው። ስለዚህ አሁን ያላችሁን ማንነት መቀየር ከፈለጋችሁ፣ ወደፊት የምትሆኑት ሰው የሚያደርጋቸውን ነገሮች አሁኑኑ መስራት ጀምሩ። ጠንክራችሁ መስራት ከፈለጋችሁ፣ አሁን ጠንክራችሁ ስሩ። Discipline ያለው ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን discipline ይኑራችሁ። ትልቅ ስራ የሚሰራ ሰው መሆን ከፈለጋችሁ፣ አሁን ትልቅ ስራ መስራት ጀምሩ። የምትፈልጉት ማንነት እስኪመጣ አትጠብቁ። ያ ማንነት የሚገነባው ዛሬ በምትሰሩት ነገር ነው።
4 727
5
የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ! በዚህ ሳምን ት አንድ assignment ይኖራችሁ! የትኛውም ቦታ ስትገቡ፣ አዲስ ሰው ስትተዋወቁ፣ ምን እንደሚሰሩ ፤ እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ሞክሩ። እያንዳንዱ ሰው የሚያ
የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ! በዚህ ሳምን ት አንድ assignment ይኖራችሁ! የትኛውም ቦታ ስትገቡ፣ አዲስ ሰው ስትተዋወቁ፣ ምን እንደሚሰሩ ፤ እንዴት እንደሚሰሩ ለማወቅ ሞክሩ። እያንዳንዱ ሰው የሚያስተምራችሁ አንድ ነገር፣ የሚያካፍላችሁ information አለው። መቼ ሊጠቅማችሁ እንደሚችል ግን አታውቁም። ከሰዎች የምታገኙት information ብቻ ሳይሆን ፤ connectionም ነው። ስለዚህ ሰውን ስታገኙ ለfun ብቻ ከማውራት ይልቅ፣ curious ሆናችሁ ጠይቁ። ስራቸውን ለማወቅ ሞክሩ። ከየት እንደጀመሩ፣ እንዴት እዚያ እንደደረሱ ይጠይቁ። ምክንያቱም ዛሬ በቀላሉ የተዋወቃችሁት ሰው፣ ነገ ላይ የማታስቡት opportunity ሊሰጣቹ ይችላል። በተለይ ስራ ላይ ያሉ ሰዎች የምትሰሟቸው እና የምትጠይቋቸው ከመሰላቸው፣ የሚያውቁትን ሊያካፍሉዋችሁ እና ያላችሁን እድል ሊያሳዩዋችሁ ይችላሉ። ስለዚህ የተሻለ circle ለማግኘት፤ ከምታገኟቸው ሰዎች የሆነ ነገር ለመማር የማወቅ ጉጉት ይኑራችሁ።
5 277
6
እድሜያችሁ ከ25 ዓመት በታች ከሆነ ገንዘባችሁን በማይረባ ነገር አለማጥፋት እና መቆጠብ ተለማመዱ። አብዛኞቻችሁ እንደ ልጅ፣ ኪራይ፣ ትዳር ያሉ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከባድ ሀላፊነቶች ስለሌለባችሁ ለfa
እድሜያችሁ ከ25 ዓመት በታች ከሆነ ገንዘባችሁን በማይረባ ነገር አለማጥፋት እና መቆጠብ ተለማመዱ። አብዛኞቻችሁ እንደ ልጅ፣ ኪራይ፣ ትዳር ያሉ ብዙ ወጪ የሚጠይቁ ከባድ ሀላፊነቶች ስለሌለባችሁ ለfancy እና ለአላስፈላጊ ነገሮች የምታወጡትን ገንዘብ መያዝ ጀምሩ። የተወሰነ ያህል ገንዘብ ቢሆንም እንኳንም bank accountኣችሁ ውስጥ ማየት የተወሰነ security ይሰጣችኋል። አንድ ነገር ቢፈጠር እንኳን survive ማረግ እንድትችሉ ትንሽም ቢሆን ያግዛችኋል። እኔ ከአዳማ አዲስአበባ መጥቼ መኖር የጀመርኩት በ24 በ25 አመቴ ነበር። ያኔ ለቤት ኪራይ፣ ለመኪና፣ ለቢሮ እና ለአንዳንድ እቃዎች ያለምንም መሳቀቅ እንድገዛ ያስቻለኝ አዳማ እያለሁ በጣም minimal የሆነ lifestyle በመከተል እና አላስፈላጊ ወጪ ባለማውጣቴ ነው። Tiktok ላይ የምታይዋቸው ልብሶች፣ ጌጣጌጦች፣ trend የሆኑ ነገሮች የትም አይሄዱባችሁም። ወደፊት financial security ላይ ስትደርሱ መግዛታችሁ አይቀርም። ከዛ በፊት ግን በሁለት እግራችሁ መቆም መቻል አለባችሁ።
7 173
7
የአዲስ ዝናር ዕጣ ላይ ተሳትፈው እድለኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል Dawit Tamirat አንደኛው ነው! እንኳን ደስ አለህ Dawit👏👏👏 Dawit የ 1 ወር Unlimited internet አሸናፊ
የአዲስ ዝናር ዕጣ ላይ ተሳትፈው እድለኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል Dawit Tamirat አንደኛው ነው! እንኳን ደስ አለህ Dawit👏👏👏 Dawit የ 1 ወር Unlimited internet አሸናፊ ነው! Congratz 🔥
8 127
8
የአዲስ ዝናር ዕጣ ላይ ተሳትፈው እድለኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል ሲሳይ ደረጀ አንደኛዋ ነበረች! እንኳን ደስ አለሽ! 🎉🎉 ሲሳይን ቤቷ ድረስ ሄደን ጀምበሩን እና አዲሱን Freelancing accel
የአዲስ ዝናር ዕጣ ላይ ተሳትፈው እድለኛ ከሆኑት ሰዎች መካከል ሲሳይ ደረጀ አንደኛዋ ነበረች! እንኳን ደስ አለሽ! 🎉🎉 ሲሳይን ቤቷ ድረስ ሄደን ጀምበሩን እና አዲሱን Freelancing accelerator program ሸልመናታል! Welcome to Khilx Academy and Khilx Community Sisay! We hope to see you at the top!👏👏👏
7 263
9
ድሃ ሆኖ መወለድ ጥፋት አይደለም፤ድሃ ሆኖ መሞት ግን ምርጫ ነዉ! ብዙ ሰዉ ድሃ ሆኖ የሚቀረው ሃብታም መሆን ስለማይፈልግ ሳይሆን ሃብታም ሰዎች የሄዱት መንገድ ስለሚያስፈራዉ ነዉ::ግን ያን ያህል የ
ድሃ ሆኖ መወለድ ጥፋት አይደለም፤ድሃ ሆኖ መሞት ግን ምርጫ ነዉ! ብዙ ሰዉ ድሃ ሆኖ የሚቀረው ሃብታም መሆን ስለማይፈልግ ሳይሆን ሃብታም ሰዎች የሄዱት መንገድ ስለሚያስፈራዉ ነዉ::ግን ያን ያህል የሚያስፈራ አይደለም::የማይገድላቹ ነገር በሙሉ ያጠነክራችዋል::
6 999
10
በ24 ዓመቴ የመጀመሪያ ሚሊየን እንድሰራ ያስቻሉኝ 4 አስተሳሰቦች! በርግጠኝነት ሚሊየነር ያደርጋችኋል ግን ከሰው ያራርቃችኋል! 👇 https://youtu.be/kR8mWNwdC6I?si=rADN8tF84
በ24 ዓመቴ የመጀመሪያ ሚሊየን እንድሰራ ያስቻሉኝ 4 አስተሳሰቦች! በርግጠኝነት ሚሊየነር ያደርጋችኋል ግን ከሰው ያራርቃችኋል! 👇 https://youtu.be/kR8mWNwdC6I?si=rADN8tF8412z90zx
7 165
11
ማሳካት የምትፈልጉት ነገር ትልቅ ከሆነ ትልቅ መስዋዕትነት ይፈልጋል! ከባዱን ክፍል መዝለል አትችሉም። ምክንያቱም እሱ ነው የሚያሳድጋችሁ። መንገድ ከሌለ፣ ራሳችሁ ፍጠሩ። “ባይሳካስ?” ብላችሁ ከመፍ
ማሳካት የምትፈልጉት ነገር ትልቅ ከሆነ ትልቅ መስዋዕትነት ይፈልጋል! ከባዱን ክፍል መዝለል አትችሉም። ምክንያቱም እሱ ነው የሚያሳድጋችሁ። መንገድ ከሌለ፣ ራሳችሁ ፍጠሩ። “ባይሳካስ?” ብላችሁ ከመፍራት፣ “ቢሰራስ?” ብላችሁ ሞክሩ። የምትፈልጉት ህይወት ብዙ ዋጋ መክፈል ይጠይቃል። ቀላሉን መንገድ ሁልጊዜ አትፈልጉ። የሚያሳድጋቹ መንገድ ፈልጉ።
7 606
12
ሕይወትን በተሻለ ሁኔታ ከሚኖሩት 1% ሰዎች መካከል መሆን ከፈለጋችሁ፣ ገንዘባችሁንና attention ችሁን የማይጠቅም ቦታ ላይ አታውሉ! አብዛኛው ሰው ከድህነት የማይወጣው ገንዘቡን የበለጠ ገንዘብ
ሕይወትን በተሻለ ሁኔታ ከሚኖሩት 1% ሰዎች መካከል መሆን ከፈለጋችሁ፣ ገንዘባችሁንና attention ችሁን የማይጠቅም ቦታ ላይ አታውሉ! አብዛኛው ሰው ከድህነት የማይወጣው ገንዘቡን የበለጠ ገንዘብ በሚያመጣለት ነገር ላይ ከማዋል ይልቅ፣ በየPartyው፣ በየConcert እና በየrestaurant ላይ ስለሚያወጣ ነው። ገንዘብ ብቻ አይደለም። Attention ደግሞ እንዲሁ ዋጋ አለው። Social media ላይ ከስራችሁ፣ ከእድገታችሁ ወይም ከህይወታችሁ ጋር ምንም የማይያያዝ content እያያችሁ ሰዓታችሁን አታባክኑ። ያላችሁን ገንዘብና attention የምትሸጡትን ነገር create ለማድረግ አውሉት። ለሆነ ነገር ከማውጣታቹ በፊት ወይም ከማየታቹ በፊት ምን ልጠቅማቹ እንደሚችል አስቡ ። ገንዘባችሁንና attention ችሁን የሚያዝናናችሁን ነገር ላይ ብቻ ሳይሆን፣ የሚያሳድጋችሁን ነገር ላይ አውሉት። ምክንያቱም ዛሬ የምታወጡት ገንዘብና የምትሰጡት attention ነገ የምትኖሩትን ሕይወት እየገነባ ነው።
8 076
13
የእናንተ ጊዜ አይመጣም! “አንድ ቀን የእኔም ጊዜ ይመጣል…” ብላችሁ እየጠበቃችሁ ከሆነ፣ አንድ ነገር ልንገራችሁ፦ ያ ቀን በራሱ አይመጣም። እናንተ ናቹ እንዲመጣ የምታደርጉት። ሌሎች ሰዎች ከትላንት
የእናንተ ጊዜ አይመጣም! “አንድ ቀን የእኔም ጊዜ ይመጣል…” ብላችሁ እየጠበቃችሁ ከሆነ፣ አንድ ነገር ልንገራችሁ፦ ያ ቀን በራሱ አይመጣም። እናንተ ናቹ እንዲመጣ የምታደርጉት። ሌሎች ሰዎች ከትላንት የተሻለ ሕይወት እየኖሩ ፣እየተሳካላቸው ከሆነ እናንተ ለምን አትችሉም? እነሱም ከዜሮ ጀምረዋል ፤ ፈርተዋል፤ ሁሉንም ነገር አያውቁትም ነበር ፤ብዙ ጊዜ እራሳቸውን ተጠራጥረዋል። ልዩነቱ ግን፦ እነሱ እየጠበቁ አልቀሩም። ጀምረዋል። እናንተም ለመጀመር ብዙ ነገር እስኪሟላ አትጠብቁ። ጀምራችሁ ነው confidence የምታገኙት። ሞክራችሁ ነው የምትማሩት። ወድቃችሁ ነው የምትጠነክሩት። ስለዚህ ሌላ ሰው ሲሳካለት ተመልክታችሁ “እኔም አንድ ቀን…” አትበሉ። ያ አንድ ቀን ዛሬ ነዉ!
8 957
14
መልካም የመስቀል በዓል !
መልካም የመስቀል በዓል !
7 816
15
መልካም የደመራ በአል ይሁንላችሁ!🎊🎊
መልካም የደመራ በአል ይሁንላችሁ!🎊🎊
9 456
16
የ90 ቀን freelancing accelerator program officially ተዘግቷል! ፕሮግራሙ ላይ የተመዘገባቹ ሰዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉 በቀጣዮቹ 90 ቀናት አብረናችሁ የምንሰራ
የ90 ቀን freelancing accelerator program officially ተዘግቷል! ፕሮግራሙ ላይ የተመዘገባቹ ሰዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ!🎉🎉 በቀጣዮቹ 90 ቀናት አብረናችሁ የምንሰራ ይሆናል! እንዲሁም የ khilx Academy community አባላት ሆናችኋል!🔥🔥🔥 🛑ምዝገባው ያመለጣችሁ ሰዎች በሌላ program እንገናኛለን!
11 086
17
freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ሰአት ብቻ ቀረው! ይሄ ፕሮግራም በሀገራችን የመጀመርያው ስለሆነ በጭራሽ እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም! ለመቀላቀል fancy ነገር
freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ 1 ሰአት ብቻ ቀረው! ይሄ ፕሮግራም በሀገራችን የመጀመርያው ስለሆነ በጭራሽ እንዲያመልጣችሁ አልፈልግም! ለመቀላቀል fancy ነገር አያስፈልጋችሁም! ስልክ፣ PC እና ጥሩ internet ብቻ! እነዚህን በመጠቀም አዲሱን አመት በአዲስ skill እና በአዲስ ስራ ጀምራችሁ client እስክትይዙ ድረስ እናግዛችኋለን። 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/ ወይም  በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!
9 000
18
2019 ከገባ 15 ቀናት ሆኑት። አዲስ ዓመት ሲገባ “ዘንድሮ የራሴ ገቢ ይኖረኛል” ብላችሁ አቅዳችሁ ግን እቅዳችሁ አሁንም notebook ላይ ብቻ ከሆነ፣ እቅዱን ወደ action የምትቀይሩበት ጊዜ
2019 ከገባ 15 ቀናት ሆኑት። አዲስ ዓመት ሲገባ “ዘንድሮ የራሴ ገቢ ይኖረኛል” ብላችሁ አቅዳችሁ ግን እቅዳችሁ አሁንም notebook ላይ ብቻ ከሆነ፣ እቅዱን ወደ action የምትቀይሩበት ጊዜ አሁን ነው። Freelancing Accelerator Program የተዘጋጀው ይህንን እቅድ ወደ ተግባር እንድትቀይሩ ነው። 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/ ወይም  በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!/
8 447
19
Freelancer መሆን ቀላል ነው! በአሁን ጊዜ ትውልዱ እየነቃ በመሆኑ ብዙ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች የuniversity ተማሪዎች፣ የተመረቁ ተማሪዎች ፣ ስራ ያላቸው ሰዎች 1 skill ተምረው fr
Freelancer መሆን ቀላል ነው! በአሁን ጊዜ ትውልዱ እየነቃ በመሆኑ ብዙ የ12 ኛ ክፍል ተማሪዎች የuniversity ተማሪዎች፣ የተመረቁ ተማሪዎች ፣ ስራ ያላቸው ሰዎች 1 skill ተምረው freelance በማድረግ በየወሩ ገንዘብ እየሰሩ ይገኛሉ። እናንተም freelancing accelerator program ላይ ስትቀላቀሉ ይሄንን ማድረግ ትችላላችሁ! ምዝገባችን ሊጠናቀቅ የቀሩን 3 ሰአታት ብቻ ናቸው! 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/ ወይም  በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!/
10 229
20
freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ሰአታት ብቻ ቀርተውታል! ይሄን ፕሮግራም ለመቀላቀል ከ3 ነገር በላይ አያስፈልጋችሁም! ስልክ፣ PC እና ጥሩ internet! እ
freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ 4 ሰአታት ብቻ ቀርተውታል! ይሄን ፕሮግራም ለመቀላቀል ከ3 ነገር በላይ አያስፈልጋችሁም! ስልክ፣ PC እና ጥሩ internet! እነዚህን በመጠቀም khilx academy ተቀላቅላችሁ፣ አዲስ skill ተምራችሁ client ይዛችሁ ስራ እስክትጀምሩ ድረስ እናግዛችኋለን። 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/ ወይም  በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!
7 362