uk
Feedback
Moh-Anbessa 👑

Moh-Anbessa 👑

Відкрити в Telegram

Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу Moh-Anbessa 👑

Канал Moh-Anbessa 👑 (@mohanbessa) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 24 881 підписників, посідаючи 2 537 місце в категорії Бізнес та 1 382 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 24 881 підписників.

За останніми даними від 29 серпня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -152, а за останні 24 години на 13, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 29.53%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 10.20% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 7 347 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 2 537 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 57.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 30 серпня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Бізнес.

24 881
Підписники
+1324 години
+137 днів
-15230 день
Архів дописів
አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ የቤት ቀለም ፣ አዲስ ልብስ ፣ አዲስ የቤት አቀማመጥ እንቀይራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል! ታ
አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ የቤት ቀለም ፣ አዲስ ልብስ ፣ አዲስ የቤት አቀማመጥ እንቀይራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል! ታድያ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ? አሁን ባለው ጊዜ በአንድ ገቢ ወይም ደሞዝ ብቻ እተዳደራለሁ ማለት ትልቅ risk ነው! የናንተ ገቢ ቢጨምርም ባይጨምርም ኑሮ ግ ን በየአመቱ ራሱን Upgrade እያደረገ እና እየጨመረ ነው የሚሄደው! ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ትልቅ ካፒታል ወይም ቢሮ መክፈት አይጠበቅባችሁም! እንዴት ካላችሁኝ ይሄን ላሳያችሁ አዲስ ዝናር የተባለ ኤቨንት አዘጋጅቼላችኋለው! አዲስ ዝናር ላይ እንዴት ተጨማሪ የገቢ ምንጭ እንዴት እንደምትፈጥሩ አሳያችኋለሁ! አሁን ላይ የራሳችሁ ገቢ ባይኖራችሁም ከዜሮ ለምትጀምሩ ሰዎችም ይሄ system ይሰራል! አዲስ ዝናር event ላይ ለአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን!🙌🏻 ኤቨንቱ መስከረም 4.5.6 ይከናወናል! ለመመዝገብ 👉https://newyear.khilx.academy

photo content

ከቅጥር ሳትወጡ የራሳችሁን ነገር ለመጀመር!👇 https://youtu.be/xwe-75WmYH8

AI አእምሯችንን እያደነዘዘ ነው!👇 https://youtu.be/mA_4uW1kYfU
AI አእምሯችንን እያደነዘዘ ነው!👇 https://youtu.be/mA_4uW1kYfU

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰችሁ!! መልካም በዓል!!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰችሁ!! መልካም በዓል!!

መልካም ሰንበት!

ብዙ ሰው በህይወት የተሻለ ነገር የማያገኝበት ምክንያት https://youtu.be/UEDXCYa6AqA?si=Uvs05jnvPf-7f1R3

photo content

እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም
እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም"፣ "ይሄ መንገድ ብቻ ነው ትክክለኛው የሚሉ አስተሳሰቦችን ተምረን አድገናል። ትልቁን የህይወት ትምህርት ያገኘሁት አዳዲስ ነገሮችን በመማር ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ኋላ የሚጎትቱኝን እነዚህን አሮጌ አስተሳሰቦች 'Unlearn' በማድረግ ጭምር ነው። ጽዋው ከሞላ ሌላ ውሃ መጨመር እንደማይቻለው ሁሉ፣ አእምሯችንም በማይጠቅመን አስተሳሰብ ከተሞላ አዲስ ነገር አይቀበልም! Learn to unlearn

ነገሮችን በአእምሯችሁ ይዛችሁ አትተኙ! ጠዋት ላይ የምትነሱበት Energy ሌሊት ላይ በአእምሯችሁ የምትይዙት ነገር ይወስነዋል ። በተለይ ጠዋት ተነስታችሁ ስራችሁን በአዲስ Energy መጀመር ለምትፈልጉ ሰዎች፣ ከመተኛታችሁ በፊት አእምሯችሁን ከሚያስጨንቁ ነገሮች በተቻለ መጠን አሳርፉ። ምክንያቱም አእምሯችሁ በሚያስጨንቁ ነገሮች ላይ እየተመላለሰ ከሆነ፣ ሰውነታችሁ አልጋ ላይ ቢሆንም አእምሯችሁ ግን እረፍት ላይ አይሆንም። የሚያስጨንቃችሁ ነገር ካለ፣ ከተቻለ አውሩት፤ ካልሆነ ደግሞ ፃፉት። ጥሩ ጠዋት የሚጀምረው ከመተኛታቹ በፊት በምታደርጓቸው ዝግጅቶች ነው።

ከFaris Abdi ጋር በdubai የነበረኝ የሚገርም ቆይታ👇 https://youtu.be/ZDKi6DqVkcA

መልካም ሠንበት!

I had an amazing time with Selam atalay on her podcast. Check it out. 👇 https://youtu.be/roliUbayIvs?si=0epxh7shIZWula41z

photo content

Productive መሆን የምትፈልጉ ከሆነ 👇 https://youtu.be/-TSqXxMEFlY?si=jcKVD_eM6nN0575D

የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል! ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል! ዛሬ ማታ ምዝገባ
የተራዘመው የ48 ሰዓት ምዝገባ ዛሬ ማታ officially ይዘጋል! ባለፉት ቀናት ባቀረባችሁልን ጥያቄ መሰረት የ Agency Builder Program ምዝገባን ማራዘማችን ይታወቃል! ዛሬ ማታ ምዝገባችን ሙሉ በሙሉ ይዘጋል! ⏰ 👉 ለመመዝገብ Telegram  @khilxsupport ላይ ''Register'' ብላችሁ ላኩልን! ወይም በ0906769999 ደውሉልን!👇https://builder.khilx.academy ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል! Join ለማድረግ ያሰባችሁ ሠዎች ቶሎ መመዝገባችሁን እርግጠኛ ሁኑ!

በብዙዎቻችሁ ጥያቄ ምክንያት የትላንትናው Live ላይ ቃል በገባነው መሰረት የAgency builder ፕሮግራማችንን ለ48 ሰዓታት አራዝመንላችኋል! 🔥🔥🔥 በ48 ሰዓታት ውስጥ ለመመዝገብ Join
በብዙዎቻችሁ ጥያቄ ምክንያት የትላንትናው Live ላይ ቃል በገባነው መሰረት የAgency builder ፕሮግራማችንን ለ48 ሰዓታት አራዝመንላችኋል! 🔥🔥🔥 በ48 ሰዓታት ውስጥ ለመመዝገብ Join here 👇 https://builder.khilx.academy ከነዚህ 48 ሰዓታት በኋላ Agency Builder program ምዝገባ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይዘጋል!