ar
Feedback

لا تقع ضحية للمخادعين! تيليمتريو يكتشف ويُميّز هذه القنوات 👉 إذا كنت تريد رؤية العلامة، اشترك 👈

Moh-Anbessa 👑

Moh-Anbessa 👑

الذهاب إلى القناة على Telegram

Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Moh-Anbessa 👑

تُعد قناة Moh-Anbessa 👑 (@mohanbessa) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 26 136 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 341 في فئة الأعمال والمرتبة 1 360 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 26 136 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 09 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار 1 211، وفي آخر 24 ساعة بمقدار 0، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 29.20‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 11.86‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 7 628 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 3 099 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 69.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport”

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 10 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأعمال.

26 136
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
+1 21130 أيام
أرشيف المشاركات
የተማረ ሁሉ ሊጀምረው የሚችለው ቢዝነስ 👇 https://youtu.be/TXvh3MJo1NY?si=UAOBwJDxTJKlCK4I
የተማረ ሁሉ ሊጀምረው የሚችለው ቢዝነስ 👇 https://youtu.be/TXvh3MJo1NY?si=UAOBwJDxTJKlCK4I

photo content

የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇 https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇 https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l

የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇 https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l
የመኖር አላማ ከጠፋባችሁ እና ሁሉም ነገር ከሰለቻችሁ ይህ ለእናንተ ነው! 👇 https://youtu.be/giosFyLq03U?si=La2UeuHkP6BvrD6l

ለ2019 ያወጣችኋቸው ዕቅዶች random day ላይ happen አያረጉም ወይም ድንገት አይሳኩም፣ everyday progress ልታረጉ እና ለዛ ነገር ዋጋ ልትከፍሉ ይገባል። በባዶ ሜዳ አንድ ነገር
ለ2019 ያወጣችኋቸው ዕቅዶች random day ላይ happen አያረጉም ወይም ድንገት አይሳኩም፣ everyday progress ልታረጉ እና ለዛ ነገር ዋጋ ልትከፍሉ ይገባል። በባዶ ሜዳ አንድ ነገር እስኪፈጠር መጠበቅ 2018 ላይ ጥላችሁ የመጣችሁት ነገር ሊሆን ይገባል። ለመውደቅ መነሳቱ፣ ለመጋጋጡ ዝግጁ ሁኑ። Soft ከመሆን ይልቅ ጠንክራችሁ የቻላችሁትን ታግላችሁ የቀረውን ለፈጣሪ ስጡት፤ የለፋችሁበትን ነገር በእጥፍ ሲያሳድግላችሁ ታያላችሁ።

photo content
+8

አብዛኛው ሰው broke የሆነበት ምክንያት ድፍረት ስለሌለው ነው! በዙሪያዬ ያሉ successful የምላቸውን ሰዎች smart ፣ ብዙ ነገር የሚያውቁ ሰዎች አይደሉም። እንደውም በብዙ ነገሮች ላይ ከኛ ያነሰ እውቀት ሊኖራቸው ይችላል። ግን ከሌሎች የሚለያቸው ትኩረታቸው አንድ ነገር ላይ ነዉ በተጨማሪም የሚፈልጉትን ነገር ለመስራት ድፍረት አላቸው። ብዙዎቻችን ግን ለመጀመር ስንፈልግ ሁሉንም ነገር እስክናውቅ፣ ሁሉም ሰው እስኪደግፈን እና ስንሞክር እስኪያደንቁን እንጠብቃለን። ግን በተለይ ቢዝነስ ለመጀመር ሁሉንም ነገር አውቃቹ አይደለም፤ የማታውቁትን ነገር ለመማር ነገሮች በድፍረት ስትጀምሩ ነዉ። ስለዚህ ማንም ሰው እስኪያደንቃችሁ አትጠብቁ። ሁሉም ሰው እስኪረዳችሁ አትጠብቁ። በራሳችሁ መንገድ መጓዝ ጀምሩ። አንድ ነገር ምረጡ፣ ትኩረታችሁን ስጡት፣ እና ለመሞከር ድፍረት ይኑራችሁ።

Opportunity ከሀገር ወይስ ከአመለካከት? አንድ ሰው ከሀገር ለመውጣት ሲያስብ፣ “ምንም ስራ ቢሆን እሰራለሁ።” “ዝቅ ብዬ መጀመር ችግር የለውም።” “ከዜሮ እንኳን ቢሆን እጀምራለሁ።” ይላል። ግን ከዜሮ ለመጀመር ያላቹ ፍላጎት ከሀገር መውጣት ጋር ብቻ ለምን ይመጣል? እዚህ ያለውን ስራ ለምን አትጀምሩም? እዚህ ያለውን እድል ለምን አትጠቀሙም? እዚህ ለምን ከዜሮ አትጀምሩም? ከሀገር መውጣት እና አዲስ እድል መፈለግም ችግር የለውም።ግን ለመጀመር ያላቹ ድፍረት ከሀገር መውጣት ጋር ብቻ ማያያዝ አይገባም። ከየትም ብትሆኑ ጀምሩ።

በ24 ዓመቴ የመጀመሪያ ሚሊየን እንድሰራ ያስቻሉኝ 4 አስተሳሰቦች! በርግጠኝነት ሚሊየነር ያደርጋችኋል ግን ከሰው ያራርቃችኋል! 👇 https://youtu.be/kR8mWNwdC6I?si=rADN8tF84
በ24 ዓመቴ የመጀመሪያ ሚሊየን እንድሰራ ያስቻሉኝ 4 አስተሳሰቦች! በርግጠኝነት ሚሊየነር ያደርጋችኋል ግን ከሰው ያራርቃችኋል! 👇 https://youtu.be/kR8mWNwdC6I?si=rADN8tF8412z90zx

በዙሪያችሁ ስለሚካሄዱ ነገሮች ንቁ ሆናችሁ ተመልከቱ! ብዙ ሰዎች አንድ ስራ ሲሰጣቸው በዚያ ስራ ላይ ብቻ focus ያደርጋሉ። የተሰጣቸውን ስራ አጠናቀው መጨረስ ነው የሚያስቡት። ግን በዙሪያቸው ምን እየተካሄደ እንዳለ፣ ሌሎች ሰዎች ምን እየሰሩ እንደሆነ፣ ስራው ከሌሎች ነገሮች ጋር እንዴት እንደሚገናኝ… ብዙ ጊዜ አይመለከቱም። ምንም ነገር እየሰራችሁ ብትሆኑ፣በዙሪያችሁ ስለሚሰሩ ነገሮች እወቁ። ሌሎች ሰዎች ምን እየሰሩ እንደሆነ ተመልከቱ። ስራው እንዴት operate እንደሚያደርግ ለመረዳት ሞክሩ። ምክንያቱም ዛሬ የምትሰሩት አንድ ስራ ብቻ ሳይሆን፣ አጠቃላይ ሂደቱን መረዳታችሁ ነው ነገ የበለጠ ነገር እንድትሰሩ የሚያግዛቹ። የተሰጣችሁን ስራ ብቻ አትስሩ፤ የምትሰሩበትን አካባቢ መረዳትም ተማሩ።

ስለ ቅዱስ ቁርባን ግራ የሚገቡኝ ጥያቄዎች ተመለሱልኝ! | ዲያቆን እስጢፋኖስ👇 https://youtu.be/L6L7PyOqRYg

መልካም የመስቀል በዓል !
መልካም የመስቀል በዓል !

መልካም የደመራ በአል ይሁንላችሁ!🎊🎊
መልካም የደመራ በአል ይሁንላችሁ!🎊🎊

photo content

በ2018 በከባዱ የተማርኳቸው ትምህርቶች እና የ2019 እቅዶቼ!👇 https://youtu.be/PsVSuoXGOi0

Good morning everyone! you have a message  from Yonas moh! 🔥 የ 90 ቀናት Freelancing accelerator program ምዝገባችን ዛሬ በይፋ ይዘጋል! በቀጣዮቹ 90 ቀናት  freelance የምታደርጉበትን marketable skill ተምራችሁ ፣ client ይዛችሁ ገንዘብ መስራት እስክትጀምሩ ድረስ በየቀኑ ከ 5 - 10 የስራ እድሎችን እየሰጠናችሁ አብረናችሁ የምንሰራበት program ነው! 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/ ወይም  በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!

ሁላችንም ለስኬት አቋራጭ መንገድ እንፈልጋለን። ግን ብዙ ጊዜ አቋራጩን ለማግኘት ራሳችን ሁሉንም ነገር ከመጀመሪያ ለመስራት እንሞክራለን:: ይህ ደግሞ ጊዜ፣ ገንዘብ እና energy እንድናባክን ያደር
ሁላችንም ለስኬት አቋራጭ መንገድ እንፈልጋለን። ግን ብዙ ጊዜ አቋራጩን ለማግኘት ራሳችን ሁሉንም ነገር ከመጀመሪያ ለመስራት እንሞክራለን:: ይህ ደግሞ ጊዜ፣ ገንዘብ እና energy እንድናባክን ያደርገናል።ነገር ግን ከፊታችሁ የሄደ ሰው ካለ፣ ለምን በተመሳሳይ ስህተቶች ላይ ጊዜያችሁን ታጠፋላችሁ? ሁሉንም ነገር በራሳችሁ ለመፍታት አትሞክሩ! ከእናንተ ቀድመው የሄዱትን አግኙ፣ ተረዱ፣ ከስህተታቸው ተማሩ፣ ከዚያ የራሳችሁን መንገድ አሻሽላችሁ ይዛችሁ ቀጥሉ።

photo content

በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ! ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator
በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ! ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ። ፕሮግራሙን ስትቀላቀሉ ✅ Freelance ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን skills(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የመረጣችሁንት ትማራላችሁ። ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ነጻ ሁለት ኮርሶች (Freelancing እና Professional English) ✅ በሁለት ሳምንት አንዴ live session እና በወር አንድ ጊዜ በአካል Yonas Moh የሚገኝበት workshop ✅ Productivity, professionalism እና Job Readiness Live session training ✅ በየቀኑ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንሰጣለን 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር አብረን ስለምንሰራ እና ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ 👉 https://accelerator.khilx.academy/

ብዙ ጊዜ የሆነ ነገር ከመስራታችሁ በፊት በጣም ነገሩን Overthink የምታደርጉት ከሆነ Most probably ስራውን አትሰሩትም። ለዚህ ነው እኮ ትንሽ እውቀት ያላቸው ግን ቶሎ Action የሚወስ
ብዙ ጊዜ የሆነ ነገር ከመስራታችሁ በፊት በጣም ነገሩን Overthink የምታደርጉት ከሆነ Most probably ስራውን አትሰሩትም። ለዚህ ነው እኮ ትንሽ እውቀት ያላቸው ግን ቶሎ Action የሚወስዱ ሰዎች የሚሳካላቸው። ከአንድ ሺ ሀሳብ አንድ ነገር ወደ ተግባር መቀየር ትልቅ ለውጥ ያመጣል። So stop overthinking and just do it!