uz
Feedback
Moh-Anbessa 👑

Moh-Anbessa 👑

Kanalga Telegram’da o‘tish

Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Moh-Anbessa 👑 analitikasi

Moh-Anbessa 👑 (@mohanbessa) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 24 873 obunachidan iborat bo'lib, Biznes toifasida 2 538-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 400-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 24 873 obunachiga ega bo‘ldi.

02 Sentabr, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -146 ga, so‘nggi 24 soatda esa -1 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 33.37% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 10.93% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 8 299 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 2 719 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 65 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
Welcome to Moh Anbessa I’ll be sharing - Actionable tips - Practical Advice - Business and Marketing. Contact us: @mohanbessasupport

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 03 Sentabr, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Biznes toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

24 873
Obunachilar
-124 soatlar
+87 kun
-14630 kun
Postlar arxiv
ብዙን ሰው ከህልሙ ያስቀረው ነገር ፍርሃት ነው። 10 ደቂቃ ስጡኝ… ፍርሃታችሁን ላስወግድላችሁ!👇 https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM?si=Y-zW4pmvdebTx1FU
ብዙን ሰው ከህልሙ ያስቀረው ነገር ፍርሃት ነው። 10 ደቂቃ ስጡኝ… ፍርሃታችሁን ላስወግድላችሁ!👇 https://youtu.be/Hgl1bN3kfIM?si=Y-zW4pmvdebTx1FU

ብዙ ሰው የምር ሕይወቱን ለመቀየር እና ገንዘብ ለመስራት ረጅም ጊዜ አይወስድበትም! ረጅም ጊዜ የሚወስድበት መጀመሩ ነው! ከጀመራችሁ በኋላ ያን ያህል ጊዜ አይወስድም! ⚡️ 2019ን የመጀመር ዓመት
ብዙ ሰው የምር ሕይወቱን ለመቀየር እና ገንዘብ ለመስራት ረጅም ጊዜ አይወስድበትም! ረጅም ጊዜ የሚወስድበት መጀመሩ ነው! ከጀመራችሁ በኋላ ያን ያህል ጊዜ አይወስድም! ⚡️ 2019ን የመጀመር ዓመት አድርጉት! በአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ምንጭ የምታገኙበትን መንገድ በአዲስ ዝናር ኤቨንታችን ላይ ላሳያችሁ ተዘጋጅቻለው ! ከናንተ የሚጠበቀው መመዝገብ እና ኤቨንቱ ቀን ላይ መገኘት ብቻ ነው! ይሄም አመት ተመሳሳይ ሆኖ እንዳያልፍ ከፈለጋችሁ አዲስ ዝናር ኤቨንት ላይ እንገናኝ! ሰው ሳትቀጥሩ ፣ ቢሮ ሳትከራዩ፣ ያላችሁን ስራ ሳታጡ ገቢያችሁን የምትጨምሩበትን መንገድ እና ለስራው የሚያግዛችሁን የ 15ሺ ብር ስጦታም አዘጋጅቼላችኋለሁ!

photo content

"አንድ ሰው በዙሪያው ያሉት አምስት ሰዎች ውጤት ነው ይባላል።" ለማደግ እና ራሳችሁን ለመቀየር ስትወስኑ፣ መጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ ነገር Environment መቀየር ነው። የድሮ ጓደኞቻችሁ ለውጥ
"አንድ ሰው በዙሪያው ያሉት አምስት ሰዎች ውጤት ነው ይባላል።" ለማደግ እና ራሳችሁን ለመቀየር ስትወስኑ፣ መጀመሪያ ማድረግ ያለባችሁ ነገር Environment መቀየር ነው። የድሮ ጓደኞቻችሁ ለውጥ የማይፈልጉ ከሆነ፣ ትታችሁ ማለፍ ግድ ይላል። It’s tough, but necessary. ከቻላችሁ እንደ እናንተ ማደግ ከሚፈልጉ፣ ስለ ቢዝነስ እና ስለ አዳዲስ ሃሳቦች ከሚያወሩ ሰዎች ጋር ጓደኛ ሁኑ። Surround yourself with people who force you to level up. አብራችሁ እየሰራችሁ መለወጥና ማደግ የምትፈልጉ ከሆነ ደግሞ፣ ዛሬውኑ ዙሪያችሁን አስተካክሉ፤ ትክክለኛዎቹን ሰዎች አጠገባችሁ አድርጉ።

📌I had an amazing conversation with Sinework Taye, the founder of Future X and Co-founder of Inspire Ethiopia ሲስተሙን መለወጥ ካልቻልክ ያለህ አማራጭ ሲስተሙን ማሸነፍ ነው! Enjoy it 👇 https://youtu.be/F54h1rmaB_g

መልካም ሠንበት !

አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ የቤት ቀለም ፣ አዲስ ልብስ ፣ አዲስ የቤት አቀማመጥ እንቀይራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል! ታ
አዲስ አመት ሲመጣ ብዙ ነገሮችን ህይወታችን ላይ መቀየር እንጀምራለን! አዲስ የቤት ቀለም ፣ አዲስ ልብስ ፣ አዲስ የቤት አቀማመጥ እንቀይራለን! አዲስ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኘትንስ አስባችሁበታል! ታድያ ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ምን ማድረግ አለባችሁ? አሁን ባለው ጊዜ በአንድ ገቢ ወይም ደሞዝ ብቻ እተዳደራለሁ ማለት ትልቅ risk ነው! የናንተ ገቢ ቢጨምርም ባይጨምርም ኑሮ ግ ን በየአመቱ ራሱን Upgrade እያደረገ እና እየጨመረ ነው የሚሄደው! ተጨማሪ ገቢ ለማግኘት ትልቅ ካፒታል ወይም ቢሮ መክፈት አይጠበቅባችሁም! እንዴት ካላችሁኝ ይሄን ላሳያችሁ አዲስ ዝናር የተባለ ኤቨንት አዘጋጅቼላችኋለው! አዲስ ዝናር ላይ እንዴት ተጨማሪ የገቢ ምንጭ እንዴት እንደምትፈጥሩ አሳያችኋለሁ! አሁን ላይ የራሳችሁ ገቢ ባይኖራችሁም ከዜሮ ለምትጀምሩ ሰዎችም ይሄ system ይሰራል! አዲስ ዝናር event ላይ ለአዲሱ ዓመት አዲስ የገቢ ዝናር እንታጠቃለን!🙌🏻 ኤቨንቱ መስከረም 4.5.6 ይከናወናል! ለመመዝገብ 👉https://newyear.khilx.academy

photo content

ከቅጥር ሳትወጡ የራሳችሁን ነገር ለመጀመር!👇 https://youtu.be/xwe-75WmYH8

AI አእምሯችንን እያደነዘዘ ነው!👇 https://youtu.be/mA_4uW1kYfU
AI አእምሯችንን እያደነዘዘ ነው!👇 https://youtu.be/mA_4uW1kYfU

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰችሁ!! መልካም በዓል!!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል በሰላም አደረሰችሁ!! መልካም በዓል!!

መልካም ሰንበት!

ብዙ ሰው በህይወት የተሻለ ነገር የማያገኝበት ምክንያት https://youtu.be/UEDXCYa6AqA?si=Uvs05jnvPf-7f1R3

photo content

እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም
እስካሁን ከተማራችሁት ነገር በላይ፣ የተማራችሁትን መርሳት (Unlearn ማድረግ) የበለጠ ዋጋ አለው! ከልጅነታችን ጀምሮ ትምህርት ቤት ወይም አካባቢያችን የጫኑብን ብዙ እምነቶች አሉ። ይሄ አይቻልም"፣ "ይሄ መንገድ ብቻ ነው ትክክለኛው የሚሉ አስተሳሰቦችን ተምረን አድገናል። ትልቁን የህይወት ትምህርት ያገኘሁት አዳዲስ ነገሮችን በመማር ብቻ ሳይሆን፣ ወደ ኋላ የሚጎትቱኝን እነዚህን አሮጌ አስተሳሰቦች 'Unlearn' በማድረግ ጭምር ነው። ጽዋው ከሞላ ሌላ ውሃ መጨመር እንደማይቻለው ሁሉ፣ አእምሯችንም በማይጠቅመን አስተሳሰብ ከተሞላ አዲስ ነገር አይቀበልም! Learn to unlearn

ነገሮችን በአእምሯችሁ ይዛችሁ አትተኙ! ጠዋት ላይ የምትነሱበት Energy ሌሊት ላይ በአእምሯችሁ የምትይዙት ነገር ይወስነዋል ። በተለይ ጠዋት ተነስታችሁ ስራችሁን በአዲስ Energy መጀመር ለምትፈልጉ ሰዎች፣ ከመተኛታችሁ በፊት አእምሯችሁን ከሚያስጨንቁ ነገሮች በተቻለ መጠን አሳርፉ። ምክንያቱም አእምሯችሁ በሚያስጨንቁ ነገሮች ላይ እየተመላለሰ ከሆነ፣ ሰውነታችሁ አልጋ ላይ ቢሆንም አእምሯችሁ ግን እረፍት ላይ አይሆንም። የሚያስጨንቃችሁ ነገር ካለ፣ ከተቻለ አውሩት፤ ካልሆነ ደግሞ ፃፉት። ጥሩ ጠዋት የሚጀምረው ከመተኛታቹ በፊት በምታደርጓቸው ዝግጅቶች ነው።

ከFaris Abdi ጋር በdubai የነበረኝ የሚገርም ቆይታ👇 https://youtu.be/ZDKi6DqVkcA

መልካም ሠንበት!