ch
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

前往频道在 Telegram

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

显示更多

📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览

频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 065 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 277,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 018

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 065 名订阅者。

根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.32% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 974 次浏览,首日通常累积 700 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

11 065
订阅者
+524 小时
-407
-19630
帖子存档
~የማይፈለግ ሕይወት~?! ¤ ሰው ዝንባሌ አለው..ፍላጎት አለው...ራሱን እስከ ሞት ድረስ ማቆየት የሚፈልግበት ቅኝት አለው...ይህ ቤተሰብ..^ ማህበረሰብ..ባህል..ሐይማኖት ተባብረው የሚፈጥሩት የሰው ልጅ የተለያየ ቀለም የሚይዝበት ሁኔታ ነው። ∞ ምናልባት አንዱ ሳይፈልግ የሚኖረው ህይወት ለአንድ ምኞት ወይም ፍላጎት ነው። የፍላጎቱን እየኖረ ያለው ሰው ህይወት ደሞ ለሌላኛው መቀመቅ ነው ። ምንም ማረግ አይቻልም። አለም ለዚህ የተፈጥሮ ህግ የተገራች እኛንም በዚህ ቀንበር ጠምዳ የምታስጉዘን ናት። ∞ ∞ ግን ደሞ ተፈጥሯችን ለግዞት የተገራ አይደለም። ለጨለምተኝነት... ለእርካታ ቢስነት እጅ የሚሰጥ አይደለም.. መፍትሄ ፍለጋ መማተሩ አይቀርም። ፈላጊዎቹን ተከትለን ስንጓዝ ሁለት አይነት መልክ እናገኛለን። ¤ ¤ -∞ አንድኛው ከተፈጥሮ ህግ ጋር ግብግብ እና ትግል የሚደረግበት። የታሰበ ግን ያልታየ.. የታለመ ግን ያልተጨበጠ ፍላጎት ላይ ለመድረስ በአልሸነፍም ወኔ የሚፋለሙበት ነው..(የማያልቅ ትግል...መጨረሻ የሌለው መዳረሻ ፍለጋ የሚደረግ መባከን) ∞ ¤[ሌላኛዎቹ ደሞ ወደ ፈጣሪያቸው መንገድ የገቡ ናችው... ወደ መለኮታዊው ዓለም የሰመጡ.. ከራሳቸው ፍላጎት ለጌታቸው ፍላጎት ራሳቸውን ያስገዙ... በሚያልሙት ሳይሆን በተገኙበት ላይ ፍቅርን ለመዝራት ብሎም ለማጨድ የሚኳትኑ ፀኣዳ ነፍሶች ናቸው... ¤ በእነዚህ አለም ጉዳያቸው ወደ አላህ...ንግዳቸው ከአላህ...ሚደገፉትም በርሱ... ሚጽናኑትም በርሱ... የሚመኩትም በርሱ ብቻ ነው... የነሱ ውበት የአላህ ግኝነት ላይ የተመሰረተ ነው..እርሱ የተጠራበት እርሱ የተወሳበት እርሱ የተላቀበት ሁሉ ለእነሱ ውበት ያዘለ አለም ነው...ፍጡርን በፈጣርያቸው አሸንፈው ያደመቁ ፅገሬዳዎች ናቸው.. ሲጀምሩ 'አላህ ያለበት ሁሉ ውብ ነው' የሚለውን ሐረግ በቃል አምነው ነው። ሲደርሱ እየኖሩት ነው... ቃሉ ህይወታቸው ነው...የሚነገር ሳይሆን የሚታይ ነው... 'አልሐምዱሊላህ' ሲሉ 'ከአንተ ከሆነ ወድጄዋለሁ' የሚልን መልዕክት በውስጡ አዝሎ ነው... እነዚህ ከ እውነት ጋ ሳይሆን ከፍላጎታቸው ጋ ትግል የገጠሙት ናቸው...እውነቱ የአላህ ፍላጎት መሆኑ የገባቸው ..! ∞ ምን ላይ ነን?!

لِكُلِّ سَاقِطٍ لَاقِطٌ

ሀቢቢ በልጅነት አግባና ልጅህን ጓደኛህ አርገህ አሳድገዉ አንተ ባባን እንደምትፈራዉ ልጅህ እንዲፈራህ አትፍቀድ ጓደኛ አርገህ ሲጨንቀዉ አንተን ሚያማክርህ አይነት ወንድ አርገህ አሳድግ ፈጠን በል ✌️🙂

ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም 🙌

የቀድሞው የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ስለ ዘረኝነት እንዲህ ይላሉ፡- - ​"የበለጸጉ ሀገራት ነጭ መኪና ሰርተው ጥቁር ጎማ እስካደረጉላት ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም። - የበለጸጉ ሀገራት የወንጀለኞችን ዝርዝ
የቀድሞው የዚምባብዌ ፕሬዝዳንት ስለ ዘረኝነት እንዲህ ይላሉ፡- - ​"የበለጸጉ ሀገራት ነጭ መኪና ሰርተው ጥቁር ጎማ እስካደረጉላት ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም። - የበለጸጉ ሀገራት የወንጀለኞችን ዝርዝር 'ጥቁር መዝገብ' (Blacklist) እያሉ እስከጠሩ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም። - ነጭ ቀለም ሰላምን፣ #ጥቁር_ቀለም ደግሞ ጦርነትን እስካመለከተ ድረስ ዘረኝነት አይጠፋም። - ​ይህ ሁሉ ቢሆንም ግን እኔ ጥቁር በመሆኔ እኮራለሁ፤ ምክንያቱም በጣም በቀላል ምክንያት ነው... ጥቁር ሰውነቴን በነጭ ሶፍት ነው የምጠርገው።"😅

ወጣቶች ሆይ ተጋቡ! ከከባድ የሥራ ውሎ በኋላ ወደ ሚስት እቅፍ መመለስ ብዙዎች የማያውቁት እረፍት አለው፤ እውነቱን ለመናገር እኔም አላውቀውም፣ ግን አንድ ሰው ሲናገር ሰምቼ ነው።😭

አንዱ ምን አለ ሴቶች ደስተኛ ሰላማዊ ህይወት እና ረጅም እድሜ ይኖራሉ ለምን መሰላቹ . . . . . ሚስት ስለማያገቡ 😁

የአንዳንዶች ጫማ ለሌሎች የመቀመጫ ወንበራቸው ነው😭
የአንዳንዶች ጫማ ለሌሎች የመቀመጫ ወንበራቸው ነው😭

እስቲ አስቡት... ​ደግ፣ ሩህሩህና በልቧ ውስጥ ቅንጣት ክፋት የሌለባትን ሴት አግብታችሁ... በድንገት እንዲህ ትላችኋለች፦ ​"የእኔ ውድ፣ እባክህ ለፈጣሪ ብለህ ጓደኛዬን አግባት... ወላሂ ምስኪን ናት፣ በጣም ታሳዝነኛለች!"🤌

ይችላል ኢድሪስ ይችላል ይችላል ኢድሪስ ይችላል ይችላል ኢድሪስ ይችላል ይችላል ኢድሪስ ይችላል

ይሄ አጠያዬቅ ግን.....¡👌 "​ወደ እናንተ የመጣሁት አላህ ከእኔ የፈጠራትን ያቺን የጎድን አጥንቴን ላስመልስ ፈልጌ ነው!

¤ሁሉም ነገር ስላነበብነው ወይም ስለተነገረን ቀልባችን ላይ ሊያርፍ አይችልም.... የገባን ይመስለናል~ አልገባንም ...የተረዳነው ይመስለናል ግን አልተረዳነውም....የሚነገሩን ነገሮች ሁሉ የተኖሩ አይደሉም ... የመከረን ሁሉ የመከረንን ከህይወት ያካበተው አይደለም .... ¤ የተሰመረልን ሁሉ ብቸኛው መንገድ አይደለም ....አይተው የነገሩን ሁሉ የእውነቱ መጨረሻ አይደለም .... የተረኩልን ሁሉ ፍሬ ያለው አይደለም ... የጠቆሙን መንገድ ሁሉ መዳረሻ ያለው አይደለም ... ጣዕሙን የሚያዜሙልን ሁሉ ጥፍጥናን ያዘለ አይደለም.... ..... ∞ አንዳንድ በራሳችን መንገድ እናገኛቸው ዘንድ ...አልፈንባቸው እንማርባቸው ዘንድ ...ታመን ተከድተን ተደስተን ቦርቀን አልቅሰን ተቃጥለን ይገቡን ዘንድ በኻሊቁ የተወሰነባቸው እምነቶች እና አመለካከቶች አሉ...አሉ በመረዳት ልፋት የማናገኛቸው እውነቶች...መቃጠልን ከልብ ለመረዳት መቃጠል እንዳለብን ሁሉ ....አንዳንድ መገንዘቦች እንዲህ ናቸው....! ቀልባችን ላይ ለማረፍ የህይወትን ተርቲብ እና ኹነት ይከተላሉ ...ኧ🖤

. "ቅናተኛ ሰዎችን አትጥላቸው፤ የሚቀኑብህ አንተ ከእነሱ የተሻልክ ነህ ብለው ስለሚያስቡ ነው።" 🗣Pawlo koliyo

አንዳንድ ሰዎች አክሱም ላይ መስጂድ መገንባት እንዳለበት ስታጫውታቸው መካ ላይ እኮ ቤተክርስቲያን የለም ይሉሃል፡፡ መካ የኢትዮጵያ ንብረት አይደለም፤ መካ ላይ ቤተክርስቲያን ይገነባ ዘንድ መጠየቅ ያለበት ሳውዲ ያለ ክርስቲያን ብቻ ነው፡፡ አክሱም ግን የኢትዮጵያውያን ነው፤ ኢትዮጵያ ደግሞ የሁሉም እምነት ተከታዮች ሀገር ነች በመሆኑም አክሱም ላይ መስጂድ እንዳይገነባ መከልከል ፍፁም ህገወጥነት ነው፡፡ አክሱምን ከአንድ እምነት ጋር የማያያዝ አመል መቆም አለበት፡፡ ኢትዮጵያን በንብረትነት የያዘ የሃይማኖት ተቋም የለም፡፡ በአሁኑ ወቅት ብዙ ተከታይ ያሏቸው ሃይማኖቶች በሙሉ ከውጭ ፈልሰው የመጡ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ የተፈጠሩ አይደሉም፡፡ ሁሉም ኃይማኖቶች የጉምሩክ ስርዓትን ሳያልፉ ወደኢትዮጵያ የገቡ ናቸው፡፡ በዚህ ሀገር ማንም እንግዳ ማንም ቤተኛ አይደለም፤ ሀገራችን የሁላችንም እንጂ የጥቂቶች አይደለችምና ሙስሊሙ ኢትዮጵያዊስ ሀገሩ የት ነው? ኢትዮጵያ አይደለምን?

"ኒቃብ ለባሾችን እንዳታስገቢ ስለተባልኩኝ ልትገቢ አትችይም። አዎን ቅድም ነው ይህ የተባለው። ይህ መመሪያ ዛሬ ነው የመጣው።" - የጥበቃ ሰራተኞች "የት እሄዳለሁ በዚህ ማታ?!" - ተማሪዋ    ይህ የዶክተር ሳሙኤል አመራር በኒቃቢስት ተማሪዎች ላይ እየፈፀሙት ካለው በደል አንዱ ማሳያ ነው። የሚከለክልን መመሪያ አውጥተው ሲያበቁ አይ ግቢ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ እያየን ነው በማለት ለማሾፍ ይሞክራሉ። ከመጅሊስ ጋር ሲያወሩ ከአሁን ቡሃላ አንከለክልም ይሉና ለጥበቆች ደግሞ አንገላቱ ብለው መመሪያ ያወርዳሉ።   ከዚህ በፊት እንደተናገርነው ኒቃብን ለመከልከል የወጣው ጨቋኝ መመሪያ እስኪሻሻል ድረስ ስለመብታችን ምንም አይነት ዋስትና የለንም። ኒቃብ መልበስ መብት ነው። አንዲት ተማሪ ኒቃብ ስለለበሰች ብቻ ከሌሎች ተማሪዎች ተለይታ በር ላይ ልትቆም ልትጠየቅ ልትንገላታ አይገባም። ይህ እስልምናን እና ሙስሊሞችን ከመናቅ ነው። ይህ ዜጎችን በሐይማኖት ለይቶ ማጥቃት ነው። በቃ ሊባል ይገባል። ዩኒቨርስቲውም ሊጠየቅ ይገባል። መጅሊስም ጉዳዩን የምር ወስዶ ዘላቂ መፍትሔ ሊያመጣ ይገባል። ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! ! @aaumsu

"ኒቃብ ለባሾችን እንዳታስገቢ ስለተባልኩኝ ልትገቢ አትችይም። አዎን ቅድም ነው ይህ የተባለው። ይህ መመሪያ ዛሬ ነው የመጣው።" - የጥበቃ ሰራተኞች    ይህ የዶክተር ሳሙኤል አመራር በኒቃቢስት ተማሪዎች ላይ እየፈፀሙት ካለው በደል አንዱ ማሳያ ነው። የሚከለክልን መመሪያ አውጥተው ሲያበቁ አይ ግቢ ውስጥ ሲንቀሳቀሱ እያየን ነው በማለት ለማሾፍ ይሞክራሉ። ከመጅሊስ ጋር ሲያወሩ ከአሁን ቡሃላ አንከለክልም ይሉና ለጥበቆች ደግሞ አንገላቱ ብለው መመሪያ ያወርዳሉ።   ከዚህ በፊት እንደተናገርነው ኒቃብን ለመከልከል የወጣው ጨቋኝ መመሪያ እስኪሻሻል ድረስ ስለመብታችን ምንም አይነት ዋስትና የለንም። ኒቃብ መልበስ መብት ነው። አንዲት ተማሪ ኒቃብ ስለለበሰች ብቻ ከሌሎች ተማሪዎች ተለይታ በር ላይ ልትቆም ልትጠየቅ ልትንገላታ አይገባም። ይህ እስልምናን እና ሙስሊሞችን ከመናቅ ነው። ይህ ዜጎችን በሐይማኖት ለይቶ ማጥቃት ነው። በቃ ሊባል ይገባል። ዩኒቨርስቲውም ሊጠየቅ ይገባል። መጅሊስም ጉዳዩን የምር ወስዶ ዘላቂ መፍትሔ ሊያመጣ ይገባል። ጥያቄ አለን _ ፍትሐዊ መልስ እስኪመጣ ! ! ! ©: የአዲስ አበባ ሙስሊም ተማሪዎች ጀማዓህ