ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 065 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 277,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 018 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 065 名订阅者。
根据 04 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -196,过去 24 小时变化为 5,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.80%。内容发布后 24 小时内通常能获得 6.32% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 974 次浏览,首日通常累积 700 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 19。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 05 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 065
订阅者
+524 小时
-407 天
-19630 天
帖子存档
11 060
የህልሜ ትልቁ ግብ!"😭
"የሁልጊዜም የህይወት ህልሜ አምስት ወይም ስድስት ህንፃዎች ኖረውኝ፣ በኪራይ ገቢያቸው እየኖርኩ... ምንም አይነት ስራ ሳይኖረኝ ዝም ብሎ መቀመጥ ነው።
ሙሉ ስራዬ የሚሆነው ደግሞ... ቀን ከሌሊት ተከራዮችን ማስጨነቅና ሰላም መንሳት ብቻ ነው!"😅
God Forbid😭
11 060
ዛሬም በጁመዐ ሳይነጋ ለክፎኝ ተጨቃጨቅን
"ድሮም ወንዶች ክብር አይወድላችሁም
የምትፈልገውን ነገር ይዘህ ውልቅ በልልኝ " ስለው
ይዞኝ ወጣ!
جمعة مباركة
11 060
~....ሰላመን ሰላሜ ..~
....ጀማልሁ መኽሉቃቱን ሁላ ላደናገረው.....ሸዕንሁ ለባለቀለሙ ሁላ ለጠናው ....ኸበርሁ ለሊሂቁ ሁሉ ዑምር ላስፈጀው....ፍቅርሁ ዐሺቁን ሁላ ላሳከረው ...ያላንቱ ሁሉ ለምኔ ባስባለው ...ብቸኛው የአሏህ ተፈቃሪ....ሰላመን ወለላዬ...
¤
...ልቀት የለም ያለ ሰይዳችን...ሐያት የለም ያለ ሰይዳችን...
ደስታ የለም ያለ ሰይዳችን ....ጥፍጥና ማማር የለም ያለ ሰይዳችን...ስኬት የለም ያለ ሰይዳችን...ተድላ ምቾት የለም ያለ ሰይዳችን...ክብርና ሞገስ የለም ያለ ሰይዳችን...ጀነትም የለም ያለ ሰይዳችን... እያንዳንዷ እስትፋንስ...እያንዳንዷ እንቅስቃሴ..እያንዳንዷ ድርጊት ያለ ሰይዳችን ከንቱነት ናት ....
« اللَّهُمَّ صلِّ وسَلِّمْ عَلى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ ».
11 060
في اليوم الجمعة اللهمّ اجعلنا ممّن عفوت عنهم، ورضيت عنهم وغفرت لهم، وحرّمت عليهم النار، وكتبت لهم الجنة🤲🏾 «اللَّهُمَّ إنّي أسْألُكَ الجَنَّةَ وَمَا قَرَّبَ إلَيْهَا مِنْ قَوْلٍ أوْ عَمَلٍ، وأعوذ بك من النار وما قرب إليها من قول أو عمل 🤲🏾
«اللَّهُمَّ اجْعَلْ صَلَوَاتِكَ وَبَرَكَاتِكَ وَرَحْمَتَكَ عَلَى سَيِّدِ المُرْسَلِينَ وَإمَامِ المُتَّقِينَ وَخَاتَمِ النَّبِيِّينَ مُحَمَّدٍ عَبْدِكَ وَرَسُولِكَ إمَامِ الخَيْرِ وَقَائِدِ الخَيْرِ وَرَسُولِ الرَّحْمَةِ ، اللَّهُمَّ ابْعَثْهُ مَقَامًا مَحْمُودًا يَغْبِطُهُ بِهِ الأوَّلُونَ وَالآخِرُونَ ، اللَّهُمَّ تَقَبَّلْ شَفَاعَتَهُ الكُبْرَى وَارْفَعْ دَرَجَتَهُ العُلْيَا وَآتِهِ سُؤْلَهُ فِي الآخِرَةِ وَالأُولَى كَمَا آتَيْتَ إبْرَاهِيمَ وَمُوسَى
11 060
"በኢንተርኔት የምታዩትን የውሸት ስኬት አትከተሉ!"
□ ይህችን ልጅ ሻይ ስትሸጥ ስታይ ሁኔታዋ አሳዝኖህ ልትራራላት ትችላለህ። ነገር ግን ታሪኳን ብታውቅ ትገረማለህ። አባቷ "ጥብቅ ነው፣ አይፈቅድልኝም" በሚል ሰበብ ቤተሰቦቿን ትታ የወጣችው፣ የራሷን ቤት ተከራይታ "BMW መኪና የመግዛትና ድርጅት የማቋቋም" ህልሟን ለማሳካት እንደሆነ በቃለ-መጠይቋ ተናግራለች።
ለመሆኑ ሴት ልጅ ያለ መህረም ቤተሰቧን ጥላ መውጣቷና ለብቻዋ መኖሯ ከዲናችን አንጻር እንዴት ይታያል? አላህ "ወንዶች በሴቶች ላይ የበላይ (አስተዳዳሪ) ናቸው" እያለ፣ ይህን ስርአት ጥሶ መውጣት ምን ይባላል? እንዲያውም የቤት ኪራይ መክፈል ከቻለችማ ነገሯ ተመቻችቶላታል ማለት ነው፤ ምክንያቱም በአሁኑ ጊዜ ወንዶች ሌት ተቀን ለፍተው የቤት ኪራይ መክፈል አቅቷቸዋል።
ዋናው ቁምነገር ግን እዚህ ደረጃ ላይ ያደረሰን ምክንያት ነው። ይሄ ሁሉ የድራማዎች፣ የኢንተርኔት እና የ"ባህል ወረራ" (Cultural Invasion) ውጤት ነው። "ራሷን ከዜሮ የምትገነባ ጠንካራ ሴት" የሚሉ የድራማ ጀብዱዎች የሰዎችን አእምሮ በክለዋል።
#ወዳጆቼ!:- አላህ አእምሮ ሰጥቶናልና በአግባቡ እንጠቀምበት። በኢንተርኔት የሚታየውን ሁሉ አንከተል፤ ራሳችንንም ከማንም ጋር አናወዳድር። አላህ የጻፈልን አይቀርልንም፤ አላህን እናመስግን። ወላጆቻችንን አናሳቅቅ፣ በእነሱ ላይም አንኩራ። ይልቁንም ሰርተህ እነሱን የምትረዳ ከሆነ አንተ እውነተኛ ታጋይ ነህ፣ አላህም መንገዱን ያቀናልሃል።
"በኢንተርኔት የምታያቸውን ሰዎች ለመምሰል አትሞክር፤ ሁሉም ውሸት ነው፤ አለም በሙሉ ያለው በተመሳሳይ ፈተና ውስጥ ነው።"
@HALAL_POST❤️🩹
11 060
Repost from N/a
⚡️በቴሌግራም ምን አይነት እስላምክ
ቻናል ስፈልጉ ነበር፤ስለድናችን ሁሉን
አቃፍ የሆና ቻናል ይፈልጋሉ📖🙋⤵
🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲
🤩እንደ ምርጫው መርጦ ይቀላቀሉ❗🤩
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🤩ሀዲስ እና ቁርኣን ✅JOIN✅🅰️ይንኩ
▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁ ▁
🤩የነብዩ(ሶ.ዐ.ወ)ታሪክ✅JOIN✅🅰️ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩የሰሃቦች (ረ.ዐ)ታሪክ ✅JOIN✅🅰️ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩የደጋግ ሰለፎች ታሪክ✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩 ኢስላማዊ ብይን✅JOIN✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩ጥያቄዎችእናመልሶች✅JOIN✅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩እስላማዊ ህይወት ✅JOIN ✅🔤ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩እስላማዊአስተምህሮት✅JOIN✅ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩ሴቶች በእስልምናን ✅JOIN✅🅰ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━━
🤩 ማራክ ንግግሮች ✅JOIN✅🅰️ይንኩ
━━━━━━━━━━━━━━━━━
💥🥶🥶🥶 📌✅ 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 🟠
🪶🪶🪶🪶🪶
🅰️🅰️🅰️🅰️ :-@HudHud_waver🇵🇸
11 060
..ሰላም
.. ዳበሳሁ ለሚያሽረው...ሰላም እይታሁ ለሚገራው...ሰላም ፈገግታሁ ለሚያበራው...ሰላም ጠረንሁ ሚስክን ላስከነዳው...ሰላም ንግግርሁ ጆሮን ለሰቀዘው...ሰላም እዝነትሁ ልኬት ላጣው ..ሰላም መሓርታሁ ቀልብ ላፍረከረከው...ሰላም አፍቃሪነትሁ ሩህን ላሰጠው...
..ሰላም ጀማልሁ መኽሉቃቱን ሁላ ላደናገረው..ሰላም ሸዕንሁ ለባለቀለሙ ሁላ ለከበደው..ሰላም ኸበርሁ ለሊሂቁ ሁሉ ዑምር ላስፈጀው..ሰላም ፍቅርሁ ዐሺቁን ሁላ ላሳከረው ..ሰላም 'ያላንቱ ሁሉ ለምኔ' ላስባለው..ሰላም ሸክልሁ ለምናብ በጠናው...ሰላም መዋሂብሁ ለቀልብ ሁላ ላልተገራው.. ሰላም ሸማኢልሁ በስል ልሳናት ለተፈራው...ለብቸኛው ባለሟል ..የአሏህ ተፈቃሪ ..ሰላም ሰላሜ
አላሁመሶሊ ዓላ ሩሂል ዉጁድ 🤍
11 060
Repost from N/a
📣 ሙስሊም ወንድ ተማሪ ነህ? መልስህ "አዎ!" ከሆነ ይህ መልዕክት ላንተ ነው ‼️
https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0
https://t.me/+Lzale7erLpFhZjg0
መልስህ አዎ ከሆነ ምን ትጠብቃለህ 🙂
11 060
አንተ ለ ChatGPT በየዋህነት የህይወትህን መከራ ትዘረግፋለህ...
በ 2030 ግን ቻት ጂፒቲ ይሄን ይልሄል:-
"ስማ... እኔ የፈለገ AI ብሆንም፣ ያንተ ህይወት ግን እኔንም #ጨነቀኝ! በቃህ እባክህ! አንዳንዱን እንኳ በራስህ ሞክረው"😭
11 060
.
"አፍቃሪዋ Nurse”
ደስ የሚል አስተማሪ፣ አዝናኝ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ ትማሩበት ዘንድ እነሆ.....
በ LIGHT OF IMAN ተዘጋጅቶ የቀረበ።
አሁኑኑ Join የሚለውን በመጫን ያንብቡ።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
