ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 001 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 329,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 030 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 001 名订阅者。
根据 09 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -210,过去 24 小时变化为 -8,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 8.68%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.70% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 956 次浏览,首日通常累积 628 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 10 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 001
订阅者
-824 小时
-507 天
-21030 天
帖子存档
11 001
"ነፃነት ይመስላት ነበር። የሚጠብቃትን መከላከያዋን እንዳጣች ግን አልገባትም።"(ኢብኑ ሙነወር፣ ሸዕባን 21/1447) @IbnuMunewor @IbnuMunewor
11 001
Repost from ✿◠‿◠﹩ღḯʟε 𝚋𝚞𝚜𝚒𝚗𝚎𝚜𝚜
500 subs ጀምሮ ያሉትን Wave ማስገባት ምትፈልጉ ፍጠኑ ☄️
መስፈርቱ View ይኑረው 👍
Dm @Smile_waverbot ✔️
11 001
Repost from N/a
💡እንኳን ወደዚህ ቻንናል በደህና መጣችሁ💡
💡ምን ነበረበት ብኖረኝ ብላችሁ ሰትፈልጉት
የነበረው እስላማዊ ቻናሎች ይሀው ለረመዷን💡
🌟 አሁኑኑ ከታች የለዉን ብቻ ታጫኑኑኑ 👇👇
🟠🔠🔠🔠 📌✅ና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥 😀
👇👇👇👇
©️ 𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🕊
11 001
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አኸዋት
ምርጡ ሰደቃ ብሎ ማለት ካለን ከትንሿ ላይ የምንሰጠው ነውሑዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000680622543 አቢሲንያ ባንክ: 115183818 አዋሽ ባንክ: 01437999853200 ሒጅራ ባንክ: 1000034780001 ዘምዘም ባንክ: 0054754710301 ዳሸን ባንክ: 2959082956711 +251 911 678 186
11 001
Repost from N/a
🌙[▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓] 91%🌙
🌙ረመዿን.................𝐋𝐎𝐀𝐃𝐈𝐍𝐆
[ ✓ ] የቁርኣን ትምህርት [OPEN]
[ ✓ ] የሀዲስ ትምህርት [OPEN]
[ ✓ ] የሲራ ትምህርት [OPEN]
[ ✓ ] የፊቅህ ትምህርት [OPEN]
[ ✓ ] የዳዕዋ ትምህርት [OPEN]
🌙ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒
ብቻ ተጫኑኑኑ👇👇
🌙𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
👇👇
©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸
11 001
ጠቢቡ ሽማግሌ
በአንድ ወቅት በአንድ መንደር ዳር የሚኖሩ አንድ ጠቢብ ሽማግሌ ነበሩ። ሰዎች ምክራቸውን ለመጠየቅ ከቅርብም ከሩቅም ይመጡ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ወጣት እያማረረ ወደ እርሳቸው መጣ። "ሕይወቴ በፈተና የተሞላ ነው። ሰዎች ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ ይበድሉኛል። ያመንኳቸው ይከዱኛል፣ ያጎረስኳቸው ይነክሱኛል። ሁሌም መልካም ለማድረግ እጥራለሁ፣ ነገር ግን የማደርገው መልካም ነገር ለሰዎች ብዙም አይታያቸውም። አሁን ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል' አላቸው።
እኒህ ጠቢብ ሽማግሌም በፅሞና አዳመጡና ወጣቱን በአንድ ጠባብ ማሰሮ ውስጥ አንድ እፍኝ ጨው እንዲጨምር አዘዙት። ወጣቱም የታዘዘውን አደረገ። ከዚያም "አሁን ከማሰሮው ቅዳና ጠጣ" አሉት። ወጣቱም ትንሽ ጠጣና መልሶ በመትፍት "በጣም ኮምጣጣ ነው!' አለ። ሽማግሌውም ራሳቸውን ነቅንቀው ሌላ እፍኝ ጨው ሰጡትና ''አሁን ከእኔ ጋር ና ተከተለኝ'' በማለት ወደ አንድ ሐይቅ ዳርቻ ወሰዱት። ከሐይቁ እንደደረሱ "ይህን ጨው ወደ ሐይቁ ውስጥ ጨመር" አሉት። ወጣቱም ያሉትን አደረገ። ከአፍታ በኋላ "አሁን ከሐይቁ ቅዳና ጠጣ" አሉት። ወጣቱም ቀድቶ ጠጣ። ውሃው እንደ ማሰሮው የሚኮመጥጥ ሳይሆን ፍሬሽ ነበር።
ጠቢቡም ፈገግ አሉና፡- "በሕይወት ውስጥ ያለው የህመም መጠን ልክ እንደዚህ ጨው መጠን አንድ አይነት ነው ነገር ግን የመያዣው መጠን ወሳኝ ነው። ልብህ እንደ ማሰሮው ትንሽ ከሆነ የሆነብህ ሁሉም ነገር መራራና ቆምጣጣ ይሆንብሃል። ነገር ግን ልብህ እንደ ሐይቁ ትልቅና ሰፊ ከሆነ በተመሳሳይ ችግር የህመምህ መጠን ይቀንሳል ስለዚህ ልብህን አስፋው እንጂ አጥበህ የህመም መንፈስ እንዲቆጣጠርህ አትፍቀድ" አሉት።
በሕይወታችን ውስጥ ህመም የማይቀር ነገር ነው ነገር ግን እንዴት እንደምንቀበለው በልባችን ስፋትና ጥበት ይወሰናል።
©
@Halal_post
