uz
Feedback
ʜᴀʟᴀʟ™

ʜᴀʟᴀʟ™

Kanalga Telegram’da o‘tish

خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali ʜᴀʟᴀʟ™ analitikasi

ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 11 001 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 8 329-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 3 030-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 11 001 obunachiga ega bo‘ldi.

09 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni -210 ga, so‘nggi 24 soatda esa -8 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 8.68% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 5.70% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 956 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 628 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 23 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍. Cross @Ifendim

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 10 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

11 001
Obunachilar
-824 soatlar
-507 kunlar
-21030 kunlar
Postlar arxiv
"ነፃነት ይመስላት ነበር። የሚጠብቃትን መከላከያዋን እንዳጣች ግን አልገባትም።" (ኢብኑ ሙነወር፣ ሸዕባን 21/1447) @IbnuMunewor @IbnuMunewor
"ነፃነት ይመስላት ነበር። የሚጠብቃትን መከላከያዋን እንዳጣች ግን አልገባትም።"
(ኢብኑ ሙነወር፣ ሸዕባን 21/1447) @IbnuMunewor @IbnuMunewor

ፈጅር ሰግደህ ሊሆን ይችላል ዙሁር ግን ሊሰገድብህ ይችላል !!

አደብ ከመልክ ይበልጣል !!!!

500 subs ጀምሮ ያሉትን Wave ማስገባት ምትፈልጉ ፍጠኑ ☄️ መስፈርቱ View ይኑረው 👍 Dm @Smile_waverbot ✔️

አባት የሴት ልጃቸው ሰርግ ላይ ለባልየው እንዲ አሉት "ልብህ የተቀየረ ጊዜ የማትወዳት ጊዜ ከመጣ እንዳትጎዳት ልጄን መልስልኝ "🥺

ትዝታ ያለበት😭
ትዝታ ያለበት😭

Pray every salah like it's your last chance to speak to Allah

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ አኸዋት
ምርጡ ሰደቃ ብሎ ማለት ካለን ከትንሿ ላይ የምንሰጠው ነው
ሑዘይፋ ኢብኑል የማን መስጂድ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000680622543 አቢሲንያ ባንክ: 115183818 አዋሽ ባንክ: 01437999853200 ሒጅራ ባንክ: 1000034780001 ዘምዘም ባንክ: 0054754710301 ዳሸን ባንክ: 2959082956711 +251 911 678 186

ѕσмєσиє ѕαι∂ : ረስቼው ኪሴ ውስጥ ካገኘውት ብር በላይ ነው አንቺን የምወድሽ 😃😹

ካላጡ ማግኘት የለም ጀነት እራሱ ሞት ይፈልጋል !

ድንጋይ ቢወድቅብህም ብትወድቅበትም ይጎዳሀል!!

ጫማህ መስጂድ ውስጥ መጥፋቱ ቀላል ነው ችግሩ ግን ጫማህ ከመስጂድ ሲጠፋ ነው💔

የቆዬ ቀብር ላይ ተፅፎ የተገኘ🥹 {"እኔ አንተ አሁን እንዳኸው ነበርኩ አንተ እኔ አሁን እንዳለሁት ትሆናለህ"}

በረመዳን እንደማያገባ ሰዉ ቋጣሪ የለም

Repost from N/a
🌙[▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓] 91%🌙 🌙ረመዿን.................𝐋𝐎𝐀𝐃𝐈𝐍𝐆 [ ✓ ] የቁርኣን ትምህርት [OPEN] [ ✓ ] የሀዲስ ትምህርት [OPEN] [ ✓ ] የሲራ ትምህርት
🌙[▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓▓] 91%🌙 🌙ረመዿን.................𝐋𝐎𝐀𝐃𝐈𝐍𝐆   [ ✓ ] የቁርኣን ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የሀዲስ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የሲራ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የፊቅህ ትምህርት [OPEN]   [ ✓ ] የዳዕዋ ትምህርት [OPEN]   🌙ከሁድሁድ ዋቭ 𝐉𝐎𝐈𝐍 𝐔𝐒      ብቻ ተጫኑኑኑ👇👇 🌙𝐀𝐝𝐝 ሱናና 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥                  👇👇 ©𝐖𝐚𝐯𝐞 :-@HudHud_waver🇵🇸

Same 😁
Same 😁

ጠቢቡ ሽማግሌ በአንድ ወቅት በአንድ መንደር ዳር የሚኖሩ አንድ ጠቢብ ሽማግሌ ነበሩ። ሰዎች ምክራቸውን ለመጠየቅ ከቅርብም ከሩቅም ይመጡ ነበር። ከዕለታት አንድ ቀን አንድ ወጣት እያማረረ ወደ እርሳቸው መጣ። "ሕይወቴ በፈተና የተሞላ ነው። ሰዎች ኢፍትሐዊ በሆነ መንገድ ይበድሉኛል። ያመንኳቸው ይከዱኛል፣ ያጎረስኳቸው ይነክሱኛል። ሁሌም መልካም ለማድረግ እጥራለሁ፣ ነገር ግን የማደርገው መልካም ነገር ለሰዎች ብዙም አይታያቸውም። አሁን ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል' አላቸው። እኒህ ጠቢብ ሽማግሌም በፅሞና አዳመጡና ወጣቱን በአንድ ጠባብ ማሰሮ ውስጥ አንድ እፍኝ ጨው እንዲጨምር አዘዙት። ወጣቱም የታዘዘውን አደረገ። ከዚያም "አሁን ከማሰሮው ቅዳና ጠጣ" አሉት። ወጣቱም ትንሽ ጠጣና መልሶ በመትፍት "በጣም ኮምጣጣ ነው!' አለ። ሽማግሌውም ራሳቸውን ነቅንቀው ሌላ እፍኝ ጨው ሰጡትና ''አሁን ከእኔ ጋር ና ተከተለኝ'' በማለት ወደ አንድ ሐይቅ ዳርቻ ወሰዱት። ከሐይቁ እንደደረሱ "ይህን ጨው ወደ ሐይቁ ውስጥ ጨመር" አሉት። ወጣቱም ያሉትን አደረገ። ከአፍታ በኋላ "አሁን ከሐይቁ ቅዳና ጠጣ" አሉት። ወጣቱም ቀድቶ ጠጣ። ውሃው እንደ ማሰሮው የሚኮመጥጥ ሳይሆን ፍሬሽ ነበር። ጠቢቡም ፈገግ አሉና፡- "በሕይወት ውስጥ ያለው የህመም መጠን ልክ እንደዚህ ጨው መጠን አንድ አይነት ነው ነገር ግን የመያዣው መጠን ወሳኝ ነው። ልብህ እንደ ማሰሮው ትንሽ ከሆነ የሆነብህ ሁሉም ነገር መራራና ቆምጣጣ ይሆንብሃል። ነገር ግን ልብህ እንደ ሐይቁ ትልቅና ሰፊ ከሆነ በተመሳሳይ ችግር የህመምህ መጠን ይቀንሳል ስለዚህ ልብህን አስፋው እንጂ አጥበህ የህመም መንፈስ እንዲቆጣጠርህ አትፍቀድ" አሉት። በሕይወታችን ውስጥ ህመም የማይቀር ነገር ነው ነገር ግን እንዴት እንደምንቀበለው በልባችን ስፋትና ጥበት ይወሰናል። © @Halal_post