ʜᴀʟᴀʟ™
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 ʜᴀʟᴀʟ™ 的分析概览
频道 ʜᴀʟᴀʟ™ (@halal_post) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 11 001 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 8 340,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 3 034 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 11 001 名订阅者。
根据 10 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -210,过去 24 小时变化为 -17,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 9.33%。内容发布后 24 小时内通常能获得 5.94% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 1 026 次浏览,首日通常累积 654 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“خُذ ماشئت ، لا تستأذن بنشر الخير🤍.
Cross @Ifendim”
凭借高频更新(最新数据采集于 11 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
11 001
订阅者
-1724 小时
-637 天
-21030 天
帖子存档
11 001
"የመከረህ ሰው በርግጥም ወዶሀል ማለት ነው" ጥፋት እያየብህ ዝም ብሎ እየተሻሸህ የሚያልፍህ ሰው በርግጥ በድሎሃል(አታሎሀል)🙌 ከጥበበኞች
11 001
የጋብቻ ስደት
"ለምን አታገባም?
ለምን አታገቢም🙎🏻♀"
በማለት ጠየቁ
እናት አባቶች
"ወንድ ሞልቶ ሳለ
ባል ሚሆን ጠፋ"
በማለት መለሱ ልጃገረዶቹ
"ሚስት እንጂ ያጣነው
ሴትማ ገብስ ነው"
እያሉ ፎከሩ ወነዳዶቹ
የኋላ ኋላ እውነታው ሲጣራ
ሴቷ ምትፈልገው ሚስት ሚሆን ባል
ወንዱ ሚፈልገው ባል ምትሆን ሚስት
መሆኑን ከረፋዱ ተጣርቶ ታወቀ
ገጣሚ እንደልቧ🙂
11 001
ልክ ረመዳን ሲደርስ ጓደኞቻችን 😭
ሳንቡሳ አታመጭልኝም 🤭
እንዴት ነው ምትፆሙት? 🫠
አይርብሽም ? 🙃
እስቲ ቁርአን ስትቀሪ ልስማሽ🫠
ቴምር አታመጪልኝም 🥺
እስቲ አንድ ቀን ኢፍጣር አጠሪንም 🍜?
ሌሊት ተነስታቹ ትሰግዳላቹ? 🙂
ιт'ѕ fα¢т 😭😂
11 001
ቀደምቶቻችን እነርሱም ዘመናቸውም 1000%! ከኛ የተሻሉ መሆናቸው ጥርጥር የሌለው ጉዳይ ነው።
ይህ ከመሆኑም ጋር ግን የነበራቸው የአላህ ፍራቻ
እና ወረዕ(ጥንቃቄ) ግን ድካ የደረሰ ነበር !!!
.
.
.
.
እኛስ⸘
11 001
ጃዕፈር ቢን ሱለይማን አል-ዱበዒ እንዲህ ይላሉ፦
"ደመናዎች ይመጡና ይሄዱ ነበር፣ ነገር ግን ዝናብ አያዘንቡም ነበር። በዚህ ጊዜ ማሊክ (ቢን ዲናር) እንዲህ ይሉ ነበር፦ ˝እናንተ ዝናቡ ዘገየ እያላችሁ ትጠብቃላችሁ፤ እኔ ግን (በሰራነው ስህተት ምክንያት) ድንጋይ እንዳይዘንብብን እሰጋለሁ (እጠብቃለሁ)። ድንጋይ ካልዘነበብን እኛ በሰላም/በመልካም ላይ ነን።˝[الزهد لإمام أحمد]
11 001
Repost from N/a
🧕ለሴቶች ብቻ ነው ሴቶችዬ ኑ ኑ👀‼️
😑ወንዶች በፍፁም 🚫 እንዳትነኩት‼️
≼👇👇👇≽
📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0
📣https://t.me/+J6Wix6gNmXo4OGU0
11 001
.
በአላህ እምላለሁ! አንድ ሰው ስጁድ ላይ በሚሆን ጊዜ ምን ያህል የአላህ እዝነት እንደሚሸፍነው ቢያውቅ ኖሮ ግምባሩ ከመሬት ባላነሳ ነበር።
ኢብኑል ቀይም
