1 064
订阅者
无数据24 小时
-77 天
+230 天
帖子存档
የ 2017 ዓ.ም የክረምት ወራት የበጎ ፍቃድ አገልግሎትን ምክንያት በማድረግ በዛሬው እለት በወረዳ 05 አስተዳደር የሶስት አቅመ ደካማ ወገኖቻችንን ቤት ግንባታ የማስጀመሪያ መርሀ-ግብር ተካሂዷል ።
"በዕቅድ ያስቀመጥነውን ግብ ወደ ውጤት ለመቀየር መግባባት የፈጠርንበት ስምምነት ነው! "
አቶ ሮቤል ጌታቸው የሥራ ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
የቢሮው ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው በቢሮው ስር ከሚገኙ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሮች እና ከኮሌጅ ዲኖች ጋር የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ስምምነት ተፈራረሙ።
የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት
ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም
ድሬዳዋ
"በዕቅድ ያስቀመጥነውን ግብ ወደ ውጤት ለመቀየር መግባባት የፈጠርንበት ስምምነት ነው! "
አቶ ሮቤል ጌታቸው የሥራ ክህሎት ቢሮ ኃላፊ
የቢሮው ኃላፊ አቶ ሮቤል ጌታቸው የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ስምምነት በቢሮው ስር ከሚገኙ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተሮች እና ከኮሌጅ ዲኖች ጋር የ2018 በጀት ዓመት ዕቅድ ስምምነት ተፈራረሙ።
የሥራና ክህሎት ቢሮ ህዝብ ግንኙነት
ነሐሴ 22/2017 ዓ.ም
ድሬዳዋ
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
