uz
Feedback
Entrance Tricks

Entrance Tricks

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish

📈 Telegram kanali Entrance Tricks analitikasi

Entrance Tricks (@entrance_tricks) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 121 859 obunachidan iborat bo'lib, Taʼlim toifasida 1 007-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 241-o'rinni egallagan.

📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika

невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 121 859 obunachiga ega bo‘ldi.

27 Avgust, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 2 788 ga, so‘nggi 24 soatda esa -117 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.

  • Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
  • Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 19.65% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 18.47% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
  • Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 23 972 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 22 536 ta ko‘rish yig‘iladi.
  • Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 64 ta reaksiya keladi.

📝 Tavsif va kontent siyosati

Kanal uchun tavsif kiritilmagan.

Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 28 Avgust, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Taʼlim toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.

121 859
Obunachilar
-11724 soatlar
+3 2867 kunlar
+2 78830 kunlar
Postlar arxiv
በ2018 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሴቶች ከፍተኛ ውጤት 577/600 ያመጣች ተማሪ ሳራ አፅብሀ ጋር የተደረገ ቆይታ ። 👇 https://youtu.be/7x6JJpd3i74

የ 2018 የ Entrance Tricks App አባል ተማሪዎች ነገ Top Score የሰሩ ተማሪዎችን list እናወጣለን በዚህም ልክ እንደባለፈው አመት የኛ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ 6 ተማሪዎች የገንዘብ ሽልማቱ እንደተጠበቀ ሁኖ የባለፈውን አመት ሪከርድ የሚሰብር 1 የሶሻል እና 1 የናቹራል ተማሪ የ tablet ተሸላሚ ይሆናሉ ። በአንፃሩ ለሁሉም ከ500+ ለሚያመጡ ተማሪዎች የ 1 አመት ነፃ Freshman course ከ UAT ፈተና Training ጋር ማግኘት ይችላሉ ። በተጨማሪም ሌሎች የኛ ተማሪዎች የነበሩ ተማሪዎች በሙሉ 1 የዲጅታል ክህሎት class በነፃ መውሰድ ይችላሉ ። ነገር ግን ነገ ከሰአት በኋላ በምናወጣው list ውስጥ ስማችሁ ካለ ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ ፎርሙን ሙሉ ። ማሳሰቢያ 🔹 ይህ የ ኛ የ private class ያልነበሩ ተማሪዎችን አይመለከትም ። በ2018 የ Entrance Tricks ን ክላስ በክፍያ በሙሉ class ፣ Single subject ፣ revision and scholarship ተቀላቅላችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች በ የ Private group ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሙሉ ። Private telegram ላይ ሳትገቡ ክላሱን በ app በኩል ብቻ ተመዝግባችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ደግሞ @entrance_tricks_admin ላይ በመግባት የእናንተ ክላስ አባል ነበርኩ በማለት ፎርሙን መሙላት ትችላላችሁ ። ፎርሙን እስከ ነገ ያልሞላ ተማሪ በየትኛውም ጊዜ አንዳንድ እድሎችን ፈልጉ ቢመጣ ምንም አይነት እገዛ አይደረግለትም ።

የ UAT ፈተና የ10 ቀን ቻሌንጅ ዛሬ በ Freshman Tricks App መጀመሩ ይታወቃል ። በመሆኑም ከላይ ባስቀመጥነው Plan መሠረት ማንኛውም ትልቅ ውጤት መስራት የሚፈልግ ተማሪ የተቀመጡትን
+5
የ UAT ፈተና የ10 ቀን ቻሌንጅ ዛሬ በ Freshman Tricks App መጀመሩ ይታወቃል ። በመሆኑም ከላይ ባስቀመጥነው Plan መሠረት ማንኛውም ትልቅ ውጤት መስራት የሚፈልግ ተማሪ የተቀመጡትን ኖቶች በደንብ አንብቦ ኖቱ ካልገባው Video አይቶ ከጎን ባሉት Quiz ኦች practice ማድረግ እና በመጨረሻም Exam Collection ላይ እየገባ Model ፈተናዎችን መውሰድ ይኖርበታል ። በቀራችሁ ቀናቶች ለ UAT ም ሆነ ለ ASTU ፈተና ለመዘጋጀት አሁኑኑ የ Freshman Tricks App አውርዱ ። ክላሱን ለማስከፈት ከላይ ባለው Video መሠረት እንደፍላጎታችሁ ለUAT ብቻ  👉 250 birr ለ ASTU ብቻ 👉200 birr UAT + ASTU  👉 300 birr UAT + ASTU + all freshman course 👉1200 (Social ) 👉1500(Natural ) አማራጭ ቀርቦላችኋል ። በነፃም ቢሆን 4 የሚሆኑ ሞዴሎች ቀርቦላችኋል ። 👇👇 መመዝገብ የምትፈልጉ ተማሪዎች ከላይ ባለው አጭር Video መሠረት መመዝገብ ትችላላችሁ ። ለበለጠ መረጃ በ 0902100732 ላይ ይደውሉልን ። App ኡን ለማውረድ 👇👇        📱PLAYSTORE         📱APPSTORE

በ2018 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሴቶች ከፍተኛ ውጤት ያመጣችው ተማሪ ህዳሴ ጋር የተደረገ ቆይታ ። 👇👇 https://youtu.be/Yv3EQeZe8Oc

በ2018 የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና በሶሻል ሳይንስ ከፍተኛ ውጤት ያመጣው የሶሻል ሳይንስ ተማሪ ተመስገን ጋር የተደረገ ቆይታ ። #entrance2018👇👇👇 https://youtu.be/IZqU_20WGaQ

እንዴት አዳሪ ትምህርት ቤት ገብተን መማር እንችላለን ?? How can We join boarding Schools 👇👇👇 https://youtu.be/c42EB9NesR8

ተማሪ ሰለሞን ይባላል ከ11 ኛ ክፍል ጀምሮ የ Entrance Tricks ቤተሰብ ነው ። ዘንድሮ ከአይነ ስውራን ተማሪዎች ትልቁን ውጤት ያመጣው እርሱ ነው ። ከ500 ው 451 ነው ያመጣው 👏👏👏
+1
ተማሪ ሰለሞን ይባላል ከ11 ኛ ክፍል ጀምሮ የ Entrance Tricks ቤተሰብ ነው ። ዘንድሮ ከአይነ ስውራን ተማሪዎች ትልቁን ውጤት ያመጣው እርሱ ነው ። ከ500 ው 451 ነው ያመጣው 👏👏👏

ASTU or AASTU በ2019 መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ሙሉ መረጃ ። ስለዲፓርትመንቶች እንዲሁም ስለ መግቢያ ፈተና 👇👇👇 https://youtu.be/c58nsT34JuQ

Addis Ababa University በ2019 መግባት ለምትፈልጉ ተማሪዎች ሙሉ መረጃ ። ስለዲፓርትመንቶች እንዲሁም ስለ UAT ፈተና 👇👇👇 https://youtu.be/96mQz3wr5lY

ቅሬታ/Complaint ላላችሁ ተማሪዎች እስከአሁን ቅሬታ ማቅረቢያ አልተከፈተም ። ሲከፈት እንዴት እንደምታቀርቡ sample እናሳያችኋለን ። @entrance_tricks
ቅሬታ/Complaint ላላችሁ ተማሪዎች እስከአሁን ቅሬታ ማቅረቢያ አልተከፈተም ። ሲከፈት እንዴት እንደምታቀርቡ sample እናሳያችኋለን ። @entrance_tricks

ተማሪዎች ሆነን ከትምህርታችን ጎን ለጎን መስራት የምንችላቸው ምርጥ 5 ስራዎች ። 👇👇 https://youtu.be/PKVbppquqW8

ከኛ ተማሪዎች እስካሁን ካየናቸው ሶሻል ከፍተኛ ውጤት 👏👏
ከኛ ተማሪዎች እስካሁን ካየናቸው ሶሻል ከፍተኛ ውጤት 👏👏

From our 2018 Natural clas member 🔥
+1
From our 2018 Natural clas member 🔥

Disqualified and 0 የሆነባችሁ ልጆች ልክ እንደባለፈው አመት ቅሬታ ስታቀርቡ ይስተካከል ። ነገር ግን ጥፋቸኛ ካልሆናቹ ብቻ ነው ። ሌላው ውጤት የሚያስቸግራችሁ ልጆች አሁን ላይ በጣም ተጨናንቋል ። ለእኛም በውስጥ አትላኩልን ማየት አልቻልንም ። ሌሊት መጨናነቁ ሲቀንስ ሞክሩት ።

👏👏👏 እስካሁን ውጤት ከላኩልን የኛ ተማሪዎች የ2018 የናቹራል full class አባል የነበረች ጀግና ተማሪ ከ600 577.75 እየመራች ነው ሪከርዱ ሊሰበር ትንሽ ነው የቀረው ።
👏👏👏 እስካሁን ውጤት ከላኩልን የኛ ተማሪዎች የ2018 የናቹራል full class አባል የነበረች ጀግና ተማሪ ከ600 577.75 እየመራች ነው ሪከርዱ ሊሰበር ትንሽ ነው የቀረው ።

ልክ እንደባለፈው አመት የኛ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ 6 ተማሪዎች የገንዘብ ሽልማቱ እንደተጠበቀ ሁኖ የባለፈውን አመት ሪከርድ የሚሰብር 1 የሶሻል እና 1 የናቹራል ተማሪ የ tablet ተሸላ
+1
ልክ እንደባለፈው አመት የኛ ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ለሚያመጡ 6 ተማሪዎች የገንዘብ ሽልማቱ እንደተጠበቀ ሁኖ የባለፈውን አመት ሪከርድ የሚሰብር 1 የሶሻል እና 1 የናቹራል ተማሪ የ tablet ተሸላሚ ይሆናሉ ። በአንፃሩ ለሁሉም ከ500+ ለሚያመጡ ተማሪዎች የ 1 አመት ነፃ Freshman course ከ UAT ፈተና Training ጋር ማግኘት ይችላሉ ። በተጨማሪም ሌሎች የኛ ተማሪዎች የነበሩ ተማሪዎች በሙሉ 1 የዲጅታል ክህሎት class በነፃ መውሰድ ይችላሉ ። ነገር ግን ነገ ከሰአት በኋላ በምናወጣው list ውስጥ ስማችሁ ካለ ብቻ ስለሆነ አሁኑኑ ፎርሙን ሙሉ ። ማሳሰቢያ 🔹 ይህ የ ኛ የ private class ያልነበሩ ተማሪዎችን አይመለከትም ። በ2018 የ Entrance Tricks ን ክላስ በክፍያ በሙሉ class ፣ Single subject ፣ revision and scholarship ተቀላቅላችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች በ የ Private group ባስቀመጥንላችሁ ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሙሉ ። Private telegram ላይ ሳትገቡ ክላሱን በ app በኩል ብቻ ተመዝግባችሁ የነበራችሁ ተማሪዎች ደግሞ @entrance_tricks_admin ላይ በመግባት የእናንተ ክላስ አባል ነበርኩ በማለት ፎርሙን መሙላት ትችላላችሁ ። ፎርሙን እስከ ነገ ያልሞላ ተማሪ በየትኛውም ጊዜ አንዳንድ እድሎችን ፈልጉ ቢመጣ ምንም አይነት እገዛ አይደረግለትም ።

ውጤት መስራት ጀምሯል ። መልካም ዕድል

🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽቱ 01:00 ጀምሮ መታየት ይጀምራል ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀ
+1
🔔የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት ከምሽቱ 01:00 ጀምሮ መታየት ይጀምራል ። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ያሳውቃል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- 📌በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 📌ቴሌግራም፡ @MOE_RESULT_BOT 📌አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት @Entrance_Tricks

ውጤት 01:00 መታየት ይጀምራል ። @freshman_Tricks

ከነገ ጀምሮ ተግባራዊ በሆነ መንገድ የሚሰጠውን የ 1ወር Social Media Marketing ክላሳችን በመውሰድ እራሳቹን ከተማሪነት ወደ ብቁ ባለሙያነት ማሸጋገር ትችላላችሁ ። 📍ማሳሰቢያ በ zemen Academy ተምራችሁ ስለከፈላችሁ ብቻ Certificate ማግኘት አትችሉም ። ተምራችሁ ብቁ የሆነ የመመረቂያ ፕሮጀክታችሁን ካስገባችሁ ብቻ እንጅ ። Zemen Academy - Smart Skills for Financial Power. 📱Mobile Application Telegram Channel 📱YOUTUBE