ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Entrance Tricks

Entrance Tricks

Открыть в Telegram

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Entrance Tricks

Канал Entrance Tricks (@entrance_tricks) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 120 917 подписчиков, занимая 1 058 место в категории Образование и 247 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 120 917 подписчиков.

Согласно последним данным от 15 октября, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 579, а за последние 24 часа — 66, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 20.80%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 8.39% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 25 153 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 10 147 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 62.

📝 Описание и контентная политика

Описание канала не предоставлено.

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 16 октября, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Образование.

120 917
Подписчики
+6624 часа
+2127 дней
+57930 дней
Архив постов
የዘንድሮ 11ኛ ክፍል ተማሪዎች እንዴት Entrance ን ያማከለ ዝግጅት እናድርግ ?? 👇👇👇👇 https://youtu.be/a_owdk6-XdM

Freshman ተማሪዎች ግቢ ከመግባታችሁ በፊት እነዚህን ማወቅ አለባችሁ ። 👇👇 https://youtu.be/r5q8_PMM_DY

የ2019 የ Entrance Tricks የመጀመሪያ ዙር ሞዴል ፈተና ከጥቅምት 15- 20 እንዲሰጥ ወስነናል ። ሙሉ ዝግጅታችን የጨረስን ሲሆን ፈተናውን ሁላችሁም ተማሪዎች በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ ፈተ
+4
የ2019 የ Entrance Tricks የመጀመሪያ ዙር ሞዴል ፈተና ከጥቅምት 15- 20 እንዲሰጥ ወስነናል ። ሙሉ ዝግጅታችን የጨረስን ሲሆን ፈተናውን ሁላችሁም ተማሪዎች በነፃ መውሰድ ትችላላችሁ ፈተናውን የምንሰጣችሁ በ App በኩል ሳይሆን 100% ትምህርት ሚኒስትር ፈተና ከሚሰጥበት ዌብሳይት ጋር የሚመሳሰል ዌብሳይት አዘጋጅተናል ። ይሄም ገና ካሁኑ ለዋናው ፈተና ልምድ እንዲኖራችሁ ያደርጋችኋል ።

+5
📭 All 2018 First Round ESSLCE Questions !!! 📚 ከዚህ ውስጥ Aptitude and Chemistry ያልተካተቱ የተወሰኑ ጥያቄዎች አሉ ።       © Entrance Tricks       JOIN US 👇🏿👇🏿        📚PLAY STORE📚        📚APP STORE📚

#Update Economics ለEntrance ስትዘጋጁ ከዚህ በፊት Consumer theory ለብቻው የነበረ ሲሆን አሁን ላይ Demand, Supply , Production and cost ላይ በአንድ አ
+1
#Update Economics ለEntrance ስትዘጋጁ ከዚህ በፊት  Consumer theory ለብቻው የነበረ ሲሆን አሁን ላይ Demand, Supply , Production and cost ላይ በአንድ አድርገነዋል እናንተም ዝግጅታችሁ በዚህ መልኩ እንዲሁም App ላይ ኖት በ1 አስተካክለን የለቀቅን ሲሆን ጥያቄ እና MLC ም በዚህ መልክ Update ይሆናል ።

#ምክር ለ2019 ተፈታኞች እንዴት ናችሁ ተማሪዎቻችን ክላስ ከጀመርን almost  2 ወራቶች እየሆነን ነው ። ጎበዞች ናችሁ በሚገርም ሞራል እና ወኔ ላይ እንዳላችሁ እያየን ነው ። ጥናት በደንብ እየሄደላችሁ እንደሆነም አስተውለናል ። Entrance tricks በዋናነት የተከፈተው እንዲሁ short አድርጎ ለማስተማር ብቻ ሳይሆን የማታውቋቸውን ሚስጥሮች እና ቴክኒኮች በተለይ የክፍል አስተማሪዎች የማይነግሯችሁን ነገሮች ለመንገር ነው ። ከዛሬ ጀምረን አንዳንድ ነገሮችን እንላችኋለን ። 🦋እቅድ አውጡ ;- ሙሉ ጊዚያችሁን ፃፉት ማሳካት የምትፈልጉትን የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅድ ብላችሁ ፃፋት ። ያወጣችሁትን እቅድ ምን ያህል እየተገበራችሁት እንደሆነ ክትትል አድርጉ ። 🦋የተጋነነ እቅድ አይኑራችሁ ;- ያለንበትን ሙድ ሁሌ ማስቀጠል ስለሚከብድ ቀለል አድርጋችሁ ጀምሩ። 🦋በቂ እንቅልፍ ተኙ ;- ከስምንት ያላነሰ 🤷‍♀️ ። ምሳሌ ከማታ 3-11 ወይም ከ 4-12 አዎ ተማሪ አይደላችሁ እንዴ 🦋እራሳችሁን ከጓደኞቻችሁ ጋር በፍጹም አታወዳድሩ ;- አስታውሳለሁ ሁላችንም ብዙ ጉረኛ 🙍‍♂️🙍 ጓደኞች አሉን ። ይመጡ እና እስካሁን የ አስራ አንደኛን cover አላደረክም እንዴ ይሉሀል ። cover እንደዚ ቀላል ነው እንዴ ትላለህ ። በቃ አለቀልኝ ትላለህ ። 🦋ሶሻል ሚዲያ መጠቀም አቁሙ (ቀንሱ) ;- social media ገዳይ ነው ። ጊዜን አዕምሮን ይገድላል ።በተለይ ቲክቶክ application እስካሁን ስልካችሁ ላይ ካለ uninstall አድርጉት ። 90% ጥላቻ እና ዘረኝነት ነው ይቅርባችሁ ። እመኑኝ 🫩ከ negative ነገር ሁሉ ራቅ :- ጥቃቅን ነገሮችን ሁሉ ከሚያወሳስቡ ፤ እናልፍም ፤ አይሳካም ፤ common content ያደረጉት ሊጥሉን ስላሰቡ ነው ከሚሉ ጓደኞች ፤ በአንድ ሰአት እንዲገባችሁ አድርጎ ማስረዳት እየቻለ ዘጠኝ ሰአት ሙሉ ከሚንዛዛ አስተማሪ እንደዚያም ሆኖ ካልተረዳችሁት 🫣 🦋ጓደኛ ምረጥ ;- ስለጥናትህ ከሁሉ ጋር አታውራ ። የት እንደደረስክ ምን እንደቀረህ በጣም open mind የሆኑ ጓደኞችን መምከር የሚችሉ ንግግራቸው ያማረ አንዳንድ smart ሰዎች አሉ አደል እናንተ ትምህርት ቤት እነሱ ጋ ሂድና አማክራቸው ............ይቀጥላል ። ጊዜው ገና ነው ቀድማችሁ መጀመራችሁ የሚሰጣችሁ ጥቅም ፤ አመቱን በሙሉ ጭንቀት እና መደናገጥ ሳይገጥማችሁ በ confidence ለማሳለፍ ነው ። ጥቅምት ላይ ጀምሮ በቀን 1 ስአት የሚያነብ ተማሪ መጋቢት ላይ ጀምሮ በቀን 5 ሰአት ከሚያነብ ተማሪ ይበልጣል ። ©Entrance Tricks ለሚወዱት የሚሰጡት ስጦታ

Remedial Biology Course introduction for 2019 - 2019 Remedial Program 👇👇👇 https://youtu.be/Ew9EzQ0sIaA

📌 EUEE 2015 There are thousands of displaced people in different parts of the country who have no proper shelter, food or cloth. Don't you think we ......... help them? (From Entrance tricks exam book UEE 2015)
Anonymous voting

💻በዚህ አመት የስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ ??? 🔺Grade 9 👉@Entrance_tricks_grade9 🔹Grade 10👉 @Entrance_tricks_grade10 🔹Grade 11👉 @Entra
💻በዚህ አመት የስንተኛ ክፍል ተማሪ ናችሁ ??? 🔺Grade 9 👉@Entrance_tricks_grade9 🔹Grade 10👉 @Entrance_tricks_grade10 🔹Grade 11👉 @Entrance_tricks_grade11 🔺Grade 12 👉 @entrance_tricks 🔹Remedial 👉 @remedialtricks1 🔺Freshman 👉 @Freshman_tricks 🔹Private Re Exam 2019 👉@Privateentrance2019

Grade 10 Mathematics unit 1 part 1 - Relations and Functions 👇👇 https://youtu.be/b2SQbj9BoDg?si=TNbdzpc-OHXwyJRR

+9
G12-Physics-text book @entrance_tricks.pdf

+1
አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ጥቅምት ወር ላይ የመጀመሪያ ዙር ሞዴል በብዛት ከ9-12 ካሉት ውስጥ የመጀመሪያዎቹን 3 ምዕራፎች ያካተተ ሞዴል ይሰጣሉ ። ቀድማችሁ እንድትዘጋጁ እኛ በነፃ የሚሰጥ ሞዴል ያዘጋጀንላችሁ ሲሆን ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ እንሰጣችኋለን።  እናንተ እኛን ለማገዝ ከእናንተ የሚጠበቀው ከላይ በvideo  እንደምታዩት play store and App store ላይ በመግባት 5/5 rate መስጠት እና የሚያበረታታ ማንኛውንም ኮሜንት መፃፍ ብቻ ነው ።👇👇        📱PLAY STORE📱        📱APP STORE📱

ብዙዎቻችሁ ፈተና ላይ የሚደጋገሙ ቦታዎችን ታውቃላቹ በዚህ አመት ሲመጡስ ለመመለስ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ??
+3
ብዙዎቻችሁ ፈተና ላይ የሚደጋገሙ ቦታዎችን ታውቃላቹ በዚህ አመት ሲመጡስ ለመመለስ ምን ያህል ዝግጁ ናችሁ ??

photo content
+1

photo content
+1

ፈተና ስንገባ እንዳንረሳ በኖት እየከለስን !!
+2
ፈተና ስንገባ እንዳንረሳ በኖት እየከለስን !!

#ማስታወሻ የ12ኛ ክፍል ማትሪክ ፈተና ከ2013 ዓ.ም በፊት UEE (የዩኒቨርስቲ መግቢያ ፈተና ) የሚባል ሲሆን & ከ2014 ዓ.ም ወደዚህ ደግሞ ESSLCE (የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት መልቀቂያ ፈተና) ተብሏል ። የፈተና ይዘቱም 🎯UEE (Grade 11&12 ) 🎯ESSLCE(Grade 9-12) Entrance Tricks ካላችሁ አጭር ጊዜ አንፃር EUEE ጥያቄዎችን Practice ከማድረግ ይልቅ ESSLCE ጥያቄዎች ላይ Focus ማድረግን ይመክራል ። @Entrance_tricks

ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሹመዋል ። @entrance_tricks
ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ የትምህርት ሚኒስትር ሆነው በድጋሚ ተሹመዋል ። @entrance_tricks

በዚህ Video Physics ለ2019 Entrance ፈተና እንዴት በቀላሉ ከGrade 9-12 ያሉትን በአንድ አድርገችሁ ማንበብ እንደምትችሉ አሳይተናል ።👇👇 https://youtu.be/hfFH0CvV6w8