ይቅርታዬ🔥🔥
前往频道在 Telegram
እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE
显示更多📈 Telegram 频道 ይቅርታዬ🔥🔥 的分析概览
频道 ይቅርታዬ🔥🔥 (@yikrtayee) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 20 494 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 859,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 657 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 20 494 名订阅者。
根据 26 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 193,过去 24 小时变化为 7,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.67% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 806 次浏览,首日通常累积 343 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23。
📝 描述与内容策略
作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
“እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ!
ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል
Owner @Sami_Azusa
"ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው"
Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE”
凭借高频更新(最新数据采集于 27 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。
20 494
订阅者
+724 小时
+137 天
+19330 天
数据加载中...
吸引订阅者
七月 '26
七月 '26
+374
在3个频道中
六月 '26
+117
在2个频道中
Get PRO
五月 '26
+192
在0个频道中
Get PRO
四月 '26
+132
在0个频道中
Get PRO
三月 '26
+224
在0个频道中
Get PRO
二月 '26
+210
在55个频道中
Get PRO
一月 '26
+366
在59个频道中
Get PRO
十二月 '25
+252
在1个频道中
Get PRO
十一月 '25
+135
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+171
在3个频道中
Get PRO
九月 '25
+194
在6个频道中
Get PRO
八月 '25
+272
在7个频道中
Get PRO
七月 '25
+309
在6个频道中
Get PRO
六月 '25
+150
在10个频道中
Get PRO
五月 '25
+111
在1个频道中
Get PRO
四月 '25
+355
在4个频道中
Get PRO
三月 '25
+288
在2个频道中
Get PRO
二月 '25
+511
在5个频道中
Get PRO
一月 '25
+916
在5个频道中
Get PRO
十二月 '24
+495
在3个频道中
Get PRO
十一月 '24
+348
在4个频道中
Get PRO
十月 '24
+357
在4个频道中
Get PRO
九月 '24
+568
在12个频道中
Get PRO
八月 '24
+833
在4个频道中
Get PRO
七月 '24
+358
在3个频道中
Get PRO
六月 '24
+497
在13个频道中
Get PRO
五月 '24
+664
在18个频道中
Get PRO
四月 '24
+902
在4个频道中
Get PRO
三月 '24
+1 056
在7个频道中
Get PRO
二月 '24
+609
在1个频道中
Get PRO
一月 '24
+1 242
在6个频道中
Get PRO
十二月 '23
+910
在4个频道中
Get PRO
十一月 '23
+1 268
在3个频道中
Get PRO
十月 '23
+4 912
在116个频道中
Get PRO
九月 '23
+4 933
在0个频道中
Get PRO
八月 '23
+632
在0个频道中
Get PRO
七月 '23
+876
在0个频道中
Get PRO
六月 '23
+604
在0个频道中
Get PRO
五月 '23
+495
在0个频道中
Get PRO
四月 '23
+323
在0个频道中
Get PRO
三月 '23
+375
在0个频道中
Get PRO
二月 '23
+127
在0个频道中
Get PRO
一月 '23
+321
在0个频道中
Get PRO
十二月 '22
+134
在0个频道中
Get PRO
十一月 '22
+335
在0个频道中
Get PRO
十月 '22
+268
在0个频道中
| 日期 | 订阅者增长 | 提及 | 频道 | |
| 27 七月 | 0 | |||
| 26 七月 | +14 | |||
| 25 七月 | +3 | |||
| 24 七月 | 0 | |||
| 23 七月 | +24 | |||
| 22 七月 | 0 | |||
| 21 七月 | +12 | |||
| 20 七月 | +21 | |||
| 19 七月 | +9 | |||
| 18 七月 | +18 | |||
| 17 七月 | 0 | |||
| 16 七月 | 0 | |||
| 15 七月 | +33 | |||
| 14 七月 | 0 | |||
| 13 七月 | +4 | |||
| 12 七月 | +10 | |||
| 11 七月 | +37 | |||
| 10 七月 | +10 | |||
| 09 七月 | +46 | |||
| 08 七月 | 0 | |||
| 07 七月 | +62 | |||
| 06 七月 | +14 | |||
| 05 七月 | +31 | |||
| 04 七月 | +26 | |||
| 03 七月 | 0 | |||
| 02 七月 | 0 | |||
| 01 七月 | 0 |
频道帖子
Repost from 🎼 Faaruu zone 🎼
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️
✨ልዩ ቀን✨
ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ
ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው
⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀
ወይስ
⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿
እንጋብዛቹ🎁
📛ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
| 2 | የተደረገልህ እውነት ሲገባህ
"ጌታ ሆይ ይህን አድርግልኝ ይህን ስጠኝ" ማለቱን ታቆምና
"ጌታ ሆይ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ"
ብለህ የእርሱን ፈቃድ ለማድረግ ትተጋለህ። | 476 |
| 3 | ወዳጆቼ let me u tell something እግዚአብሔር አያሳፍርም እሺ just believe it 🙏
| 608 |
| 4 | ነፃነት
የሰው ልጅ እውቀቱ እየበዛ ሄደ፤
ሃጥያትና አመፃ እጅጉን ጨመረ፤
ነፃነትም በዛ ሁሉ ተፈቀደ፤
በፈጣሪ ስራ እጁን አጠለቀ፤
አዳም ከአዳም ጋር ካልተጋባው አለ፤
እውቀቱ እየበዛ የሄደ ሲመስለው፤
አምላኩን እረስቶ ለሌላ ሰገደ፤
የኋላውን ሳያይ መጓዝን መረጠ::
የነፃነት ብዛት ህግን እያላላ፤
መብቴ ነው እያለ እንዲሁ ሲያወራ፤
ፆታዬን ካልቀየርኩ ብሎ እሱም አወራ፤
እግዜር በሱ ስራ የራሱን መብት አጣ::
ባበጃጀው ፍጥረት በእጆቹ ስራ፤
የሱ መብት ተገፎ ነፃነትን አጣ::
በነፃነት ሰበብ መብቴ ነው እያለ፤
ያልተፈቀደውን ሁሉ አደረገ፤
የተፈጥሮን ትዛዝ ህግን ሁሉ ሻረ፤
ፆታዬን ቀይሬ ሴት ካልሆንኩኝ አለ፤
በእግዜር ስራ ገብቶ እኔ አውቃለሁ አለ።
የማይገባውን ይገባል እያለ ፤
ያልተፈቀደውን ተፈቅዷል እያለ ፤
ለራሱ ተሳስቶ ሌላን አሳሳተ፤
የእግዜርን መብት ገፎ ጌታ ካልሆንኩ አለ።
አይ ሰው....
የሰውማ ነገር መች ተነግሮ ያልቃል ፤
መብቴ ነው እያለ ሁሉን እያረገ ፤
ነፃነት ነው ብሎ ህግን እየሻረ ፤
በፈጣሪ ስራ እጁን እየላከ ፤
ተፈጣሪ ሳልሆን ፈጣሪ ነኝ አለ።
✍Yididiya .H | 803 |
| 5 | ⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው
በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 54 |
| 6 | 🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች።
የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 109 |
| 7 | 📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን
💁🏻♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ
የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 90 |
| 8 | ይሄ ለሆነ ሰው መልዕክት ነው
በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና
ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ኢያሱ 1፥9 | 1 217 |
| 9 | እግዚአብሔር ያሰበልን ይበልጣል🔥 | 1 214 |
| 10 | እንደዝ እንፀልይ
እግዚአብሔር የልቡን ሀሳብ ማስተላለፊያ ቱቦ እንዲያደርገን ቋንቋውን እንድንረዳ... ይግባኛ እግዚአብሔርኛ እንበል....🥹🙏 | 1 391 |
| 11 | Theology መማር ቤታችን መጣ
አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏 | 117 |
| 12 | ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ - የኦንላይን ምዝገባ ክፍት ሆኗል!
የኮሌጃችንን ተልዕኮ በአዲስ መልክ ተደራሽ እናድርገው። ላለፉት ዓመታት በርቀት ትምህርት ሲሰጥ የቆየው ኮሌጃችን፣ አሁን ወደ ዲጂታል መድረክ ተሸጋግሯል።
📌 የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞች፦
· ስነ-መለኮት (Theology)
· ሚሽን (Missiology) (ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ)
📌 የምዝገባ መስፈርት፦ የቀድሞ የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን በማድረግ በቴሌግራም ይላኩ።
📞 ለበለጠ መረጃ፦
096 831 3305 | 0955263368
📩 ለምዝገባ፦ @PFW_support / @PFW57 ቻናል፦ @peaceforthew
ጊዚያችን አጭር ነው፣ ተልዕኳችን አስቸኳይ ነው! | 190 |
| 13 | 🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች።
የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 117 |
| 14 | ይሄንን መዝሙር ሰማቹት?🙆♂
ወታደር በአንተ ፊት ጠባቂ ይፈልጋል
ሊቅ እግርህ ስር ትምህርት ይለቃቅማል
ሃኪሙ ከአንተ መድሃኒት ለማኝ ነው
ጉልበተኛ ፊትህ ተረጂ ምስኪን ነው
ጠቢብ አንተን ሲያይህ ሞኝ ሆኖ ይገኛል
የሃገር መሪ እንደእውር እጅህን ይዞ ይዞራል
ጸሃይ እንኳን ከአንተ ብርሃን ተመጽዋች ነች
እልፍ ያኖረች ምድር በአንተ ነው የቆመች
አምላክ አልሳትኩም joye ተባርከናል🔥 | 1 575 |
| 15 | Theology መማር ቤታችን መጣ
አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏 | 154 |
| 16 | ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል እውቅና ካለው ኮሌጃችን ጋር የሥነ-መለኮት ጉዞዎን ይጀምሩ! 🎓
ለተማሪዎቻችን የምናቀርበው አመቺነት፦
✅ 24/7 ተደራሽ የሆነ የኦንላይን ትምህርት። ✅ በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በስልክ መማር። ✅ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ ፕሮግራሞች።
ተልዕኮው አስቸኳይ ነው! ጊዜዎን አይጠብቁ። ምዝገባ ለማድረግ የትምህርት ማስረጃዎን በቴሌግራም ይላኩልን፦
📱
096 831 3305 | 0955263368
🌐
@PFW_support @PFW57 ቻናል፦
@peaceforthew | 202 |
| 17 | ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽን ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና!
ኤር. 31፥16 | 1 585 |
| 18 | የሚያኖረን ሳይጨነቅ ኗሪ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው እምነት አልባ ሰው አንሁን። እግዚአብሔር ስለእኛ ዘወትር ታማኝ ነው።
🙏🙏 | 2 838 |
| 19 | Theology መማር ቤታችን መጣ
አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏 | 203 |
| 20 | 💡 ጊዜው አሁን ነው! በኦንላይን የሥነ-መለኮት ትምህርትዎን ይጀምሩ!
ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ ለዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ ፕሮግራሞች አዲስ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።
✅ ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን (24 ሰዓት) ነው። በየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መከታተል ይችላሉ።
📧 እንዴት ይመዝገቡ? የትምህርት ማስረጃዎን ወደ ስልክ ቁጥር
0968313305
0955263368
በቴሌግራም ይላኩ። የቴሌግራም መገናኛዎች፦
@PFW_support
@PFW57
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፦ @peaceforthew | 213 |
