uk
Feedback
ይቅርታዬ🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

Відкрити в Telegram

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE

Показати більше

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу ይቅርታዬ🔥🔥

Канал ይቅርታዬ🔥🔥 (@yikrtayee) у мовному сегменті Амхарська є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 20 315 підписників, посідаючи 3 915 місце в категорії Релігія і духовність та 1 661 місце у регіоні Ефіопія.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 20 315 підписників.

За останніми даними від 05 липня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на -90, а за останні 24 години на 31, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 6.76%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 1.51% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 1 373 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 307 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 33.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 06 липня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Релігія і духовність.

20 315
Підписники
+3124 години
+207 днів
-9030 день

Триває завантаження даних...

Хмара тегів
Немає даних
Виникли проблеми? Будь ласка, оновіть сторінку або зверніться до нашого support-менеджера.
Вхідні та вихідні згадування
---
---
---
---
---
---
Залучення підписників
липень '26
липень '26
+71
в 2 каналах
червень '26
+117
в 2 каналах
Get PRO
травень '26
+192
в 0 каналах
Get PRO
квітень '26
+132
в 0 каналах
Get PRO
березень '26
+224
в 0 каналах
Get PRO
лютий '26
+210
в 55 каналах
Get PRO
січень '26
+366
в 59 каналах
Get PRO
грудень '25
+252
в 1 каналах
Get PRO
листопад '25
+135
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '25
+171
в 3 каналах
Get PRO
вересень '25
+194
в 6 каналах
Get PRO
серпень '25
+272
в 7 каналах
Get PRO
липень '25
+309
в 6 каналах
Get PRO
червень '25
+150
в 10 каналах
Get PRO
травень '25
+111
в 1 каналах
Get PRO
квітень '25
+355
в 4 каналах
Get PRO
березень '25
+288
в 2 каналах
Get PRO
лютий '25
+511
в 5 каналах
Get PRO
січень '25
+916
в 5 каналах
Get PRO
грудень '24
+495
в 3 каналах
Get PRO
листопад '24
+348
в 4 каналах
Get PRO
жовтень '24
+357
в 4 каналах
Get PRO
вересень '24
+568
в 12 каналах
Get PRO
серпень '24
+833
в 4 каналах
Get PRO
липень '24
+358
в 3 каналах
Get PRO
червень '24
+497
в 13 каналах
Get PRO
травень '24
+664
в 18 каналах
Get PRO
квітень '24
+902
в 4 каналах
Get PRO
березень '24
+1 056
в 7 каналах
Get PRO
лютий '24
+609
в 1 каналах
Get PRO
січень '24
+1 242
в 6 каналах
Get PRO
грудень '23
+910
в 4 каналах
Get PRO
листопад '23
+1 268
в 3 каналах
Get PRO
жовтень '23
+4 912
в 116 каналах
Get PRO
вересень '23
+4 933
в 0 каналах
Get PRO
серпень '23
+632
в 0 каналах
Get PRO
липень '23
+876
в 0 каналах
Get PRO
червень '23
+604
в 0 каналах
Get PRO
травень '23
+495
в 0 каналах
Get PRO
квітень '23
+323
в 0 каналах
Get PRO
березень '23
+375
в 0 каналах
Get PRO
лютий '23
+127
в 0 каналах
Get PRO
січень '23
+321
в 0 каналах
Get PRO
грудень '22
+134
в 0 каналах
Get PRO
листопад '22
+335
в 0 каналах
Get PRO
жовтень '22
+268
в 0 каналах
Дата
Залучення підписників
Згадування
Канали
06 липня+14
05 липня+31
04 липня+26
03 липня0
02 липня0
01 липня0
Дописи каналу
በህይወት ስትጓዝ በመንገድ ለሚያጋጥሙህ ሁኔታዎች ሁሉ መልስ እየሰጠህ እግዚአብሔር ያሰበልህ ግብ ላይ አደርስምና እልፍ ብሎ መሄድን የህይወትህ መርህ አድርግ።

2
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ
95
3
✍ በመስቀሉ ላይ የፈሰሰው ደም የኀጢአትና የበደል ስርየት መቀበያ፣ ጽድቅን መታደያ፣ ከሕግ ርግማንና ከከንቱ ኑሮ መዋጃ፣ በኀጢአት ኀይል በሞት ኀይልና በጨለማው ሥርዐት ላይ ድል መጎናጸፊያ፣ ከእግዚአብሔር ጋር መታረቂያ ነው። “የአዲስም ኪዳን መካከለኛ ወደሚሆን ወደ ኢየሱስ፥ ከአቤልም ደም ይልቅ የሚሻለውን ወደሚናገር ወደ መርጨት ደም ደርሳችኋል።”        (ዕብራውያን 12:24
427
4
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
97
5
👉 ብዙ ነገር አለኝ ማለት ያሳፍራል ምክንያቱም ብዙ ነገር ሁሉንም ነገር ሊሆንልህ አይችልምና፡፡ አለኝ ብለህው የማያሳፍርህ እግዚአብሔር ብቻ ነው፡፡ወዳጆች እንደ ጉም ገንዘብም እንደ በረዶ ነው፡፡ ✍️ እግዚአብሔር ግን ጊዜ የማይለውጠው ሌባ የማይሰረቀው ዝገት የማያገኝው ገንዘብህ ነው፡፡ የምትጠብቀው እንጂ የሚጠብቅህ ገንዘብ በዓለም ላይ የለም፡፡ ✍️ አንተን የሚጠብቅህ የማይፈርስ ቅጥርህ የሠራዊቶች ጌታ እግዚአብሔር ይባላል። ዋስትናህ እግዚአብሔር እንጂ ያለህ ነገር ወይም ያሉህ ሰዎች ሊሆኑ አይችሉም። መዝሙር 52 ⁷ እግዚአብሔርን ረዳቱ ያላደረገ፥ በባለጠግነቱም ብዛት የታመነ፥ በከንቱ ነገርም የበረታ ያ ሰው እነሆ። ⁸ እኔስ በእግዚአብሔር ቤት እንደ ለመለመ እንደ ወይራ ዛፍ ነኝ፤ ለዓለምና ለዘላለም በእግዚአብሔር ምሕረት ታመንሁ። @YIKIRTAYEE
605
6
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨ . ቀኖች ሁሉ ውብ ናቸው🤩 ግን ሁላችንም የራሳችን ልዩ የምንለው ቀን አለን። እስቲ የእናንተ ምርጡ ቀናቹ የቱ ነው ። በመረጣቹት ቀን ምርጥ መንፈሳዊ ቻናሎችን እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ። ምረጡ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
215
7
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: Vie
📢 Advertising in this channel You can place an ad via Telega․io. It takes just a few minutes. Formats and current rates: View details
321
8
✍️ የክርስቶስ #መስቀል የሰውን ትክክለኛ ዋጋ የሚያሳይ የእግዚአብሔር ዘላለማዊ #ማስረጃ ነው። 👉 ሰው ምን ያህል ዋጋ አለው? ለሚለው ጥያቄ መልሱ በቀራንዮ #መስቀል ላይ ተፅፏል። ዋጋውም የክርስቶስ ኢየሱስ #ደም ነው።🥰
706
9
🔖ዛሬ መቆም የቻልነው ነገሮች ቀላል ሆኖ አይደለም😔... ፈጣሪን ደግፎኝ እንጂ☺️          🌗ɢᴏᴏᴅ ɴɪɢʜᴛ🌓
846
10
ዛፍ ላይ ያረፈች ወፍ ቅርንጫፉ ይሰበራል የሚል ፍራቻ የላትም ምክንያቱም የምትተማመነው የዛፉን ቅርንጫፍ ሳይሆን የራሷን ክንፎች ነው። በተመሳሳይ በእግዚአብሔር ላይ በመተማመን ህይወቱን የመሰረተ ሰው እንዲሁ ነው ከየትኛውም ፍርሃትና ስጋት ውጪ ነው። ምክንያቱም ሁሉን የሚችል አምላክን ተደግፎአልና።🥰
854
11
በዝህ አምልኮ🔥🔥🔥🔥 በእሁድ
1 179
12
.       የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ😂🙈 ያው ርዕሱን እንዳያችሁት የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ! እና ትዝ ይለኛል እናቴ አዲስ የሸክላ ምጣድ ገዝታ አምጥታ ቤት እንዳስገባች ሳላውቅ #በስተት ሰበርኩት ያው በስተት ስለነበረ አልተቆጣችኝም በዛ ላይ እናትም አይደለች?😍    ¶ጦስህን ይውሰድ...¶  ብላ አነሳችውና ቆሻሻ ውስጥ ጣለችው🙏 ቅዱሱ የእግዚአብሔር ቃል ሲናገር👇👇 ኤር 18  ⁴ ከጭቃም ይሠራው የነበረ ዕቃ በሸክላ ሠሪው እጅ ተበላሸ፥ ሸክላ ሠሪውም እንደ ወደደ መልሶ ሌላ ዕቃ አድርጎ ሠራው። ልዩነቱ አዝጋር ነው👇 በጣም የልባችን የምንለው ሰው የሆነ ጊዜ በከባድ ጉዳት ልባችንን ሰብሮ💔 እንደ ቆሻሻ ጥሎን ይሄዳል። በተለይ ህመሙን የተጎዳ ይረዳዋል☺️ ተጠቃሚዋ እናቴ የተሰበረውን ምጣድ እንደጣለችው ነገር ግን በሰሪው እጅ ቢሆን አዲስ ተደርጎ እንደሚሰራ በsomebody እጅ ከወደቅን ሰብረው ይጥሉናል በሰርያችን በእግዚአብሔር እጅ ከወደቅን ግን እንደገና #ምህረት በሚባለው #ማሽኑ አዲስ አድርጎ ይሰራናል ኤር 18 ⁶ የእስራኤል ቤት ሆይ፥ ይህ ሸክላ ሠሪ እንደሚሠራ በውኑ እኔ በእናንተ ዘንድ መሥራት አይቻለኝምን?🤔 እነሆ፥ ጭቃው በሸክላ ሠሪ እጅ እንዳለ፥ እንዲሁ እናንተ #በእኔ_እጅ_አላችሁ። ሀሌሉያ ብንወድቅም ብንደክምም ብንሰበርም መገኛችን በሰሪያችን እጅ ይሁን🙏 Share @YIKRTAYEE
1 171
13
.              ❓ጥያቄ❓ በጣም እረጅሙ የመፅሀፍ ቅዱስ መፅሀፍ የቱ ነው? ይህን ጥያቄ በትክክል ከመለሳቹ ገራሚ መንፈሳዊ ቻናል እጋብዛቹሃለው ተቀላቀሉ።
161
14
በድነቴ ጠዋት በገባኸኝ ማግስት ጨዋታ ወሬዬ መወደዴን ማድነቅ ዘምሬህ አልጠግብ አውርቼህ አልረካ ይቺህ ትንሽ ልቤ ለፍቅርህ ሸፍታ.... አልደግ አንተላይ እራሴን አልቻል አጓጉል ነው ሁሉም ያላንተ መች ያምራል መጠበቂያ አጥሬ መሰንበቻዬ ነህ ልኑር እንደፈዘዝኩ አይኔ አንተን እያለ
1 844
15
0001_DENK_FEKRUN_AYECHALW_new_cover_song.m4a
1 386
16
⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️⚪️⚫️ የማንን ትምህርት ወይም ስብከት ማግኘት ይፈልጋሉ ።ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹሁን ቻናል በመቀላቀል ይባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
102
17
🗣ፀሎት እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሻላል ብሎ መጠየቅ  ነው ። 👉ስለ ህይወታችን 👉ስለ አገልግሎታችን 👉ስለ ጥሪያችን 👉ስለ ስራ ፣ ስለ ሁሉም የህይወት ክፍላችን እግዚአብሔር ሆይ ምን ይሻላል 🤔ብለን የምንጠይቅበት እና  እግዚአብሔር ደግሞ የሚሻለውን የሚነግረን፣ የሚጠቁመን ስፍራ ነው🙏
1 718
18
ጌታ የሱስ ተኝቶበት ስፍራውን ሁሉ ተቆጣጥሮ ማዕበል ቢነሳ ወጀቡ እንዴት ይሰጥማል መርከቡ🔥🔥🔥 @YIKIRTAYEE
1 586
19
ውሎውን ከእግዚአብሔር ጋር የጀመረ አይከስርም ወዳጆቼ ፀልያቹ ውጡ
1 687
20
ለሰከንዶች እንኳን ቆም ብዬ የበደሌን ብዛት ሳስብ ይህ መዝሙር ነው ሚያመልጠኝ አቤት ምረትህ... እንዴት ታላቅ ነው... . . ያንተ ምህረት ከማን ጋር ይስተያይ...?🙆‍♂
1 792