ይቅርታዬ🔥🔥
እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE
Ko'proq ko'rsatish📈 Telegram kanali ይቅርታዬ🔥🔥 analitikasi
ይቅርታዬ🔥🔥 (@yikrtayee) Amxar til segmentidagi kanali faol ishtirokchi. Hozirda hamjamiyat 20 472 obunachidan iborat bo'lib, Din & Maʼnaviyat toifasida 3 872-o'rinni va Efiopiya mintaqasida 1 647-o'rinni egallagan.
📊 Auditoriya ko‘rsatkichlari va dinamika
невідомо sanasidan buyon loyiha tez o‘sib, 20 472 obunachiga ega bo‘ldi.
12 Iyul, 2026 dagi oxirgi ma’lumotlarga ko‘ra kanal barqaror faollikka ega. Oxirgi 30 kunda obunachilar soni 109 ga, so‘nggi 24 soatda esa 5 ga o‘zgardi va umumiy qamrov yuqori darajada qolmoqda.
- Tasdiqlash holati: Tasdiqlanmagan
- Jalb etish (ER): Auditoriya o‘rtacha 6.28% darajada jalb etiladi. Nashrdan keyingi dastlabki 24 soatda kontent odatda umumiy obunachilar sonining 1.57% ini tashkil etuvchi reaksiyalarni to‘playdi.
- Post qamrovi: Har bir post o‘rtacha 1 286 marta ko‘riladi; birinchi sutkada odatda 322 ta ko‘rish yig‘iladi.
- Reaksiyalar va o‘zaro ta’sir: Auditoriya faol: har bir postga o‘rtacha 30 ta reaksiya keladi.
📝 Tavsif va kontent siyosati
Muallif resursni shaxsiy fikrni ifoda etish maydoni sifatida ta’riflaydi:
“እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ!
ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል
Owner @Sami_Azusa
"ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው"
Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE”
Yuqori yangilanish chastotasi (oxirgi ma’lumot 13 Iyul, 2026 da olingan) sababli kanal doimo dolzarb va katta qamrovli bo‘lib qoladi. Analitika auditoriya kontent bilan faol hamkorlik qilishini, uni Din & Maʼnaviyat toifasidagi muhim ta’sir nuqtasiga aylantirishini ko‘rsatadi.
Ma'lumot yuklanmoqda...
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 13 Iyul | +4 | |||
| 12 Iyul | +10 | |||
| 11 Iyul | +37 | |||
| 10 Iyul | +10 | |||
| 09 Iyul | +46 | |||
| 08 Iyul | 0 | |||
| 07 Iyul | +62 | |||
| 06 Iyul | +14 | |||
| 05 Iyul | +31 | |||
| 04 Iyul | +26 | |||
| 03 Iyul | 0 | |||
| 02 Iyul | 0 | |||
| 01 Iyul | 0 |
| 2 | Theology መማር ቤታችን መጣ
አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏 | 203 |
| 3 | 💡 ጊዜው አሁን ነው! በኦንላይን የሥነ-መለኮት ትምህርትዎን ይጀምሩ!
ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ ለዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ ፕሮግራሞች አዲስ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።
✅ ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን (24 ሰዓት) ነው። በየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መከታተል ይችላሉ።
📧 እንዴት ይመዝገቡ? የትምህርት ማስረጃዎን ወደ ስልክ ቁጥር
0968313305
0955263368
በቴሌግራም ይላኩ። የቴሌግራም መገናኛዎች፦
@PFW_support
@PFW57
ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፦ @peaceforthew | 213 |
| 4 | 💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️
✨ልዩ ቀን✨
ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ
ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው
⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀
ወይስ
⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿
እንጋብዛቹ🎁
📛ምረጡ
ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 61 |
| 5 | 🗣ለፀሎት እና ለእግዚአብሔር ቃል ጊዜ ከሌለህ ወይም ለመንፈሳዊ ነገር Busy ከሆንክ ራስህን Check አድርግ ምክንያቱም በመንፈሳዊ ነገር እየሞትክ እንደሆነ የሚያሳይ ምልክት ነው ።
📍ውጤታማ የሆነ ህይወት ሳይኖርህ ግን በጣም ብዙ ስራ እንዳለበት ሰው Busy የሚያደርግህ ሰይጣን ነው ።
📍እግዚአብሔር በቀን ውስጥ 24 ሰአት ነው የሚሰጠን ያንን አብቃቅተን ከእርሱ ጋር ህብረት እንድናደርግም ነው ተጨማሪ ጊዜ አይሰጠንም።
ከጓደኞች, ከSocial media , ከስንፍና ጊዜን እየቀነስን ለእግዚአብሔር መሰዋትን እንለማመድ🙌 | 550 |
| 6 | ⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው
በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 181 |
| 7 | 🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች።
የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 92 |
| 8 | ብዙ እሳት ማንደድ ከሆነ ህልምህ ጭራሮ አትልቀም ፍልጥ ሰብስብ።...... የሰዎችን ተረተረት አውጣና የእግዚአብሔር እውነት የሆነውን የእግዚአብሔርን ቃል ተሞላ።ያን ጊዜ ነድህ የማታልቅ ነገር ግን ብዙዎችን አብስለህ የምጨርስ ትሆናለህ። | 648 |
| 9 | Theology መማር ቤታችን መጣ
አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏 | 264 |
| 10 | እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን! ✨✨
የሥነ መለኮት ትምህርት መማር ፈልገው በጊዜና በቦታ እጦት ለተገደቡ ሁሉ ታላቅ የምስራች! "ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ" ተደራሽነቱን በማስፋት ሙሉ በሙሉ በዲጂታል (ኦንላይን) መማር የሚያስችል አዲስ ምዝገባ ከፍቷል።
✅ የምንሰጣቸው ፕሮግራሞች፦
· ዲፕሎማ
· ዲግሪ
· ማስተርስ
✅ የዲፓርትመንት አማራጮች፦
· ስነ-መለኮት (Theology)
· ሚሽን (Missiology)
📍 ለምን እኛን ይመርጣሉ?
· ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል እውቅና የተሰጠው።
· በስልክ ወይም በኮምፒውተር 24/7 ማጥናት የሚቻልበት አመቺ ስርዓት።
📝 የምዝገባ ሂደት፦ የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ በማንሳት በቴሌግራም ይላኩልን፦
📞 096 831 3305 | 0955263368 📩 @PFW_support ወይም @PFW57
ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦ @peaceforthew | 247 |
| 11 | kingdom sound የዝማሬ ህብረት የተዘመሩ አዳዲስ እና ቆየት ያሉ ዝማሬዎችን ለማግኘት ከታች ያለውን button ተጭነው ይቀላቀሉ | 168 |
| 12 | በኑሮአችን ላይ እግዚአብሔር ባይኖርበት በክርክራችን ላይ እግዚአብሔር መልስ ባይሰጥበት በትግላችን ላይ እግዚአብሔር ክንዱን ባያነሳበት በጦርነታችን ላይ እግዚአብሔር ባይሰለፍበት ዛሬን በህይወት ባልደረስን ነበር። | 797 |
| 13 | Theology መማር ቤታችን መጣ
አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏 | 291 |
| 14 | የምስራች !!!
👉የስነ መለኮት ትምህርት መማር ፈልጋችሁ በጊዜና በቦታ አለመመቻቸት በምኞት ላቆማችሁ ሁሉ!!!
እነሆ ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ የመስራች ይላችኋል !!! 🎉
ኮሌጃችን ላለፉት አማታት የርቅት ትምህርት እየሰጠ የቆየ ሲሆን ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስልም የእውቅና ምስክር ወረቀት አግኝቷል።
አሁን ተደራሽነቱን እያሰፋ በዲጅታል አማራጭ ከሁላችን ዘንድ በስልካችን በኩል ቀርቦልናል
እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!!!
ፕሮግራሞች
👉ዲፕሎማ
👉ዲግሪ
👉ማስተርስ
ዲፓርትመንቶች
👉ስነ-መለኮት(Theology)
👉ሚሽን(Missiology)
የኦንላይን ምዝገባ ደረጃዎች፦
የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን አድርገው
በ ቴሌግራም ይላኩልን - @PFW_support
@PFW57
#ጠቃሚ_መረጃዎች
1. ትምህርቱ በጣም በተቀላጠፈ ሁኔታ ሙሉ ለሙሉ በኦንላይን 24 ሰዓት የሚሰጥ ይሆናል።
2. በየትኛውም ቦታ ሆነው ትምህርቱን በስልክ ወይም በኮምፒውተር መከታተል ይችላሉ።
📞 096 831 3305
📞 0955263368
ቴሌግራም ቻናል
👇👇👇👇👇👇👇👇
@peaceforthew
@peaceforthew
♡ㅤ ❍ㅤ ⎙ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
ጊዚያችን አጭር
ተልኳችን አስቸኳይ ነው | 256 |
| 15 | Matn yo'q... | 1 |
| 16 | እግዚአብሔርን ጉልበቱ ያደረገ ሰው በመሄድ አይደክምም
💥 የመጣነውን መንገድ ሁሉ የመጣንበት ስውር ጉልበታችን እግዚአብሔር ይባላል።
✍️ በመኖር ውስጥ ያሉ በውጣ ውረድ የተሞሉ የህይወት ጎዳናዎች የሰውን ልጅ ከፀሐይ በታች የሚፈትኑ ድምፅ አልባ ተግዳሮቶች ናቸው። መኖርን በጣም ቀላል የሚያድርግላችሁ ምስጥር ቢኖር እግዚአብሔርን ጉልበት ማድረግ ይባላል።
👉 እግዚአብሔርን ጉልበቱ ያደረገ ሰው ሰውም ካለው ሰው የዚህን ዓለም ነዋይም ከሰበሰበ ሰው ይልቅ የመኖሩ አቅሙ የላቀ ነው። እግዚአብሔር በሚሰጣችሁ ዓመታቶች ያለ መታከትና ያለ መዛል ለመኖር እግዚአብሔር በቂና ከበቂ በላይ ነው።
🤚በህይወት ለመቀጠል ጉልበት ለሌላችሁ ሰዎች ከዚህ ቀን ጀምሮ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንላችሁ!!! | 1 025 |
| 17 | 🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች።
የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 242 |
| 18 | 🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች።
የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 | 111 |
| 19 | 🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
ለመጀመሪያ ጊዜ በቴሌግራም
መንፈሳዊ ልቦለድ ፣ተከታታይ ድራማ ፣አጫጭር ፊልም ግጥም እና መነባነቦች እና ሌሎች የጥበብ ስራዋችን የሚያደርስ ቻናል ተከፍቷ ።
የምትፈልጉትን መርጣቹ ተቀላቀሉ።
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻 | 1 |
| 20 | በህይወት ስትጓዝ በመንገድ ለሚያጋጥሙህ ሁኔታዎች ሁሉ መልስ እየሰጠህ እግዚአብሔር ያሰበልህ ግብ ላይ አደርስምና እልፍ ብሎ መሄድን የህይወትህ መርህ አድርግ። | 1 003 |
