ch
Feedback
ይቅርታዬ🔥🔥

ይቅርታዬ🔥🔥

前往频道在 Telegram

እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE

显示更多

📈 Telegram 频道 ይቅርታዬ🔥🔥 的分析概览

频道 ይቅርታዬ🔥🔥 (@yikrtayee) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 20 494 名订阅者,在 宗教与灵性 类别中位列第 3 859,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 1 657

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 20 494 名订阅者。

根据 26 七月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 193,过去 24 小时变化为 7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 3.93%。内容发布后 24 小时内通常能获得 1.67% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 806 次浏览,首日通常累积 343 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 23

📝 描述与内容策略

作者将该频道定位为表达主观观点的平台:
እንኳን ወደ "ይቅርታዬ" ቻናላችን በደና መጡ! ያልተፈረደብን ሀጢአት ስላልሰራን አይደለም ደግሞ ከሳሹ ያቀረበብን ክስ የተዛባ እና የውሸት ስለሆነ አይደለም ደም ተከፍሎልን ምህረት አግንተናል Owner @Sami_Azusa "ይቅርታዬ ኢየሱስ ነው" Buy ads: https://telega.io/c/YIKRTAYEE

凭借高频更新(最新数据采集于 27 七月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 宗教与灵性 类别中的关键影响点。

20 494
订阅者
+724 小时
+137
+19330
帖子存档
💒🤩🤩ዛሬ እሁድ ነው🤩🤩⛪️ ✨ልዩ ቀን✨ ይህን ልዩ ቀን ብርክ ብላቹ እንድታሳልፉ በማሰብ ድንቅ መዝሙሮችን ልንጋብዛቹ ነው ⚫️ታዲያ የድሮ መዝሙሮችን📀 ወይስ ⚪️አዳዲስ መዝሙሮችን💿 እንጋብዛቹ🎁 📛ምረጡ ቀጥሎም የሚመጣላቹን ቻናል በመቀላቀል በዝማሬዎቹ ተባረኩ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የተደረገልህ እውነት ሲገባህ "ጌታ ሆይ ይህን አድርግልኝ ይህን ስጠኝ" ማለቱን ታቆምና "ጌታ ሆይ ምን አደርግ ዘንድ ትወዳለህ" ብለህ የእርሱን ፈቃድ ለማድረግ ትተጋለህ።

ወዳጆቼ let me u tell something እግዚአብሔር አያሳፍርም እሺ just believe it 🙏          

ነፃነት የሰው ልጅ እውቀቱ እየበዛ ሄደ፤ ሃጥያትና አመፃ እጅጉን ጨመረ፤ ነፃነትም በዛ ሁሉ ተፈቀደ፤ በፈጣሪ ስራ እጁን አጠለቀ፤ አዳም ከአዳም ጋር ካልተጋባው አለ፤ እውቀቱ እየበዛ የሄደ ሲመስለው፤ አምላኩን እረስቶ ለሌላ ሰገደ፤ የኋላውን ሳያይ መጓዝን መረጠ:: የነፃነት ብዛት ህግን እያላላ፤ መብቴ ነው እያለ እንዲሁ ሲያወራ፤ ፆታዬን ካልቀየርኩ ብሎ እሱም አወራ፤ እግዜር በሱ ስራ የራሱን መብት አጣ:: ባበጃጀው ፍጥረት በእጆቹ ስራ፤ የሱ መብት ተገፎ ነፃነትን አጣ:: በነፃነት ሰበብ መብቴ ነው እያለ፤ ያልተፈቀደውን ሁሉ አደረገ፤ የተፈጥሮን ትዛዝ ህግን ሁሉ ሻረ፤ ፆታዬን ቀይሬ ሴት ካልሆንኩኝ አለ፤ በእግዜር ስራ ገብቶ እኔ አውቃለሁ አለ። የማይገባውን ይገባል እያለ ፤ ያልተፈቀደውን ተፈቅዷል እያለ ፤ ለራሱ ተሳስቶ ሌላን አሳሳተ፤ የእግዜርን መብት ገፎ ጌታ ካልሆንኩ አለ። አይ ሰው.... የሰውማ ነገር መች ተነግሮ ያልቃል ፤ መብቴ ነው እያለ ሁሉን እያረገ ፤ ነፃነት ነው ብሎ ህግን እየሻረ ፤ በፈጣሪ ስራ እጁን እየላከ ፤ ተፈጣሪ ሳልሆን ፈጣሪ ነኝ አለ።                                                        ✍Yididiya .H

Repost from Virtuous Woman
⚠️ለአንተ❓ወይም ለአንቺ❔ ምርጡ አገልጋይ ማነው በትምህርቶቹ እና በስብከቶቹ ይበልጥ የተባረካቹበትን አገልጋይ ምረጡ የሚመጣላቹሁን ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

Repost from Christian Picture
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

📲በቀላሉ በስልካችን የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በማንኛውም ሰዓት የሚያደርሱን 💁🏻‍♀የቴሌግራም ቻናሎችን ልጦቁማቹ የምትፈልጉትን አገልግሎት መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ይሄ ለሆነ ሰው መልዕክት ነው በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና     ጽና፥ አይዞህ፤ አትፍራ፥ አትደንግጥ ኢያሱ 1፥9

እግዚአብሔር ያሰበልን ይበልጣል🔥

እንደዝ እንፀልይ እግዚአብሔር የልቡን ሀሳብ ማስተላለፊያ ቱቦ እንዲያደርገን ቋንቋውን እንድንረዳ... ይግባኛ እግዚአብሔርኛ እንበል....🥹🙏

Theology መማር ቤታችን መጣ አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏

ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ - የኦንላይን ምዝገባ ክፍት ሆኗል! የኮሌጃችንን ተልዕኮ በአዲስ መልክ ተደራሽ እናድርገው። ላለፉት ዓመታት በርቀት ትምህርት ሲሰጥ የቆየው ኮሌጃችን፣ አሁን
ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ - የኦንላይን ምዝገባ ክፍት ሆኗል! የኮሌጃችንን ተልዕኮ በአዲስ መልክ ተደራሽ እናድርገው። ላለፉት ዓመታት በርቀት ትምህርት ሲሰጥ የቆየው ኮሌጃችን፣ አሁን  ወደ ዲጂታል መድረክ ተሸጋግሯል። 📌 የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞች፦ ·       ስነ-መለኮት (Theology) ·       ሚሽን (Missiology) (ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ) 📌 የምዝገባ መስፈርት፦ የቀድሞ የትምህርት ማስረጃዎን ፎቶ አንስተው ወይም ስካን በማድረግ በቴሌግራም ይላኩ። 📞 ለበለጠ መረጃ፦ 096 831 3305 | 0955263368 📩 ለምዝገባ፦ @PFW_support / @PFW57 ቻናል፦ @peaceforthew ጊዚያችን አጭር ነው፣ ተልዕኳችን አስቸኳይ ነው!

Repost from YADAH PICTURES
🌧በዚህ ክረምት መንፈሳዊ ህይወታችንን የሚያሳድጉ ዝግጅቶች። የፈለጋቹትን መርጣቹ ተቀላቀሉ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇

ይሄንን መዝሙር ሰማቹት?🙆‍♂ ወታደር በአንተ ፊት ጠባቂ ይፈልጋል ሊቅ እግርህ ስር ትምህርት ይለቃቅማል ሃኪሙ ከአንተ መድሃኒት ለማኝ ነው ጉልበተኛ ፊትህ ተረጂ ምስኪን ነው ጠቢብ አንተን ሲያይህ ሞኝ ሆኖ ይገኛል የሃገር መሪ እንደእውር እጅህን ይዞ ይዞራል ጸሃይ እንኳን ከአንተ ብርሃን ተመጽዋች ነች እልፍ ያኖረች ምድር በአንተ ነው የቆመች አምላክ አልሳትኩም joye ተባርከናል🔥

Theology መማር ቤታችን መጣ አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏

ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል እውቅና ካለው ኮሌጃችን ጋር የሥነ-መለኮት ጉዞዎን ይጀምሩ! 🎓 ለተማሪዎቻችን የምናቀርበው አመቺነት፦ ✅ 24/7 ተደራሽ የሆነ የኦንላይን ት
ከኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስትያናት ካውንስል እውቅና ካለው ኮሌጃችን ጋር የሥነ-መለኮት ጉዞዎን ይጀምሩ! 🎓 ለተማሪዎቻችን የምናቀርበው አመቺነት፦ ✅ 24/7 ተደራሽ የሆነ የኦንላይን ትምህርት። ✅ በየትኛውም የዓለም ክፍል ሆነው በስልክ መማር። ✅ ዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ ፕሮግራሞች። ተልዕኮው አስቸኳይ ነው! ጊዜዎን አይጠብቁ። ምዝገባ ለማድረግ የትምህርት ማስረጃዎን በቴሌግራም ይላኩልን፦ 📱 096 831 3305 | 0955263368 🌐 @PFW_support @PFW57 ቻናል፦ @peaceforthew

ድምፅሽን ከልቅሶ፣ ዐይኖችሽን ከእንባ ከልክይ፤ ድካምሽ ያለ ዋጋ አይቀርምና!                    ኤር. 31፥16

የሚያኖረን ሳይጨነቅ ኗሪ በጭንቀት ሊፈነዳ ነው እምነት አልባ  ሰው አንሁን። እግዚአብሔር ስለእኛ ዘወትር ታማኝ ነው። 🙏🙏

Theology መማር ቤታችን መጣ አሁኑኑ ይህንን app አውርዳችሁ ትምርታችሁን ጀምሩ በጣም ትጠቀሙበታላቹ🥰🙏

💡 ጊዜው አሁን ነው! በኦንላይን የሥነ-መለኮት ትምህርትዎን ይጀምሩ! ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ ለዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ ፕሮግራሞች አዲስ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው። ✅ ትም
💡 ጊዜው አሁን ነው! በኦንላይን የሥነ-መለኮት ትምህርትዎን ይጀምሩ! ሰላም ለዓለም የሥነ-መለኮትና ሚሽን ኮሌጅ ለዲፕሎማ፣ ዲግሪ እና ማስተርስ ፕሮግራሞች አዲስ ተማሪዎችን እየተቀበለ ነው።ትምህርቱ ሙሉ በሙሉ በኦንላይን (24 ሰዓት) ነው። በየትኛውም ቦታ ሆነው በስልክዎ መከታተል ይችላሉ። 📧 እንዴት ይመዝገቡ? የትምህርት ማስረጃዎን ወደ ስልክ ቁጥር 0968313305 0955263368 በቴሌግራም ይላኩ። የቴሌግራም መገናኛዎች፦ @PFW_support @PFW57 ተጨማሪ መረጃ ለማግኘት፦ @peaceforthew