ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 350 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 644,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 351

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 350 名订阅者。

根据 23 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -124,过去 24 小时变化为 1,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.19%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.86% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 625 次浏览,首日通常累积 1 702 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 24 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 350
订阅者
+124 小时
-327
-12430
帖子存档
photo content

photo content

በኤሊኮፍተር ዋጋ የተገዛው የአዳነች አቤቤ አውቶብስ 😆☝️

በዚህ አንድ ወር ውስጥ የአማራ ሕዝብ ያስተናገዳቸው ጉዶች

የቲክቶክ ተደራሽነት ይገርማል። 200 ሺ view☝️

የሌሎች አባቶችን ስልክ ቀምቶ ቤት ውስጥ የዘጋባቸው መንግሥታዊ የሽብር ቡድን አንገትዎን ጠምዝዞ ወደ ማጎሪያ ካምፑ እንደመለሰዎት አልጠራጠርም። የእርስዎ ችግር ከሃይማኖትዎ ይልቅ መሳሪያ የተደገነባት
የሌሎች አባቶችን ስልክ ቀምቶ ቤት ውስጥ የዘጋባቸው መንግሥታዊ የሽብር ቡድን አንገትዎን ጠምዝዞ ወደ ማጎሪያ ካምፑ እንደመለሰዎት አልጠራጠርም። የእርስዎ ችግር ከሃይማኖትዎ ይልቅ መሳሪያ የተደገነባትን ሕይወትዎን መምረጥዎ ብቻ ነው።

"በኃይማኖታቸው የታሰሩትን ለኃይማኖታችሁ ቁሙ ያልነው እኛ አዛዦቹ እንጅ ልጆቻችን አይደሉም። ስለዚህ ያንን ማለታችን ጥፋት ከሆነ መታሰር ያለብን እኛ እንጅ ልጆቻችን ስላልሆኑ እነሱን ልቀቁና እኛን
"በኃይማኖታቸው የታሰሩትን ለኃይማኖታችሁ ቁሙ ያልነው እኛ አዛዦቹ እንጅ ልጆቻችን አይደሉም። ስለዚህ ያንን ማለታችን ጥፋት ከሆነ መታሰር ያለብን እኛ እንጅ ልጆቻችን ስላልሆኑ እነሱን ልቀቁና እኛን እሰሩን‼️🙏 ብፁእ አባታችን አቡኑ አብርሐም https://youtube.com/@telestube-

አካለወልድ አካውንት ውስጥ 25 ሚሊዮን ብር ተገኘ የሚል ዜና የሚያቀብሉህ ወይንም ደግሞ ቆብ ገዝተው የሾሟቸውን ዱርዬዎች ብልግና የሚገልጹ መረጃዎች የሚያቀብሉህ የእውነተኛ አባቶቻችንን ሥም የሚያጎድፍ ዶክመንታሪ እየሠሩ ስለሆነ ነው። የእነርሱን እርኩሳዊ የፈጠራ ድርሰት የሚቀበል የጆሮ ታምቡር መፍጠር ስለፈለጉ ነው። የእምነት አባቶችን የማጥቃት ተግባራቸውን በፌክ ጳጳስ አለማምደው ወደ ሲኖዶስ መሸጋገር ስለፈለጉ ነው።

#እባካችሁ_Share_አድርጉት ለኦርቶዶክስ ልጆች የተዘጋጀውና አዋሽ አርባ አካባቢ የሚገኘው ምድራዊ ሲዖል!.. ▬▬▬▬▬ እነ ስንታየሁ ቸኮልን ጨምሮ ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ ክልል የታፈሱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የታሠሩት አዋሽ አርባ የማጎሪያ ጣቢያ መሆኑን ስሰማ የሚከተለውን ታሪክ ላጋራችሁ ወደድኩ። አባ ሳሙዔል እስር ቤት ሳለሁ በአዋሽ አርባ የማጎሪያ ጣቢያ ታስረው የከረሙ ከአምስት መቶ በላይ ዜጎችን አግኝቼ ነበር። እኒህንም ዜጎች "ስለ አዋሽ አርባ አውሩኝ እስኪ" ስላቸው ቶርች የተደረገ ሰውነታቸውን እያሻሹ እንዲህ የሚል ተመሳሳይ ማብራሪያ ነበር የሚነግሩኝ። " አዋሽ አርባ የማጎሪያ ጣቢያ ማለት ➔የማታውቀውንና ያልሰራኸውን ወንጀል አጋልጥ" የሚሉ መለዮ ለባሾች ማዕከላዊን የሚያስንቅ አረመኔያዊ ድርጊት የሚፈጽሙበት፤ ➔እንደ ኢሰመኮ እና ኢሰመጎ ያሉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች ከእነ መኖሩም የማያውቁት፤ ➔ቤተሰብ ቀርቶ ሲቪል የለበሰ ሰው የማይታይበት፤ ➔ፍርድ ቤት ሳትቀርብ ከሶስት ወር በላይ ታስረህ የምትቆይበት፤ ➔በ24 ሰዓት ውስጥ አንድ ዳቦና አንድ ኩባያ ውሃ ብቻ በሬሽን መልክ የምታገኝበት፤ ➔የመጸዳጃ ቤት ጥያቄ ስታቀርብ "ፌስታል ላይ ተጠቀም" የሚል መልስ የምታገኝበት፤ ➔ከጸሎት ውጭ ምንም አይነት የሕክምና አገልግሎት የሌለበት፤ እናም እልኻለሁ.... ስንታየሁ ቸኮልን ጨምሮ ከአዲስ አበባና ከኦሮሚያ አካባቢ የታፈሱ አብዛኞቹ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች የሚጓጓዙት ወደዚያ ምድራዊ ሲዖል ነውና ይሄንን መረጃ ሼር በማድረግ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅቶች እንዲደርሱላቸው እናድርግ።

photo content

መንግስት የተጠየቀውን ጥያቄ በቀጣይ ሁለት ቀናት ካልመለሰ ሰልፉ የካቲት 05 ያለማንም ከልካይ የሚደረግ ይሆናል። ጥያቄው .... ➔"መንግስት ከአጉል እልከኝነቱ ወጥቶ ከሕገ ወጦቹ ግለሰቦች ጋር በመ
መንግስት የተጠየቀውን ጥያቄ በቀጣይ ሁለት ቀናት ካልመለሰ ሰልፉ የካቲት 05 ያለማንም ከልካይ የሚደረግ ይሆናል። ጥያቄው .... ➔"መንግስት ከአጉል እልከኝነቱ ወጥቶ ከሕገ ወጦቹ ግለሰቦች ጋር በመተባበር በአደባባይ እየፈጸመ ያለውን የሕግ ጥሰት ዛሬን ጨምሮ በቀጣዮቹ ፪/ሁለት/ ቀናት ውስጥ እንዲያቆም እና ሕግ እና ሥርዓትን እንዲያስከብር፣ ➔በኃይል የወረራቸውን መንበረ ጵጵስና እና አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት ለቆ ለቤተክርስቲያኒቱ ሕጋዊ መዋቅር እንዲያስረክብ፣ ➔ያለአግባብ ያሠራቸውን ካህናት እና ምእመናን ያለምንም ቅድመ ሁኔታ እንዲለቅ፣ ➔ቤተ ክርስቲያኒቱ ላይ ለፈፀመው በደል በአደባባይ ይቅርታ እንዲጠይቅ፤ ➔በካህናት እና ምእመናን ላይ ለደረሰው ሞት እና የአካል ጉዳት ተገቢውን ካሳ እንዲክስ እና የወደሙ ንብረቶቿን እንዲጠግን በጥብቅ እንጠይቃለን ፡፡..." የኢኦተቤ/ክ ቅዱስ ሲኖዶስ !

photo content

photo content

ዐቢይ ሆይ የሳብከው ቀይ ካርድ እጅግ አደገኛ ስለሆነ የውሸት መታበዩን ተወውና ሲኖዶሱን ይቅርታ ጠይቅ። እመነኝ የቀረህ የታሪክ ምዕራፍ በጄኖ ሳይድ የምትከሰስበትን ወንጀል ከመፈጸም ያለፈ አይደለም።
ዐቢይ ሆይ የሳብከው ቀይ ካርድ እጅግ አደገኛ ስለሆነ የውሸት መታበዩን ተወውና ሲኖዶሱን ይቅርታ ጠይቅ። እመነኝ የቀረህ የታሪክ ምዕራፍ በጄኖ ሳይድ የምትከሰስበትን ወንጀል ከመፈጸም ያለፈ አይደለም።

በኃይማኖቱ ጉዳይ የተሰበሰበን ይሄን ወፈ ሰማይ ሕዝብ የአንድ ክልል ማንነት ሰጥቶ ለመጨፍለቅ መሞከር እብደት ነው። "የእምነት መሪዎቻችንን እና ሃይማኖታችንን ሊያጠፋ ወደ ቤተመቅደስ ከገባው የፖለቲካ
በኃይማኖቱ ጉዳይ የተሰበሰበን ይሄን ወፈ ሰማይ ሕዝብ የአንድ ክልል ማንነት ሰጥቶ ለመጨፍለቅ መሞከር እብደት ነው። "የእምነት መሪዎቻችንን እና ሃይማኖታችንን ሊያጠፋ ወደ ቤተመቅደስ ከገባው የፖለቲካ መሪ ሰውረን" የሚል ጸሎቱንም "ከእገሌ ብሔር የወጣ ፖለቲከኛ ይምራን" በሚል መፎክር ወደ ፖለቲካዊ ጥያቄ ለማውረድ መሞከር ሕዝብን መናቅ ነው።