Assaye Derbie
前往频道在 Telegram
📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览
频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 351 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 646,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354 位。
📊 受众指标与增长动态
自 невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 351 名订阅者。
根据 22 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -133,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。
- 认证状态: 未认证
- 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.76%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.78% 的反应,占订阅者总量。
- 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 562 次浏览,首日通常累积 1 691 次浏览。
- 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 34。
📝 描述与内容策略
尚未提供频道描述。
凭借高频更新(最新数据采集于 23 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。
14 351
订阅者
-324 小时
-387 天
-13330 天
帖子存档
14 350
ከስር ባለው ሊንክ ገብተው የቀጥታ ሥርጭታችንን መከታተል ይችላሉ።👇
https://www.youtube.com/live/UbVOdYlFCxw?feature=share
14 350
ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇
https://www.youtube.com/live/NT8m7RHDrIs?feature=share
14 350
ዝንታለም አማራ
🔸🔸🔸🔸
➼የአማራነትን ካባ ተጠይፈው ጎጃም፣ ጎንደር፣ ሸዋ... እንደሚሉት የእን*ግዴ ልጆች "ወሎ" እያልኩ ሕዝብን ስከፋፍል ያገኘኸኝ ቀን...
➼በግል ስብዕናዬ የሚሰነዘርብኝን ትችት ወይንም ጥቃት እንደ ዞን አስተናግጄ "ወሎዬ በመሆኔ ተጠቃሁ" እያልኩ ጎጥ ውስጥ ስወሸቅ ያየኸኝ ቀን...
➼ጎንደሬ ወይም ጎጃሜ ሆነህ ስትመጣ አማራ ሆኜ በማስተናገድ ፈንታ "ወሎዬ" የሚል ድርሻዬን ወስጄ የእርስ በእርስ ትግል ስለኩስ ያየኸኝ ቀን...
➼እንዳጠቃላይም፥ የአንዳንድ መንደሬዎችን "የውረድ እንውረድ" ደዌ ተጋርቼ የጋራችን መዳኛ የሆነው የአማራ ማንነት ላይ ስዘምት ያየኸኝ ቀን... የብአዴን ፔሮል ላይ ሥሜ መስፈሩን እወቅ። የሕዝብን ሕልውና በዲናር ለውጬ ከጠላት ጎን መሰለፌንና ለማንም በማይጠቅም የጥፋት ጎዳና ውስጥ መዘፈቄን ተረዳ።
ዝንታለም አማራ 💪
14 350
በውድቅት ሌሊት ከቤታቸው የሚታፈኑ አማራዎች ወደ ሕጋዊ ፖሊስ ጣቢያዎች ሳይገቡ፣ ለሕግ ሳይቀርቡ፣ ከጨለማ የማሰቃያ ቤቶች ውስጥ ተዘግቶባቸውና ለቤተሰብ አድራሻቸውን መናገር ተከልክለው ለወራት ሲሰወሩ፣
እንዲሁም ጥፍራቸውና ጥርሳቸው በጉጠት እየተነቀለ፣ ገላቸው በዱላ እየተተለተለ ሲመረመሩ.... መክረማቸው ወደ ሚዲያ ወጥቶ እያነጋገረ ቢሆንም ኢሰመኮ ግን ስቃያቸውን ሰምቶ ሊደርስላቸው ቀርቶ የተለመደውን የውግዘት መግለጫ እንኳን ሊጽፍላቸው አልደፈረም።
ኢሰመኮ ሆይ የዛሬ ዝምታህ የነገ ወንጀልህ መሆኑን እንዳትዘነጋው።
Share
14 350
ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇
https://www.youtube.com/live/dy-w2Qdas70?feature=share
14 350
ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇
https://www.youtube.com/live/CZApxtT-Mzc?feature=share
14 350
"የብልጽግና አጃቢ ሆኖ አገር ማፍረስ ሰለቸን" በሚል አቋም ከኢዜማ አባልነት እራሳቸውን ያገለሉ...
1.አቶ የሽዋስ አሰፋ
2.አቶ ሀብታሙ ኪታባ
3.አቶ ተክሌ በቀለ
4.አቶ ዳንኤል ሺበሺ
5.አቶ ኑሪ ሙደሲር
6. አቶ የጁአልጋው ጀመረ
7. ወ/ሮ ናንሲ ውድነህ
14 350
".... በማንነቴ ከደረሰብኝ ጥቃት በተጨማሪ የአቢይ አሕመድ የጸጥታ ኃይሎች በሴትነቴ ያደረሱብኝ ጾታዊ ትንኮሳ መኖሩን በተደጋጋሚ ብናገርም ፍ/ቤቱ የተፈፀመብኝን ነውር ችላ ብሎ እያለፈብኝ ነው”
ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ችሎት ላይ የተናገረችው
14 350
".... በማንነቴ ከደረሰብኝ ጥቃት በተጨማሪ የአቢይ አሕመድ የጸጥታ ኃይሎች በሴትነቴ ያደረሱብኝ ጾታዊ ትንኮሳ መኖሩን በተደጋጋሚ ብናገርም ፍ/ቤቱ የተፈፀመብኝን ነውር ችላ ብሎ እያለፈብኝ ነው”
ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ችሎት ላይ የተናገረችው
14 350
የአማራን አንድነት የሚከፋፍልና ምንም አይነት ሕዝባዊ ግብ የሌለው ጥቃት ከተፈጸመ ጥቃቱን ማን እንዳሰናደው ለማወቅ አምስት ሰከንድ ማሰብ በቂዬ ነው። "አማራን ለማጥፋት የጎንደር እና የጎጃም አማራን ማባላት" የሚል ፕሮጀክት ተነድፎ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ቆየ እኮ።
现已上线!2025 年 Telegram 研究 — 年度关键洞察 
