ru
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

Открыть в Telegram

📈 Аналитический обзор Telegram-канала Assaye Derbie

Канал Assaye Derbie (@asayede) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 14 351 подписчиков, занимая 2 646 место в категории Блоги и 2 354 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 14 351 подписчиков.

Согласно последним данным от 22 июня, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило -133, а за последние 24 часа — -3, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 38.76%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 11.78% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 5 562 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 1 691 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 34.

📝 Описание и контентная политика

Описание канала не предоставлено.

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 23 июня, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Блоги.

14 351
Подписчики
-324 часа
-387 дней
-13330 день
Архив постов
ከስር ባለው ሊንክ ገብተው የቀጥታ ሥርጭታችንን መከታተል ይችላሉ።👇 https://www.youtube.com/live/UbVOdYlFCxw?feature=share

በሲኖዶሱ ይሁንታ ብልጽግና በደብረ ኤሊያስ የፈጸመው አረማዊ ድርጊት...!!
በሲኖዶሱ ይሁንታ ብልጽግና በደብረ ኤሊያስ የፈጸመው አረማዊ ድርጊት...!!

photo content

የብልጽግና ታጣቂ ደብረ ኤልያስ ገዳም ውስጥ በፈጸመው ጥቃት የተገደሉ መነኩሴዎች...!!
የብልጽግና ታጣቂ ደብረ ኤልያስ ገዳም ውስጥ በፈጸመው ጥቃት የተገደሉ መነኩሴዎች...!!

photo content

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇 https://www.youtube.com/live/NT8m7RHDrIs?feature=share

ዝንታለም አማራ 🔸🔸🔸🔸 ➼የአማራነትን ካባ ተጠይፈው ጎጃም፣ ጎንደር፣ ሸዋ... እንደሚሉት የእን*ግዴ ልጆች "ወሎ" እያልኩ ሕዝብን ስከፋፍል ያገኘኸኝ ቀን... ➼በግል ስብዕናዬ የሚሰነዘርብኝን
ዝንታለም አማራ 🔸🔸🔸🔸 ➼የአማራነትን ካባ ተጠይፈው ጎጃም፣ ጎንደር፣ ሸዋ... እንደሚሉት የእን*ግዴ ልጆች "ወሎ" እያልኩ ሕዝብን ስከፋፍል ያገኘኸኝ ቀን... ➼በግል ስብዕናዬ የሚሰነዘርብኝን ትችት ወይንም ጥቃት እንደ ዞን አስተናግጄ "ወሎዬ በመሆኔ ተጠቃሁ" እያልኩ ጎጥ ውስጥ ስወሸቅ ያየኸኝ ቀን... ➼ጎንደሬ ወይም ጎጃሜ ሆነህ ስትመጣ አማራ ሆኜ በማስተናገድ ፈንታ "ወሎዬ" የሚል ድርሻዬን ወስጄ የእርስ በእርስ ትግል ስለኩስ ያየኸኝ ቀን... ➼እንዳጠቃላይም፥ የአንዳንድ መንደሬዎችን "የውረድ እንውረድ" ደዌ ተጋርቼ የጋራችን መዳኛ የሆነው የአማራ ማንነት ላይ ስዘምት ያየኸኝ ቀን... የብአዴን ፔሮል ላይ ሥሜ መስፈሩን እወቅ። የሕዝብን ሕልውና በዲናር ለውጬ ከጠላት ጎን መሰለፌንና ለማንም በማይጠቅም የጥፋት ጎዳና ውስጥ መዘፈቄን ተረዳ። ዝንታለም አማራ 💪

በውድቅት ሌሊት ከቤታቸው የሚታፈኑ አማራዎች ወደ ሕጋዊ ፖሊስ ጣቢያዎች ሳይገቡ፣ ለሕግ ሳይቀርቡ፣ ከጨለማ የማሰቃያ ቤቶች ውስጥ ተዘግቶባቸውና ለቤተሰብ አድራሻቸውን መናገር ተከልክለው ለወራት ሲሰወሩ
በውድቅት ሌሊት ከቤታቸው የሚታፈኑ አማራዎች ወደ ሕጋዊ ፖሊስ ጣቢያዎች ሳይገቡ፣ ለሕግ ሳይቀርቡ፣ ከጨለማ የማሰቃያ ቤቶች ውስጥ ተዘግቶባቸውና ለቤተሰብ አድራሻቸውን መናገር ተከልክለው ለወራት ሲሰወሩ፣ እንዲሁም ጥፍራቸውና ጥርሳቸው በጉጠት እየተነቀለ፣ ገላቸው በዱላ እየተተለተለ ሲመረመሩ.... መክረማቸው ወደ ሚዲያ ወጥቶ እያነጋገረ ቢሆንም ኢሰመኮ ግን ስቃያቸውን ሰምቶ ሊደርስላቸው ቀርቶ የተለመደውን የውግዘት መግለጫ እንኳን ሊጽፍላቸው አልደፈረም። ኢሰመኮ ሆይ የዛሬ ዝምታህ የነገ ወንጀልህ መሆኑን እንዳትዘነጋው። Share

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇 https://www.youtube.com/live/dy-w2Qdas70?feature=share

የብልጽግና ሸኔ ፖሊሶች የማፈጽሙትን ግፍ ተመልከቱ። Share

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇 https://www.youtube.com/live/CZApxtT-Mzc?feature=share

photo content

photo content

"ኢዜማ'ም እንደ ፍቅርሲዝም አንድ አባል ብቻ ቀረው" እየተባለ ነው 😭😭😂😂

"የብልጽግና አጃቢ ሆኖ አገር ማፍረስ ሰለቸን" በሚል አቋም ከኢዜማ አባልነት እራሳቸውን ያገለሉ... 1.አቶ የሽዋስ አሰፋ 2.አቶ ሀብታሙ ኪታባ 3.አቶ ተክሌ በቀለ 4.አቶ ዳንኤል ሺበሺ 5.አቶ ኑ
"የብልጽግና አጃቢ ሆኖ አገር ማፍረስ ሰለቸን" በሚል አቋም ከኢዜማ አባልነት እራሳቸውን ያገለሉ... 1.አቶ የሽዋስ አሰፋ 2.አቶ ሀብታሙ ኪታባ 3.አቶ ተክሌ በቀለ 4.አቶ ዳንኤል ሺበሺ 5.አቶ ኑሪ ሙደሲር 6. አቶ የጁአልጋው ጀመረ 7. ወ/ሮ ናንሲ ውድነህ

".... በማንነቴ ከደረሰብኝ ጥቃት በተጨማሪ የአቢይ አሕመድ የጸጥታ ኃይሎች በሴትነቴ ያደረሱብኝ ጾታዊ ትንኮሳ መኖሩን በተደጋጋሚ ብናገርም ፍ/ቤቱ የተፈፀመብኝን ነውር ችላ ብሎ እያለፈብኝ ነው” ጋ
".... በማንነቴ ከደረሰብኝ ጥቃት በተጨማሪ የአቢይ አሕመድ የጸጥታ ኃይሎች በሴትነቴ ያደረሱብኝ ጾታዊ ትንኮሳ መኖሩን በተደጋጋሚ ብናገርም ፍ/ቤቱ የተፈፀመብኝን ነውር ችላ ብሎ እያለፈብኝ ነው” ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ችሎት ላይ የተናገረችው

".... በማንነቴ ከደረሰብኝ ጥቃት በተጨማሪ የአቢይ አሕመድ የጸጥታ ኃይሎች በሴትነቴ ያደረሱብኝ ጾታዊ ትንኮሳ መኖሩን በተደጋጋሚ ብናገርም ፍ/ቤቱ የተፈፀመብኝን ነውር ችላ ብሎ እያለፈብኝ ነው” ጋዜጠኛ ገነት አስማማው ችሎት ላይ የተናገረችው

የአማራን አንድነት የሚከፋፍልና ምንም አይነት ሕዝባዊ ግብ የሌለው ጥቃት ከተፈጸመ ጥቃቱን ማን እንዳሰናደው ለማወቅ አምስት ሰከንድ ማሰብ በቂዬ ነው። "አማራን ለማጥፋት የጎንደር እና የጎጃም አማራን ማባላት" የሚል ፕሮጀክት ተነድፎ ተግባራዊ መሆን ከጀመረ ቆየ እኮ።

photo content

photo content