ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 351 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 646,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 351 名订阅者。

根据 22 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -133,过去 24 小时变化为 -3,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 38.76%。内容发布后 24 小时内通常能获得 11.78% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 562 次浏览,首日通常累积 1 691 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 34

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 23 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 351
订阅者
-324 小时
-387
-13330
帖子存档
ለኮንዶሚኒየም ምርኮኞች... 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 አንዳንድ ወንድሞች ወገናቸውን ሽጠው የሚረከቡትን ተራ ኮንዶሚንየም በጠኋራ ገንዘቤ ገዝቼ ወደ አዲስ አበባ የገባሁት ብልጽግና ወደ ሥልጣን ከመምጣቱ
ለኮንዶሚኒየም ምርኮኞች... 🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸 አንዳንድ ወንድሞች ወገናቸውን ሽጠው የሚረከቡትን ተራ ኮንዶሚንየም በጠኋራ ገንዘቤ ገዝቼ ወደ አዲስ አበባ የገባሁት ብልጽግና ወደ ሥልጣን ከመምጣቱ በፊት ነበር። ያውም ባለ ሦስት መኝታ...!😁 ሥራም የተቀጠርኩት የፌደራል መሥሪያ ቤቶች ውስጥ በሚከፈለው ከፍተኛ የደሞዝ ጣሪያ ነበር። በየዓመቱና በየሁለት ዓመቱ የማሳትማቸው የወግ መጽሐፍትም ፥ እስከ ሦስተኛ ዙር ድረስ መታተም የቻሉ ነበሩ። ዛሬ ግን በተለያዩ ፖለቲካዊ ምክንያቶች የተነሳ በእራሴ ቤት ውስጥ እየኖርኩ አይደለም። ባንድ በኩል አፋኝ ግብረ ኃይል አሰማርቶ በሚያሳድድና በሚያስር፣ በሌላ በኩል "ሥራህ ላይ አልተገኘኽም" የሚል ማስታወቂያ ለጥፎ በሚያባርር ሥርዓትም ከሥራ ገበታዬ ውጪ ከሆንኩ መንፈቅ አለፈኝ። እንደ በፊቱ ልጆቼን እየሳምኩና የወግ መጽሐፍቶችን እያሳተምኩ ዘና ማለትም የማይቻል ሁኗል። "ለምን" ካልከኝ... ➼ማንነቴን መርሳት ስለተሳነኝ... ➼"ምን አገባኝ" በሚል አቋም ዝም ማለት የማይቻል ስለሆነብኝ... ➼ከቃላት በላይ የሆነ ጥቃት በሚከሰትባት አገር ውስጥ ካራክተር እየፈጠሩ ድርሰት መጻፍ ስለደበረኝ... . . . እንዲያም ሆኖ ታድያ በረኃ የገቡትን ጓዶች ሳስብ ለአማራነቴ የከፈልኩት ዋጋ ኢምንት እየሆነብኝ ተቸግሬያለሁ!! ድል ለአማራ!!

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇 https://www.youtube.com/live/1vnq9jLYdD4?feature=share

ለሥልጣን ካለው ፍቅር የተነሳ ተሽከርካሪ ወንበር ሲመለከት ሙር*ጡ ሁሉ የሚቆምበት ይመስለኛል። የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ወይንም የብሔራዊ አረቂ ፋብሪካ ምክትል ዳይሬክተር አድርገው ቢገላግሉን ምን አ
ለሥልጣን ካለው ፍቅር የተነሳ ተሽከርካሪ ወንበር ሲመለከት ሙር*ጡ ሁሉ የሚቆምበት ይመስለኛል። የውሃና ፍሳሽ አገልግሎት ወይንም የብሔራዊ አረቂ ፋብሪካ ምክትል ዳይሬክተር አድርገው ቢገላግሉን ምን አለበት?

photo content

photo content

እንኳን አደረሳችሁ።
እንኳን አደረሳችሁ።

photo content

ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇 https://www.youtube.com/live/zfMNk-7Au4E?feature=share

photo content

"ሴትዮዋ የሰጡኝ ኮንዶሚኒየም ሽንት ቤት የሌለው ነው፤ እናም ቀይረን ባለ 40/60 እንሰጥኻለን ቢሉኝም እስካሁን ድረስ የተገባልኝ ቃል ተፈጻሚ ባለመሆኑ የሐብታሙ አያሌውንና የብሩክ ይባስን ስድብ በ
"ሴትዮዋ የሰጡኝ ኮንዶሚኒየም ሽንት ቤት የሌለው ነው፤ እናም ቀይረን ባለ 40/60 እንሰጥኻለን ቢሉኝም እስካሁን ድረስ የተገባልኝ ቃል ተፈጻሚ ባለመሆኑ የሐብታሙ አያሌውንና የብሩክ ይባስን ስድብ በነጻ እየጠጣሁ ነው። 😂😂 ሻምበል በላይነህ የተባለ ቅ ሌ*ታ ም ትናንት ኢሳት ቲቪ ላይ የተናገረው። 😂😂🤣🤣

photo content

እልም ያለውን አጭበርባሪና የዐቢይ አሕመድ ካድሬ አሜሪካ ድረስ ለስብሰባ ጠርቶ "ብልጽግናን በምን አይነት መልኩ እናስወግደው?" በሚል ርዕስ ዙሪያ ለመምከር ታማኝ በየነን መሆን ይጠይቃል። ደግሞ እኮ የሚያሳዝነው ለከባድ ትግል የተጠራው ካድሬ የመድረክ ንግግሩን ያጠቃለለው "ከዚህ በኋላ በየትኛውም የፖለቲካ መድረክ ላይ መገኘት አልፈልግም" በሚል ኑዛዜ መሆኑ ነው። 😂

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ "ከምትወዳት እናትህ ጋር ይሄን ያህል ከቆየህ ይበቃኻል" ተብሎ በብልጽግና ኃይሎች የተለመደውን አፈና አስተናግዷል።
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ "ከምትወዳት እናትህ ጋር ይሄን ያህል ከቆየህ ይበቃኻል" ተብሎ በብልጽግና ኃይሎች የተለመደውን አፈና አስተናግዷል።

#መረጃ ሼር በማድረግ መረጃው እንዲዳረስ አድርጉ ከሁለት ሳምንት በፊት አዲስ አበባ መገናኛ አካባቢ የፋኖ የደንብ ልብስ እየተመረተ እንደሆነ መረጃው ደርሶን አድርሰናል። ጉጀሌው መንግስት ከሰሜን ሸዋ እስከ ወልዲያ ባለው መስመር መከላከያውን የፋኖንና የልዩ ኃይሉን የደንብ ልብስ አልብሰው ወደ ገጠራማው አካባቢ በማስገባት "እኛ ፋኖ ነን ከጓደኞቻችን ጋር ልንቀላቀል እንፈልጋለን በዚህ አካባቢ ያሉትን ፋኖዎች አሳዩን" እያስባሉ መሆኑን ወንድማችን Zinabu Zeneb አድርሶናል። ስለዚህ ማህበረስሰቡ መረጃ ባለመስጠት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ ሲሉም ጥሪ አቅርበዋል። መረጃውን በአፋጣኝ እያንዳንዱ ወረዳና ቀበሌ #እያንዳንዱ_ቤት እንዲደርስ እናድርግ።

በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያሉንን መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇 https://www.youtube.com/live/gHyxDadp7II?feature=share

በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያለንን ምልከታ ከስር ያለውን ሊንክ በመጠቀም ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን፡፡https://streamyard.com/mdsz2y3pqh

ብልጽግና አገዛዝ አፈና የተፈጸመባቸውና ያሉበት የማይታወቅ ወንድሞቻችን፦ ➼ አወቀ ስንሻው፣ ➼አብርሃም መልካሙ፣ ➼ ኤርሚያስ መኩሪያ ➽ ኤዶሚያስ ጥሩነህ ከጸጉራቸው ላይ አንድ ዘለላ ቢጎድል ዋጋ ትከ
ብልጽግና አገዛዝ አፈና የተፈጸመባቸውና ያሉበት የማይታወቅ ወንድሞቻችን፦ ➼ አወቀ ስንሻው፣ ➼አብርሃም መልካሙ፣ ➼ ኤርሚያስ መኩሪያ ➽ ኤዶሚያስ ጥሩነህ ከጸጉራቸው ላይ አንድ ዘለላ ቢጎድል ዋጋ ትከፍሉበታላችሁ።

በኦሮሚያና በአዲስ አበባ መሀከል ድንበር (ወሰን) ከልለናል" ብላችሁ አልነበር ወይ? ሸገርን ሰልቅጦ በአዲስ አበባ ላይ አዲስ ከበባ ማድረግ አይከብድም ወይ? 😁
በኦሮሚያና በአዲስ አበባ መሀከል ድንበር (ወሰን) ከልለናል" ብላችሁ አልነበር ወይ? ሸገርን ሰልቅጦ በአዲስ አበባ ላይ አዲስ ከበባ ማድረግ አይከብድም ወይ? 😁

በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ያሉንን መረጃዎች ከስር ባለው ሊንክ ገብታችሁ ትከታተሉን ዘንድ ጋበዝን።👇 https://www.youtube.com/live/I2GRL8uuh6I?feature=share