ch
Feedback
Assaye Derbie

Assaye Derbie

前往频道在 Telegram

📈 Telegram 频道 Assaye Derbie 的分析概览

频道 Assaye Derbie (@asayede) 阿姆哈拉语 语言赛道中的 是活跃参与者。目前社区聚集了 14 346 名订阅者,在 博客 类别中位列第 2 649,并在 埃塞俄比亚 地区排名第 2 354

📊 受众指标与增长动态

невідомо 创建以来,项目保持高速增长,吸引了 14 346 名订阅者。

根据 24 六月, 2026 的最新数据,频道保持稳定运转。过去 30 天订阅人数变化为 -112,过去 24 小时变化为 -7,整体触达仍然可观。

  • 认证状态: 未认证
  • 互动率 (ER): 平均受众互动率为 39.43%。内容发布后 24 小时内通常能获得 12.21% 的反应,占订阅者总量。
  • 帖子覆盖: 每篇帖子平均可获得 5 656 次浏览,首日通常累积 1 752 次浏览。
  • 互动与反馈: 受众积极参与,单帖平均反应数为 33

📝 描述与内容策略

尚未提供频道描述。

凭借高频更新(最新数据采集于 25 六月, 2026),频道始终保持新鲜度与高覆盖。分析显示受众积极互动,使其成为 博客 类别中的关键影响点。

14 346
订阅者
-724 小时
-387
-11230
帖子存档
በአራጁ የኦሮሞ ብሔርተኛ የተገደሉ...!!
በአራጁ የኦሮሞ ብሔርተኛ የተገደሉ...!!

የትኛውንም ማንበብና መጻፍ የሚችል መንገደኛ ከጎዳና ላይ አፍሰህ አራት ኪሎ ብታስገባው፣ ከጫካ ቤት ይልቅ በየጫካው የሚረግፍ ሕይወት የሚያሳስበው፣ የተሻለ መሪ የመሆን እድል አለው።
የትኛውንም ማንበብና መጻፍ የሚችል መንገደኛ ከጎዳና ላይ አፍሰህ አራት ኪሎ ብታስገባው፣ ከጫካ ቤት ይልቅ በየጫካው የሚረግፍ ሕይወት የሚያሳስበው፣ የተሻለ መሪ የመሆን እድል አለው።

ከምዕራብ ወደ ምሥራቅ ወለጋ የተዛወረው የብልጽግና ሸኔ የጫካ ፕሮጀክት..! አሳዬ ደርቤ ግብ እና ዓላማው ▬▬▬▬ ➔ስልታዊና መዋቅራዊ በሆነ መልኩ በምዕራብ ወለጋ ዞን የተፈጸመውን አማራን የማጽዳትና የማጥፋት ፕሮጀክት ወደ ምሥራቅ ወለጋ በመውሰድ ከአማራዎች የጸዳ ክልል ተፈጥሮ ማየት፤ ➔አማራዎችን ማደኽየትና ክልሉን በተፈናቃዮች መሙላት፤ ➔የዜጎችን ጥሪት እና መሬት ወርሶ በመሸጥ ሕይወቱ የተለወጠ የካድሬ ቤተሰብ ተፈጥሮ ማየት፤ ➔በአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች ውስጥ እየተፈጠሩ ስላሉ ተቃውሞዎች፣ ስለጫካ ቤቶች እና ከሕግ በላይ ስለሆኑ ሙሠኞች ማውራት የጀመረውን ኤሊት እረፍት መንሳትና ትኩረቱን መቀማት፤ ምቹ ሁኔታ የፈጠረላቸው ▬▬▬▬▬▬▬▬ ➔በከባድ መሣሪያ የሚረግፈውን ሕይወት ከሰማይ አማልክት ባለፈ የሚታደገው መንግሥትም ሆነ ሠራዊት አለመኖሩ፤ ➔ከወገኑ እልቂትና ከንጹሐን ደም ይልቅ የኡራጋይ ስንብትና የሸዋሬዝ እንባ የሚያንገበግበው የአማራ ኤሊት መፈጠሩ፤ ➔በብአዴን እና በአብን በኩል ይሰነዘራል ተብሎ የሚገመት ተመጣጣኝ እርምጃም ሆነ የኀዘን መግለጫና ግልምጫ አለመኖሩ፤ ➔ሞትን የተለማመደ ሕዝብና አገር መፈጠሩ፤ ➔ጥቃቱን የሚያከሽፍ የፌደራል ኃይል አለመኖሩ፤ እንቅፋት ሆኖ ያስቸገራቸው ▬▬▬▬▬▬ ➔በምሥራቅ ወለጋ የሚኖረው የአማራ ገበሬ ከምዕራብ ወለጋው ጥቃት ተምሮ በተወሰነ መልኩ እራሱን ማደራጀቱና ከባለሹርቤው ሠራዊት አቅም በላይ ሆኖ መገኘቱ፤ እንደ መፍትሔ የተቀመጠው ▬▬▬▬ ➔እራሱን አደራጅቶ የአልሞት ባይ ተጋዳይ ትግል የጀመረውን ገበሬ የኦሮሞ ንጹሐን ላይ ጥቃት ሊሰነዝር ከአጎራባች አካባቢዎች የመጣ ፋኖ እና ልዩ ኃይል ነው›› እያሉ ሕዝብን የማደናገር ሥራ መሥራት፤ ➔ባለሹርቤውን እና ሚሊታሪ ለባሹን ሠራዊት በማቀናጀት በከባድ መሣሪያ የታገዘ መጠነ ሰፊ ጥቃት መክፈት፤ ➔የመንግሥትና የግል ሚዲያዎች የዓለም ዋንጫ ትንታኔ ላይ እንዲያተኩሩ ሥምሪት መስጠት፤ ➔የፌደራል የጸጥታ ኃይሎችን አለማስገባት፤

"ሸኔ" ማለት ዩኑፎርም ያልተገዛለት የሽመልስ ሠራዊት በመሆኑ፤ አንገር ጉትን ከሚሊታሪ ለባሹ ልዩ-ኃይል ጋር ጥምረት ፈጥሮ አማራዎች ላይ እየተኮሰ ነው።
"ሸኔ" ማለት ዩኑፎርም ያልተገዛለት የሽመልስ ሠራዊት በመሆኑ፤ አንገር ጉትን ከሚሊታሪ ለባሹ ልዩ-ኃይል ጋር ጥምረት ፈጥሮ አማራዎች ላይ እየተኮሰ ነው።

አሁን በዚህ ሰዓት ወለጋ አንገር ጉትን ወረዳ የሚኖሩ አማራዎች በክልሉ ልዩ ሃይል ጥይት እየተጨፈጨፉ ነውና ድምጽ እንሁናቸው።
አሁን በዚህ ሰዓት ወለጋ አንገር ጉትን ወረዳ የሚኖሩ አማራዎች በክልሉ ልዩ ሃይል ጥይት እየተጨፈጨፉ ነውና ድምጽ እንሁናቸው።

የዘመነን ጉዳይ በሽምግልና መፍታት የሚፈልግ አካል መሄድ ያለበት ፊንፊኔ እንጂ ባሕር ዳር አልነበረም። ብአዴን እኮ "ዘመነን ፍታው" ብለህ ሽምግልና ስትልክበት "ሽማግሌዎቹን ምን ልበላቸው?" የሚል
የዘመነን ጉዳይ በሽምግልና መፍታት የሚፈልግ አካል መሄድ ያለበት ፊንፊኔ እንጂ ባሕር ዳር አልነበረም። ብአዴን እኮ "ዘመነን ፍታው" ብለህ ሽምግልና ስትልክበት "ሽማግሌዎቹን ምን ልበላቸው?" የሚል ጥያቄ የያዙ ሽማግሌዎች መርጦ ወደ በላይ አካል የሚልክ የወሕኒ ቤት ካቦ ነው!😆

ጋበዝኳችሁ

በዞን ደረጃ የተወሰነው የፋኖ አደረጃጀት ጎንደር ላይ ተሰባስቦ የአማራ ፋኖን መሥርቷል። ስለሆነም ይሄን አደረጃጀት በብቸኝነት በማጠናከር ሁሉም የፋኖ ክንፎች እንዲሰባሰቡ ማድረግ ይገባናል።
በዞን ደረጃ የተወሰነው የፋኖ አደረጃጀት ጎንደር ላይ ተሰባስቦ የአማራ ፋኖን መሥርቷል። ስለሆነም ይሄን አደረጃጀት በብቸኝነት በማጠናከር ሁሉም የፋኖ ክንፎች እንዲሰባሰቡ ማድረግ ይገባናል።

የእራሱን ሕንጻ መሥራትና የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደ ጎጇቸው ማስገባት የሚቻለው ድርጅት፥ የመኖሪያ ቤት ምኞትና የጥሬ ሥጋ አምሮት ከሚያሰቃያቸው መሪዎች እጅ ወድቆ አከራዩን እና አማራውን ሲታገል ከከረመ በኋላ ማሕተሙን ይዞ ወደ ጎዳና ሲወጣ አስበው እስቲ...😆 ከዚህ በላይ የሚያስገርመው ደግሞ አብንን ጎዳና አዳሪ ያደረጉት እኒህ ብላኔ ሰዎች እንደ ቢሯቸው ሁሉ አፋቸውን ዘግተው መቀመጥ ሲገባቸው መካሪ ሆነው የሚከሰቱ መሆናቸው ነው።

ከብልጽግና በላይ ኢዜማ ጋር መጣላት ከባድ ዋጋ እንደሚያስከፍል ለመረዳት የታምራትን ስዴት እና የአቶ ታዲዮስ ታንቱን እስራት መመልከት በቂ ነው!! አሳዬ ደርቤ ▬▬▬▬ ባንድ ወቅት የህውሓትን ሥርዓት የሚጠሉ፣ ለሕዝብና ለአገር እናስባለን የሚሉ፣ ለዲሞክራሲና ለነጻነት የሚታገሉ፣… ወገኖች እስራትን እና ሞትን ፈርተው ወደ ውጭ አገር ከተሰደዱ በኋላ አንዳንዶቹ ኢሳት የሚባል ሚዲያ መሥርተው ጋዜጠኞች ሆኑ፡፡ አንዳንዶቹ የትግል ድርጅት ፈጥረው የነጻነት ታጋዮች ተባሉ፡፡ በህውሓት ወንበር ላይ ብልጽግና በተቀመጠ ጊዜም ፖለቲከኞቹ "የምንፈልገው ሥርዓት መጥቷል›› በሚል ድምዳሜ ወደ አገራቸው መጥተው ኢዜማ የሚባል ሀይ ኮፒ ፓርቲ ከመሠረቱ በኋላ በተቃዋሚነት የገነቡትን ግዙፍ ሥም በእርባና የለሽ ወንበርና ጥቅም ለወጡ። ወደ አገራቸው መምጣት ያልፈለጉት ጋዜጠኞች ደግሞ የገዥው ፓርቲ አንደበት ሊሆኑ ፈርመው በሥማቸው የሚጠራ የኮንዶሚንየም ቤት እና ባዶ መሬት ተሰጡ፡፡ ከዚያም የሕዝብ ዐይንና ጆሮ በሚል ሚዲያ ያለፈውን ሥርዓት ሲያብጠለጥሉና አፋኙን ሥርዓት ሲታገሉ የኖሩት ጋዜጠኞች የመንግሥት ዐይንና ጆሮ ሆነው ባርነትን የሚዘሩ እንዲሁም ለሕሊናቸውና ለሙያቸው ተገዢ የሆኑ ጋዜጠኞችንና አንቂዎችን የሚያሳስሩ ሆኑ፡፡ የመንግሥት ልሳን የሆኑት የፋና እና የኢቲቪ ጋዜጠኞች እንኳን የተለያዩ ሐሰተኛ ዶክመንታሪዎችን እያዘጋጁ የእውነተኛ ጋዜጠኞችንና ፖለቲከኞችን ሥም ማጠልሸት ባቆሙበት ዘመን፣ ከብልጽግና ካድሬዎች በላይ የገዢው ፓርቲ አገልጋዮች ሆነው መገኘት በሚሹ የኢሳትና የግንቦት ሰባት ኃይሎች የሚዲያ ዘመቻ ለሕዝባቸውና ለእራሳቸው የታመኑ ወገኖች ይታሰሩ ጀመር፡፡ እነ ሳጥናኤል፣ እነ ደረጀ ሃብተ ሆድ፣ እነ ቶኪቸው፣ እነ ግርማ… በሚጽፉት የእስር ማዘዣም እነ ታምራት ነገራ፣ እነ እስክንድር ነጋ፣ እነ ተመስገን ደሳለኝ፣ እነ ጎበዜ ሲሳይ፣ እነ ታዲዮስ ታንቱ... በየሩብ ዓመቱ ይታሰሩና ይፈቱ ጀመር፡፡ ከእነዚህም መሀከል ጋዜጠኛ ታምራትና አቶ ታዲዮስ ታንቱ ኸገዥው ፓርቲ ባለፈ የአቃጣሪውን ፓርቲ ዋነኛ አመራር በመተቸታቸው የተነሳ ታሜ አገር ጥሎ ሲሰደት፣ አቶ ታዲዮስ ደግሞ ከሌሎች ሁሉ ተነጥለው በእስራት ላይ ይገኛሉ፡፡ ምክንያቱም... ኢዜማ የጠመደውን ብልጽግና አይታደገውም!!

"ለአንድ ሕዝብ ሕልውና ተብሎ አይሻሻልም" የተባለውን ሕገ መንግሥት መሠረት በማድረግ አማራነቱን የሚያስከብርና የትኛውንም ኃይል የሚገዳደር ትውልድ እንፈጥራለን!! ዝንታለም አማራ!!
"ለአንድ ሕዝብ ሕልውና ተብሎ አይሻሻልም" የተባለውን ሕገ መንግሥት መሠረት በማድረግ አማራነቱን የሚያስከብርና የትኛውንም ኃይል የሚገዳደር ትውልድ እንፈጥራለን!! ዝንታለም አማራ!!

የምንሰማው ነገር እውነት ከሆነ ፥ ከግርማ የሺጥላ ይልቅ ሺመልስ አብዲሳ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ቢሆን መልካም መሪ ይሆንልናል።
የምንሰማው ነገር እውነት ከሆነ ፥ ከግርማ የሺጥላ ይልቅ ሺመልስ አብዲሳ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ቢሆን መልካም መሪ ይሆንልናል።

ለፖለቲከኞች የምንቸረው ሙገሣም ሆነ ወቀሣ፥ አገራዊ፣ ምክንያታዊ እና ሚዛናዊ... በመሆኑ የወደድነው ይገዝፋል። የጠመድነው ይረግፋል። ለዚያም ነው... አማራ ከሚጠላህ የሚያድግ ልጅ ይርገምህ የምንለ
ለፖለቲከኞች የምንቸረው ሙገሣም ሆነ ወቀሣ፥ አገራዊ፣ ምክንያታዊ እና ሚዛናዊ... በመሆኑ የወደድነው ይገዝፋል። የጠመድነው ይረግፋል። ለዚያም ነው... አማራ ከሚጠላህ የሚያድግ ልጅ ይርገምህ የምንለው!😆 እናም ዛሬ ከአማራ ጋር ተቃቅረህ ብሎም ሰውነትህን ጥለህ ከገዢው ፓርቲ ጋር የተጣበቅክ መዥገር ሁላ "በሕይወት አለሁ" አትበል! ትምክሕት እንዳይመስልህ! እውነት እንጂ!! አማራ ለዘላለም ይኑር! ኢትዮጵያም ጭምር!!

እጅግ የወረደው የዶክተር ደረጀ ዘለቀ ቃለ-መጠይቅ አሳዬ ደርቤ ▬▬▬ ➔የአማራ ሕዝብ በርካታ የሕይወት ዋጋ የከፈለለትን የወልቃይት የማንነት ጥያቄ ያላንዳች ጥናት ከአማራ ሕዝብ መዳፍ ነጥቆ የርስት ጥያቄ በሚል ሥም ለሰሜን ጎንደር የወረወረ… ➔የአማራ ፖለቲካን አጀንዳው አድርጎ የሚንቀሳቀሰውን ሙሕር ሁሉ ‹‹በአማራ ሕዝብ ጫንቃ ላይ የበቀለ ካንሰር ነው›› ለማለት የደፈረ ➔ድፍረትና እርግጠኝነት በሞላው አንደበቱ ‹‹አማራ የሚባል ማሕበረሰብ አለመኖሩን ካብራራ በኋላ ‹‹የለም›› ያለውን አማራ አፈላልጎ ከትግራይ ሕዝብ ጋር አቧድኖ የታሪካዊቷ ኢትዮጵያ (የአቢሲኒያ) ባለቤት ያደረገ ➔የወለደውን ሕዝብ ሕልውና ከካደ በኋላ ‹‹አማራ አማራ አማራ›› እያለ ችግሩን እና ታሪኩን የተነተነ ➔ዶክተሩ በነቀርሳነት የፈረጀው የትኛውም ኤሊት እንኳን ሊናገራቸውም ሆነ ሊሰማቸው የማይፈልጋቸውን እጅግ ነውረኛና አደገኛ ንግግሮች በርዕዮት ሚዲያ ላይ የበተነ… ➔የሌሎችን ብሔርተኝነት በአልቃሻነት ከፈረጀ በኋላ በርካታ ዙር የዘር ፍጅቶችን አስተናግዶ ‹‹በማንነቴ መገደል በቃኝ›› በሚል ድምጸት የተፈጠረውን የአማራ ብሔርተኝነት ‹‹ከሌሎች ኢትዮጵያውያን የላቅኹ እና የተለየኹ ብሔር ነኝ በሚል የበላይነት ስሜት የተፈጠረ ነው" በማለት የተነተነ ➔ይሄውም ‹‹ልዕለ ሰብ ነኝ" በሚል መንፈስ የተወለደው የአማራ ብሔርተኝነት ወደ ሥልጣን ቢመጣ ናዚን በሚያስንቅ መልኩ መላውን ፍጡር እንደሚጨፈጭፍ ያላንዳች ማቅማማት የተናገረ፤ ➔እንግሊዘኛ ስድብን እንደ ምጡቅ ሐሳብ፣ እብደትን እንደ ድፍረት፣ አማራ ላይ መትፋትን እንደ መብት፣ መናኛ ድምዳሜንና ባዶ ፍረጃን እንደ ጥናት የቆጠረ…. ➔በሚጣረሱ ንግግሮች፣ አገርን እና ብሔርን በሚከፋፍሉ ሐሳቦች፣ እውን ሊሆኑ ቀርቶ ባግባቡ ሊብራሩ በማይችሉ ትንቢቶች ብሎም እጅግ በወረዱ ትንታኔዎች የተሞላ… ሲጠቃለል... በቀጣይ ዶክተሩን መጠየቅ የምትፈልጉ ወገኖች ወደ ሚዲያ አምጥታችሁ ሳይሆን ሆስፒታል አስገብታችሁ ብትጠይቁት ጥሩ ነው። ለዚያውም ማይክ ሳይሆን ሙዝ ይዛችሁ...

ከኳታር ዝግጅት ጋር አብሮ በተጀመረ የእልቂት መርሐ ግብር ኪረሙና ደራ ላይ ወገኖቻችን እየረገፉ ነው። እናም "የኳታሩን የዓለም ዋንጫ የሚበላው ማን ነው" እያልን ከመጨቃጨቅ ባለፈ "ጠላትና መንግሥት የሚጠቃቀሱበትን ሕዝብ ከእልቂት ማዳን የሚቻለው እንዴት ነው?" ለሚለው ጥያቄ መልስ ማግኘት ይኖርብናል።

እንደ ሀገርስ ቢሆን ይሄንን ቋሚ ገመና ተሸክመን የት ልንደርስ ነው? // አቶ የሱፍ ኢብራሒም// ወለጋ ውስጥ በአማራዎች ላይ የሚፈፀመው የዘር ጭፍጨፋ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሚያሳዩ መረጃዎች ደርሰውና
እንደ ሀገርስ ቢሆን ይሄንን ቋሚ ገመና ተሸክመን የት ልንደርስ ነው? // አቶ የሱፍ ኢብራሒም// ወለጋ ውስጥ በአማራዎች ላይ የሚፈፀመው የዘር ጭፍጨፋ ተጠናክሮ መቀጠሉን የሚያሳዩ መረጃዎች ደርሰውናል። በዚህ መሰረት በዛሬው እለት በኪረሙ ወረዳ በሕፃናት እና እናቶች ላይ ሳይቀር መጠነ-ሰፊ፣ የተቀናጀ እና ዘግናኝ ጭፍጨፋ እየተካሄደ ነው። አስክሬኖችን ማንሳትና መቅበር እንኳን እንዳልተቻለ ታውቋል። ይሄ ለእኛ አሳዛኝ ብቻ አይደለም፤ አሳፋሪና አዋራጅም ነው! እንደ ሃገርስ ቢሆን ይሄን ቋሚ ገመና ተሸክመን የት ልንደርስ ነው? ከእንግዲህ ሌላውን ሁሉ ተውት—ከምር የህሊና እዳ ያለብን ወገኖች ትኩረት ሰጥተን መፍትሄ ብንፈልግለት ጥሩ ነው!

በአማራ ትግል ውስጥ የፍትሕ ድምጽ በመሆን በቀዳሚነት ሥሙ ለሚጠቀሰው፣ የአቋምና የመርሕ ሰው ለሆነው፣ ቅንነትን እና መልካምነትን ለታደለው... ወንድማችን በፍቅር እና በስኬት የተሞላ መልካም የትዳር
በአማራ ትግል ውስጥ የፍትሕ ድምጽ በመሆን በቀዳሚነት ሥሙ ለሚጠቀሰው፣ የአቋምና የመርሕ ሰው ለሆነው፣ ቅንነትን እና መልካምነትን ለታደለው... ወንድማችን በፍቅር እና በስኬት የተሞላ መልካም የትዳር ዘመንን እመኛለሁ። እንኳን ደስ አለህ አቤዋ!!

በፕሪቶሪያው ሰነድ ላይ "የጌቾ ቡድን ስምምነቱን ሽሮ ጦሩን እና ምሽጉን ለትግል ሲያዘገጃጅ፣ ይሄኛው ቡድን መድረክ እያዘጋጀ በድርድር የተጎናጸፈውን ዘላቂ ድል ያከብራል" የሚል አንቀጽ ይኖር ይሆን?
በፕሪቶሪያው ሰነድ ላይ "የጌቾ ቡድን ስምምነቱን ሽሮ ጦሩን እና ምሽጉን ለትግል ሲያዘገጃጅ፣ ይሄኛው ቡድን መድረክ እያዘጋጀ በድርድር የተጎናጸፈውን ዘላቂ ድል ያከብራል" የሚል አንቀጽ ይኖር ይሆን? 😆