Merham Hadith
前往频道在 Telegram
1.በል:-እርሡ፡አላህ፡አንድ፡ነው፡2.አላህ፡(የሁሉ)፡መጠጊያ፡ነው፡፡3.አልወለደም፣አልተወለደምም፡፡4.ለርሡም፡አንድም፡ብጤ፡የለውም፡፡ ሱረቱል፡- ኢኽላስ ለማንኛውም ሀሣብና አስተያየት እንዲሁም ለCross or @Merham_bot ሼር በማድረግ ተባበሩን @hadit_h
显示更多9 051
订阅者
-1224 小时
-737 天
-34230 天
帖子存档
9 050
ሼኽ ዐብደልቃድር አል-ጂላኒ (ረሒመሁላህ)፦
«የነቢዩ (ﷺ) ፍቅር የልብ ሕይወት ነው፤ በአላህና በመልእክተኛው ፍቅር የተቃጠለ ሰው የዱንያ ፈተናና መከራ ሊያሸንፈው አይችልም፤ ምክንያቱም የፍቅሩ እሳት ከችግሩ ሁሉ በላይ ነውና።»
9 050
ማታ ተኝተን ጠዋት ለመንቃት
አቅም የሌለን ደካማ ......ፍጥረቶች ነበርን አላህ😍
በችሎታው አነቃን አመስግን❗️
አልሀምዱሊላህ ዓላ ኩሊ ሃል።
9 050
+2
የሚያምሩ አባያዎችን፣ ማራኪ ሽቶዎችን እና የተለያዩ የቤት ማስዋቢያ ማጨሻዎችን Electric የሆኑ ሌላም ዘመናዊ የሴቶቺን አልባሳት አስገብተናል
አባያዎች፦ ለየት ያሉ ዲዛይኖች እና ጥራት ያላቸው ጨርቆች።
ሽቶዎች፦ ለረጅም ሰዓት የሚቆዩ እና ተወዳጅ የሆኑ ፀዴ ሽቶዎች።
ማጨሻዎች:- ቤትን የሚያውዱ Electric ዘመናዊ እና ውብ ማጨሻዎች።
አዲስአበባ ላላቹህ (Free Delivery) አገልግሎት አለን! እንዲሁም ወደ ክልል ከተሞች እንልካለን ይዘዙን!🙌
📩 ቴሌግራም፦ @Hadruu
📞 ስልክ፦ 0987231895
ቻናላችንን ይቀላቀሉ የፈለጉትንም ይዘዙ!✨
👇👇👇👇👇
https://t.me/Hadru123Store
https://t.me/Hadru123Store
https://t.me/Hadru123Store
9 050
Repost from ʙʀɪɢʜᴛ ᴍᴜꜱʟɪᴍ🇵🇸
Hello everyone በተመረጠው በጁመአ ለይል አንድ ኸይር ስራ ላሰራቹህ እስኪ😇
አንድ ችግር ውስጥ ያለች እህታችን እንድንረዳት ጠይቃለች። ወላሂ ታሪኳ በጣም ነው ሚያሳዝነው እናቷም አባቷም በህይወት የሉም፤ የአንደኛ ዓመት ተማሪ ስትሆን፣ ከታናሽ እህቷ ጋር ቤት ተከራይተው በመኖር ላይ ትገኛለች። አሁን ላይ ስራ መስራት ስላቆመች የቤት ኪራይ 3,000 ብር እና የትምህርት ቤት ክፍያ መክፈል አቅቷታል። በአቅማችን እንተባበራት በቃ I know ያለንበትን Condition እረዳለሁ ግን በቃ አነሰ በዛ ሳንል እንርዳት ትንሽ ብር ምናም ቢሆንም ይሁን በቃ ያለንን እኔ እና አንተ በቀን 200 የካርድ የምናጠፋው ለሷ ብዙ ነው Pls በአላህ🤌
የባንክ ሂሳብ ቁጥር፡
1000736919722 (ከሪማ ሰይድ)
አስገብታቹህ Screenshot በውስጥ ላኩልኝ @Mrshikur
✅ አካውንት ቁጥሩን ጠቅ ስታደርጉት በራሱ Copy ያደርገዋል።
ጃዛኩሙላሁኸይር9 050
🥀አንዳንድ ጊዜ መልሱ ፈጣን አይሆንም ግን የአላህ ውሳኔ ሁልጊዜ የተሻለ ነው😊
ዛሬ ለረሱል ﷺ ሰልዋትን አብዙ፣ ዱዓንም በተስፋ አድርጉ🫶
💚اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد ﷺ
9 050
ከእንግዲህ ማንንም አልወቅስም። ቅርብ መሆን የሚፈልጉ ሰዎች መንገዱን ያውቃሉ። ራሳቸውን ማራቅ የሚፈልጉ ሰዎችም ሰበብ ያገኛሉ። እንደፈለጋችሁ ሁኑ። እኔም እንደገባችሁ እሆናለሁ። 🦋🤎
☕️😌
9 050
My Lord, expand for me my chest, and ease for me my task."
ጌታየ ሆይ ልቤን አሥፋልኝ ፤ ጉዳየንም አግራልኝ ፡፡
9 050
🕌 ልዩ የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ጥሪ! 🕌
"የአላህን መስጂዶች የሚገነባው በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ ሰው ብቻ ነው።" (ሱረቱ አት-ተውባህ፡ 18)
የባሕር ዳር አየር ጤና ዳሩሰላም መስጂድን ለመደገፍ እና የመስጂድ በር ለማሰራት በወጣት ጀመዓ የተዘጋጀ ልዩ የጨረታ እና ገቢ መሰባሰቢያ መርሐ-ግብር!
አላህን ቤት ግንባታ ለማገዝ ሙሉ ገቢው ለመስጂዱ የሚውል፣ በምስሉ ላይ የምትመለከቱትን ውብና ማራኪ የሆነ በኢፖክሲ የተሠራ ትልቅ የግድግዳ ሰዓት ለጨረታ ቀርቧል።
✨ ይህ ሰዓት ቤትን ወይም ቢሮዎን ከማስዋቡ በላይ፣ የዘላለም ሰደቃ ጃሪያ (የማይቋረጥ ሰደቃ) ይሆንልዎታል!
🌍 ማሳሰቢያ፦ በጨረታው ላይ ለመሳተፍ ባሕር ዳር መሆን የግድ አይጠበቅብዎትም! ከአዲስ አበባ፣ ከማንኛውም የሀገሪቱ ክፍሎች አልያም ከሀገር ውጭ ሆነው መጫረትና መሳተፍ ይችላሉ። ጨረታውን ላሸነፈ ተጫራች ዕቃውን ባሉበት ቦታ በጥንቃቄ እናደርሳለን።
የጨረታ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ቀን፦ ሐሙስ ምሽት፣ ሐምሌ 09 / 2018 ዓ.ም ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በኦንላይን በቴሌግራም ግሩፕ ላይ...
"ሰደቃ ገንዘብን አታጎድልም፤ ይልቁንም በረካን ትጨምራለች!"
📌ማሳሰቢያ የጨረታው ቀን እስኪደርስ የገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፑን እየተቀላቀሉ ይቆዩ።👇👇👇👇
https://t.me/darusselammasjid
https://t.me/darusselammasjid
https://t.me/darusselammasjid
9 050
“ከሰው ጋር ለመኖር: አለመተዋወቅ ጥሩ ነው:: ብዙ ካላወክ የምታውቀው ጥሩ የሚመስለውን ስለሆነ አብሮ ለመኖር አይከብድም:: በጣም ስለሰው ልወቅ ካልክ ደግሞ ብዙው ደካማነቱን: ተንኮሉን: ራስ ወዳድነቱን: ምኑም....ምኑም ስለሚገለጥ አብሮ መኖር ይከብዳል::”
9 050
ለረጅም ጊዜ አንድ ነገር አልገባኝም ነበር።
“እየተማርኩ ነው” እል ነበር፣
ግን ብዙ ጊዜ የማደርገው
ማየት ብቻ ነበር።
ሰዎች ሲጀምሩ አያለሁ፣
ሰዎች ሲፈጥሩ አያለሁ፣
ሰዎች ሲለወጡ አያለሁ…
እኔ ግን
“ቀጣይ ጊዜ እጀምራለሁ” እል ነበር።
ከዛ አንድ ነገር ገባኝ—
ሌሎችን ማየት
የራሴን ሕይወት አይገነባም።
ከዚያ ጀምሮ
ትንሽ ቢሆንም
መጀመርን መረጥኩ።
ምክንያቱም
ቀስ ብሎ መሄድ ይሻላል፤
ቆሞ ሌሎችን ከማየት።
9 050
9 050
አማረኛ ና ኦሮመኛ ቋንቋ ነው ትምህርቱ የሚሰጠው እናንተ በሚመቻችሁ መግባት ትችላላችሁ መልክቱን ለቤቴሰቦቻችሁ ለጓደኞቻችሁ ላኩላቸው አብረን ተምረን አብረን አጅሩን እናግኝ እውቀታችንንም እናሳድግ
9 050
Repost from የአፍሪካ አካዳሚ ዲፕሎም ፕሮግራም - የሶስተኛው ዙር ቻናል
🔗 የአካዳሚው መመዝገቢያ ሊንክ:
https://reg.africaacademy.com/
✨ አሁኑኑ ይመዝገቡ የሸሪዐ እውቀት ጉዞዎን ይጀምሩ
⭐ በአፍሪካ አካዳሚ መማርን ልዩ የሚያደርገው
💵 ሙሉ በሙሉ ነፃ መሆኑ
📱የትምህርት አሰጣጡ በርቀት (ኦንላይን) መሆኑ የዕድሜ ክልል የማገድበው መሆኑ
1️⃣ ቆይታው አንድ ዓመት ብቻ መሆኑ።
👳🏾♂️ትምህርቱ የሚሰጠው በእውቅ መሻይኾችና ዑለማኦች መሆኑ
🎉 ትምህርታቸውን በስኬት ላጠናቀቁ ተማሪዎች ሰርተፍኬት (የምስክር ወረቀት) መስጠቱ
9 050
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ከረጂም ጊዜ መጥፍት ቡኋላ ተመልሻለሁ አልሃምዱሊላህ😊
ሸሪአዊ እውቀትን መማር እየፈለጋችሁ ግን ብዙ ነገሮች ላልተመቻቸላቹህ የጊዜ የቦታ እንዲሁም የሰአት እኔ ተምሬበት የተቀመኝን ለናንተም ለማጋራት የወደድኩት አፍሪካ አካዳሚ ነው ብዙዎቻችሁ ታውቁት ይሆናል 4ኛ ዙር ምዝገባ ተጀምሯል ሁላችሁም በሠያመልጣችሁ ደስ ይለኛል social media ን ለከይር ነገር እንጠቀመው
