ru
Feedback
ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

Открыть в Telegram

✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

Больше

📈 Аналитический обзор Telegram-канала ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን

Канал ጅብሪል ሱልጣን & ሙሀመድ ሰልማን (@abumuseab) языкового сегмента Амхарский является активным участником. Сейчас сообщество объединяет 10 534 подписчиков, занимая 8 557 место в категории Религия и духовность и 3 136 место в регионе Эфиопия.

📊 Показатели аудитории и динамика

С момента создания невідомо проект демонстрирует стремительный рост, собрав аудиторию из 10 534 подписчиков.

Согласно последним данным от 30 августа, 2026, канал показывает стабильную активность. За последние 30 дней изменение числа участников составило 678, а за последние 24 часа — 9, при этом общий охват остаётся высоким.

  • Статус верификации: Не верифицирован
  • Уровень вовлечённости (ER): Средний показатель вовлечённости аудитории составляет 12.81%. В первые 24 часа после публикации контент обычно набирает 6.30% реакций от общего числа подписчиков.
  • Охват публикаций: В среднем каждый пост получает 1 349 просмотров. В течение первых суток публикация набирает 664 просмотров.
  • Реакции и взаимодействия: Аудитория активно поддерживает контент: среднее количество реакций на один пост — 10.

📝 Описание и контентная политика

Автор описывает ресурс как площадку для выражения субъективного мнения:
✔️ ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ቀጥ በል!! https://t.me/Abumuseab

Благодаря высокой частоте обновлений (последние данные получены 31 августа, 2026) канал поддерживает актуальность и высокий уровень охвата публикаций. Аналитика показывает, что аудитория активно взаимодействует с контентом, что делает его важной точкой влияния в категории Религия и духовность.

10 534
Подписчики
+924 часа
+1607 дней
+67830 день
Архив постов
ከታች ካሉ ዝርዝሮች የተመቻቹን ንኩ👇👇👇👇

+1
↪️
አድስ እና ወሳኝ ኮርስ↩️
🎤በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን ሀፊዘሁሏህ የተሰጠው አድስ ኮርስ  ኡሱሉ ሱና  የኢማሙ አህመድ ኢብኑ ሀንበል ረሂመሁሏህ 🕌በመሀል አንባ መስጅድ ላይ የተሰጠ ኮርስ ክፍል 1 https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

🔷የዚህ ኪታብ ፀሀፊ ማናቸው? ትክክለኛ መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ?
🔷የዚህ ኪታብ ፀሀፊ ማናቸው? ትክክለኛ መልስ በመንካት የሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ?

ድንገተኛ ደዕዋ🔥🔥🔥 አሁን በዚሁ ሰአት
በኡስታዝ ሙሀመድ ሰላማን حفظه الل
ه . ከአሱር ሶላት ቡኋላ የሚደረግ የሴቶች ደዕዋ ከአሱር ሶላት በኋላ ይጠብቁን መሀል አንባ https://t.me/Menhajeaselefya

◉አዲስ የሚጀመር አስረአምስታዊ የዐቂዳና የሚንሓጅ ደርስ 👉 የኪታቡ ስም➘➷ 📒 ሸርህ ኡሱሉ አስ'ሰላሰህ اسم الكتاب ➴➴➴➴ ◉شرح الأصول الثلاثة ✍تأليف الشيج دكتور ح
አዲስ የሚጀመር አስረአምስታዊ የዐቂዳና የሚንሓጅ ደርስ     👉 የኪታቡ ስም➘➷ 📒 ሸርህ ኡሱሉ አስ'ሰላሰህ اسم الكتاب ➴➴➴➴ ◉شرح الأصول الثلاثة ✍تأليف الشيج دكتور حسين محمد السلطي حفظه الله تعالى ورعاه ✍ፀሐፊው የተከበሩት ሸይኽ ዱክቱር ሁሰይን ሙሐመድ  አስሲልጢይ  ሀፊዘሁላሁ ተዓላ 📄የኪታቡን በ𝕡𝕕𝕗 ለማግኘት https://t.me/ibnbaz1212/510 📆ደርሱ የሚሰጥበት ቀን ዓርብ ፣ ቅዳሜና እሁድ 🕰ሰዐት ፦ከመጝሪብ እስከ ዒሻእ ነገ ዓርብ ነሀሴ 22 /2018 አመተ ልደት ይጀምራል ። 🎙بالأستاذ الفاضل أبي معاذ تاج الدين عبدالرحمن حفظه الله تعالى ورعاه 🌍አድራሻ ወራቤ ከተማ ዘሞ ባቴ በሐጢባ 02 መድረሳ 📝👉በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻነል በወራቤ ከተማ አስተዳደር በተለያዩ መድረሳዎች  የሚሰጡ የሰለፊዮች ደርስ ፣ሙሃደራ እንዲሁም መልእክቶች የሚተላለፉበት ይሆናል !!! https://t.me/ibnbaz1212

🔴ቀጥታ ስርጭት      ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በኡስታዝ መሀመድ ሰልማን {ሀፊዘሁላሁ} ╰┈➢ ገባ ገባ  ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/Menhajeaselefya

🔴ቀጥታ ስርጭት      ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በወንድም ፉአድ አቡ ሀኒፋ {ሀፊዘሁላሁ} ╰┈➢ ገባ ገባ  ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/Menhajeaselefya

🔴ቀጥታ ስርጭት      ተጀምሯል     ╰┈➢ ገ          ╰┈➢ ባ                  ╰┈➢ገ                      ╰┈➢ ባ                               ╰┈➢ በሉ 🎙በወንድም ፉአድ አቡ ሀኒፋ {ሀፊዘሁላሁ} ╰┈➢ ገባ ገባ  ገባ በሉ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/hussenhas

✅ የኮርስ እና የደዕዋ ፕሮግራም 📚 السلام عليكم ورحمت الله وبركاته 🤲 ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ የሚቆይ ልዩ የኮርስና የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 📅: ✅ በኡስታዝ ሙሀ
የኮርስ እና የደዕዋ ፕሮግራም 📚
السلام عليكم ورحمت الله وبركاته 🤲 ከዛሬ ሀሙስ ጀምሮ እስከ ቅዳሜ የሚቆይ ልዩ የኮርስና የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል 📅:        ✅ በኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን     ⭕️ ቦታ: በመሃል አምባ ሰለፍዮች መስጂድ 🕌 ✍️ በዚህ የዕውቀት ፕሮግራም በመገኘት: ትክክለኛውን የሰለፎች መንሃጂ ከቁርአንና ከሀዲስ በመማር እውቀታችንን እንድናዳብር እድል ይሆናል 💡 👇 ስለዚህ የተከበሩሁ ወንድምና እህቶች በፕሮግራሙ በመገኘት በዚህ የዕውቀት መድረክ እንዲጠቀሙ በአክብሮት ተጋብዛቹኋላ 🤝 👇👇ሀሉንም ፕሮግራሞች ለመከታተል👇 https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya https://t.me/Menhajeaselefya

👈دافعو عن الإسلام  والتوحيد والسنة ولا تدافعو عن عرضكم وأنفسكم بسم الإسلام والتوحيد والسنة نحن إذا دافعنا عن الإسلام والسنة الله يدفع عنا كل سوء (إِنَّ اللَّهَ يُدَافِعُ عَنِ الَّذِينَ آمَنُوا ۗ) 👉ለኢስላም ፣ለተውሂድ ለሱና ተከላከሉ። በሱና እና በተውሂድ ስም ለክብራችሁ ፣ ለነፍሳችሁ አትከላከሉ ። እኛ ለአሏህ ብለን ለኢስላም እና ለሱና ከተከላከልን አሏህ ከመጥፎ ነገር ሁሉ ይከላከልልናል። ➢አሏህ እንድህ ይላል [ አሏህ ለነዛ ላመኑት ይከላከላል ይላል] ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ል
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته  🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።    💺ተጋባዥ መሻይኾች  1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}  2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}   3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)  4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን  አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ) 5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)  6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)  7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)  8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}  9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)  10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)  ✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል    🌍የፕሮግራሙ ቦታ  በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ  💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች   🕰የፕሮግራሙ ሰዓት  🇪🇹በኢትዮ. 3:00  pm 🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm 🇦🇪በዱባይ. 4:00 pm   📡ፕሮግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi  https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi 👆👆👆👆👆👆👆👆 Join ይበሉ!   ✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ። 🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!! 💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል  

دافعو عن الإسلام والتوحيد والسنة ولا تدافعو عن عرضكم وأنفسكم بسم الإسلام والتوحيد والسنة نحن إذا دافعنا عن الإسلام والسنة الله يدفع عنا كل سوء (إِنَّ اللَّهَ يُدَافِعُ عَنِ الَّذِينَ آمَنُوا ۗ)

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ‼️ ♻️በጉጉት የምንጠብቀው ደማቅ ምሽት ➮በአይነቱ ለየት ያለ ሳምንታውይ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅታችን ቀጥሏል እነሆ ሁሌም  ሀሙስ ኸሚስ ቢኢዝኒላህ  ደማቅ ምሽት ስለሚኖራን የሀራና አካባቢዋ ሱና ወዳድ ሰለፍያ ወጣቶች በሙሉ ተጋብዛችኋል በተባለው ምሽትና ሰአት 🕐ወቅት በመገኛት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ  ኑ 💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዶቻችን↩️ 🎙1.ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ 🎙2.በወንድም ፉአዲ አቡ ሀኒፋ አላህ ሁላቸውንም ይጠብቃቸው ➛ቦታው🔎 🕌መስጀደ አቡበክር ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ስለሚጀመር እንዳያለፋችሁ በአካል ኑ ዲን መመካከር ነው 📡 ቀጥታ በonline ለመከታተል ያስችላችሁ ዘንዳ በዚህ ቻናል ጆይን በማለት ይቀላቀሉ... ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas 👉ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ብቻ አንተ ቀጥ በል!! 🗓ነሐሴ ቀን/21/12/2018/ሀሙስ ኸሚስ ኢንሻ አላህ ደማቅ ምሽት ይኖረናል ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ‼️ ♻️በጉጉት የምንጠብቀው ደማቅ ምሽት ➮በአይነቱ ለየት ያለ ሳምንታውይ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅታችን ቀጥሏል እነሆ ሁሌም ሀሙስ ኸሚስ ቢኢዝኒላህ ደማቅ ምሽት ስለሚኖራን የሀራና
📢ዳዕዋ ዳዕዋ ዳዕዋ‼️ ♻️በጉጉት የምንጠብቀው ደማቅ ምሽት ➮በአይነቱ ለየት ያለ ሳምንታውይ የዳዕዋ ፕሮግራም ዝግጅታችን ቀጥሏል እነሆ ሁሌም  ሀሙስ ኸሚስ ቢኢዝኒላህ  ደማቅ ምሽት ስለሚኖራን የሀራና አካባቢዋ ሱና ወዳድ ሰለፍያ ወጣቶች በሙሉ ተጋብዛችኋል በተባለው ምሽትና ሰአት 🕐ወቅት በመገኛት የዳዕዋው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ  ኑ 💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዶቻችን↩️ 🎙1.ሸይኽ ሰኢድ ሙሐመድ 🎙2.ኡስታዝ ፉአዲ አቡ ሀኒፋ አላህ ሁላቸውንም ይጠብቃቸው ➛ቦታው🔎 🕌መስጀደ አቡበክር ከመغሪብ ሶላት ቦኋላ ስለሚጀመር እንዳያለፋችሁ በአካል ኑ ዲን መመካከር ነው 📡 ቀጥታ በonline ለመከታተል ያስችላችሁ ዘንዳ በዚህ ቻናል ጆይን በማለት ይቀላቀሉ... ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas 👉ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ላይ ብቻ አንተ ቀጥ በል!! 🗓ነሐሴ ቀን/21/12/2018/ሀሙስ ኸሚስ ኢንሻ አላህ ደማቅ ምሽት ይኖረናል ➷➷➷ https://t.me/hussenhas

ዘረኝነት ጥንብ ናት
ዘረኝነት ያለበት ሰው ድኑን መርዳት አይችልም ዘረኝነት ያለበት ሰው ሰዎችን ማስተማር አይችልም 🎤ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን አሏህ ይጠብቀው ሁላችነም ጋር ያለ ትልቅ በሽታ ነው አሏህ ያስወግድልን በደንብ ተረድተን ሌሎችንም እንጥቀም ሼር ሼር https://t.me/Menhajeaselefya