💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر» قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ ↓↓↓↓↓↓ @Ass_Selefyaa1bot @Ass_Selefyaa1bot
إظهار المزيد📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
تُعد قناة 💎🎀የሰለፍያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀 (@https_asselefya1) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 13 858 مشتركاً، محتلاً المرتبة 6 286 في فئة الدين والقيم الروحية والمرتبة 2 565 في منطقة Ethiopia.
📊 مؤشرات الجمهور والحراك
منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 13 858 مشتركاً.
بحسب آخر البيانات بتاريخ 24 أكتوبر, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -197، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -8، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.
- حالة التحقق: غير موثّقة
- معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 24.03%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 6.06% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
- وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 3 329 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 840 مشاهدة.
- التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 0.
📝 الوصف وسياسة المحتوى
يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
“« الـنِّـسَـاء الـسَّــلَــفِـيَّـة أَغْـلَى مِـنَ الـذَّهَـبِ الأحْـمَـر»
قال العلامة المحدث:مقبل الوادعي رحمه الله
ማንኛዉም አስተያየት/እርምት መስጫ
↓↓↓↓↓↓
@Ass_Selefyaa1bot
@Ass_Selefyaa1bot”
بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 25 أكتوبر, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الدين والقيم الروحية.
በአንድ ሰው ልብ ውስጥ ቦታ መውሰድ አይደለም......ፍቅር ማለት ማንም ሊወስደው የማይችለውን ቦታ መፍጠር ነው።
=
t.me/https_Asselefya1ሲያም (ጾም) በቋንቋ ትርጉሙ ኢምሳክ ወይም መታቀብ ማለት ነዉ።
إِنِّی نَذَرۡتُ لِلرَّحۡمَـٰنِ صَوۡمࣰا
እኔ ለአረሕማን ዝምታን ተስያለሁ !
ከንግግር ለመታቀብ ተስያለሁ ማለት ነዉ ። እዚህ ቦታ ላይ ግን ፆም _ከኒያ ጋር ንጋት ከቀደደ አንስቶ እስከ ፀሐይ መጥለቅ ድረስ ፆምን ከሚያፈርሱ ነገሮች መታቀብ ነዉ።
የፆም ትሩፋቱ ፦
عن أبي هريرة رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال: (قال الله عز وجل: كل عمل ابن آدم له إلا الصيام؛ فإنه لي وأنا أجزي به، والصيام جنّة، وإذا كان يوم صوم أحدكم فلا يرفث، ولا يصخب، فإن سابّه أحد أو قاتله فليقل: إني امرؤ صائم، والذي نفس محمد بيده لخلوف فم الصائم أطيب عند الله من ريح المسك، للصائم فرحتان يفرحهما: إذا أفطر فرح، وإذا لقي ربه فرح بصومه) رواه البخاري ومسلم.
አቡ ሑረይራ እንደዘገቡት የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ አላህ እንድህ አለ፦ ሁሉም የሰዉ ልጅ ስራ ለርሱ ነዉ ፆም ሲቀር እርሱ ግን ለእኔ ነዉ። እኔም ነዉ በርሱ የምመነዳዉ። ፆም ጋሻ ነዉ። የእያንዳዳችሁ የፆም ቀን ሲሆን የወሲብ ወሬ አታዉሩ፣ አትንጫጩ አትጃጃሉ፣አንድ ሰዉ ከተሳደበዉ ወይም ከተጋደለዉ ሁለት ጊዜ እኔ ፆመኛ ነኝ ይበል። የሙሀመድ ነፍስ በእጁ በሆነዉ ጌታ እምላለሁ፦ የፆመኛ አፍ ሽታ አላህ ዘንድ ከሚስክ ሽቶ ይበልጥ የጣፈጠ ነዉ። ፆመኛ ሁለት ደስታዎች አሉት፦ ሲያፈጥር በፊጥሩ ይደሰታል። ጌታዉንም ሲገናኝ በፆሙ ይደሰታል።
ورواية البخاري .وأبي داود " الصيام جنة، فإذا كان أمدكم صائما فلا يرفث ، ولا يجهل ، فإن امرؤ قاتله، أو شاتمه فليقل.إني صائم. مرتين، والذي نفس محمد بيده، لخلوف فم الصائم أطيب عند الله من ريح المسك، يترك طعمه وشرابه وشهوته من أجلى. الصيام لي . وأنا أجزي به .ولحسنة بعشرة أمثالها ،
በቡዃሪ በአቢ ዳዉድ ዘገባ ደግሞ እንድህ ተዘግቧል፣ ፆም ጋሻ ነዉ ከእናንተ መሀል አንዳችሁ ፆመኛ ብትሆኑ ብልግናን እንዳትሰሩ እንዳትናገሩም አንድ ሰዉ ቢጣላችሁ ወይም ቢሰድባችሁ "እኔ ፆመኛ ነኝ" በሉ ደጋግማችሁ በሉ “የሙሐመድ ነፍስ በእጁ በሆነው እምላለሁ! ከፆመኛ ሰዉ አፍ ዉስጥ የሚወጣዉ ሽታ ለአላህ ከሚስክ የበለጠ ነዉ። ምግቡን መጠጡን፣ ስሜቱን ለኔ ሲል ይተዋል። ፆም የእኔ ነዉ የምከፍለዉ እኔዉ ነኝ የአንድ በጎ ነገር ምትክ ክፍያዉ በአስር ነዉ።
ይቀጥላል......✍️
=
http://t.me/https_Asselefya1አንዳዴ ስንለማመጣቸዉ ከነሱ ሌላ ሰዉ ያጣን ይመስላቸዋል ግን አንድ ቀን ዘወር ካልን ዘወር ብለን የምንቀር ።
=